This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال العلامة ابن سعدي رحمة الله
"ومن كان الله معه فلا خوف عليه
لقوله تعالى:
((قال لا تخافا إنني معكما أسمع وأرى)) "
تيسير اللطيف المنان ٢٣٦
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
"ومن كان الله معه فلا خوف عليه
لقوله تعالى:
((قال لا تخافا إنني معكما أسمع وأرى)) "
تيسير اللطيف المنان ٢٣٦
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
👍1
ሒጃብ ሴት ልጅ ከወንድ በተለየ የምትሰራው ዒባዳ ነው ሒጃብዋን በለበሰች ልክ ዒባዳ ላይ ናት
ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት
ምክንያቱም፦
"ሒጃብ" የአላህ እና የመልእክተኛውﷺ ትዕዛዝ ነው!!
http://t.me/https_Aselefye
በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው አሉ🍃
ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት
ምክንያቱም፦
"ሒጃብ" የአላህ እና የመልእክተኛውﷺ ትዕዛዝ ነው!!
http://t.me/https_Aselefye
በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው አሉ🍃
🍓2
አንዴ የከዳህ ሰው አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሃል
🍂«من خانك مَرة يخونك ألف مرة»/ العلامة الرسلان حفظه الله.
- وأنا أقول: «من فقد الثقة في شخص مرة محال أن يثق فيه مرة أخرى، فالثقة كالزجاج إذا إنكسر لن يعود كما كان».
«አንድ ጊዜ የከዳህ አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሀል»
{ሸይኽ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው}
- እኔም እላለሁ « በአንድ ሰው ላይ እምነት ያጣ ማንኛውም ሰው እንደገና መተማመን የማይቻል ነው, እምነት እንደ ብርጭቆ ነው, ከተሰበረ, ወደ ነበረው አይመለስም_!?
http://t.me/https_Aselefye
💯1
እህቱ ተይ ስሚማ አንችዬ ግደለሺም............!?
ዛሬ ደመውዝተኛ ስፔሻሊስት ዶክተር የማይከፈለውን ደመወዝ አንች ተከፋይ ነሺ ምናልባት በወር75.80ሺህ ብር ከዛም በላይ የሚከፈልሺ ልትኖሪ ትችያለሺ ብሩን እንደፈለግሺ ልትበትኝው ትችያለሺ! ልብ በይ አሁን ላይቸግርሺ ይችላል ዘና ብለሺ ይሆናል እምትኖሪው ይህ ደመወዝ ከመዳም ኩሺና ከስደት ወተሺ ወደ ሀገር ስገቢ የለም ይጠፋል።
ችግርን አላህ ይያዝልን እና ሀገር ገብተሺ 10ብር ሁላ ሊቸግርሺ ልታጭ ትችያለሺ ያኔ ነው በስደት ለለመነሺ፣ ቸገረኝ ላለሺ፣ ለዘመድ ለጓደኛ ያለ አግባብ ስትልኪላቸው በኢጃዛ፣ በሺርሺር በማይረባ ድሪቶ በሆነ ልብስ መንዝረሺ መንዝረሺ ብርሺን ጨርሰሺ ሀገር ገብተሺ 10 ብር ሲቸግርሺ የምትቆጭው እንዴ እሳት አግር የሚያንገበግብሺ ስለዚህ አስቢበት አንችየ ይህ ሁሉ ከመፈጠሩ በፊት ስበቡን በማድረስ ብርሺን ባረባ ነገር አትጨርሺ ያለ አግባብ ወጭ አታድርጊ አታባክኝ save አድርጊ ብየሻለሁ አንች ግን እኔን እየናቅሺ ነው መሰል አልሰማም ብለሻል ምክር አትናቂ ተይ ኡሙዬ እኔም ስደተኛ ስለሆንኩኝ ነው እንደት ሁነን ብሩን እንደምናመጣው ስለማቅ ነው የምጨቀጭቅሺ ኡኽትዬ ንቂልኝ የእስካሁኑ ማባከን በቃቃቃቃቃቃቃ‼️

ጥያቄው እንድህ ይላል هل يجوز
للمرأة أن تحمل معها علبة الطيب
فإذا وصلت للمكان الذي ربه النساأ
ጥያቄው አንድ ።ሴት ሽቶ ተሸክማ ከሴቶች ጋ ስትደርስ ያ የያዘችው ሽቶ መቀባት ይቻልላታል ወይ?
መልሱ
አይቻልም ሴት ልጅ ከቤት ውጭ ልተቀባ አይቻልላትም
እስከመጨረሻው አዳምጡት
شيخ صالح الفوزان حفظه الله
~
http://t.me/https_Aselefye
للمرأة أن تحمل معها علبة الطيب
فإذا وصلت للمكان الذي ربه النساأ
ጥያቄው አንድ ።ሴት ሽቶ ተሸክማ ከሴቶች ጋ ስትደርስ ያ የያዘችው ሽቶ መቀባት ይቻልላታል ወይ?
መልሱ
አይቻልም ሴት ልጅ ከቤት ውጭ ልተቀባ አይቻልላትም
እስከመጨረሻው አዳምጡት
شيخ صالح الفوزان حفظه الله
~
http://t.me/https_Aselefye
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~