قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
09 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  09

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
ماتت قلوبكم
                            
قال شقيق بن إبراهيم :

مرَّ إبراهيم بن أدهم في أسواق البصرة، فاجتمع الناس إليه فقالوا له : يا أبا إسحاق، إن الله تعالى يقول في كتابه : ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ، ونحن ندعوه منذ دهر، فلا يستجيب لنا .

قال : فقال إبراهيم :
يا أهل البصرة ماتت قلوبكم في عشرة أشياء :

أولها : عرفتم الله، ولم تؤدوا حقه.

الثاني : قرأتم كتاب الله، ولم تعملوا به.

الثالث: ادعيتم حب رسول الله ﷺ، وتركتم سنته .

الرابع : ادعيتم عداوة الشيطان، ووافقتموه .

الخامس : قلتم : نحب الجنة ولم تعملوا لها.

السادس : قلتم : نخاف النار، ورهنتم أنفسكم بها .

السابع : قلتم : إن الموت حق، ولم تستعدوا له.

الثامن: اشتغلتم بعيوب إخوانكم، ونبذتم عيوبكم .

التاسع : أكلتم نعمة ربكم، ولم تشكروها.

العاشر: دفتتم موتاكم، ولم تعتبروا بهم 

إبراهيم بن أدهم

                 ልባችሁ ሙታለች

ሸቂቅ ቢን ኢብራሂም እንዲህ ይላል
አንድ ቀን ኢብራሂም ቢን አድሀም የተባለው ታላቁ ኢማም  በበስራ ገበያ  ያልፋል ከዛም ሰዎች ወደሱ ተሰበሰቡ እንዲህም አሉት ያአባ
ኢስሃቅ الله  ቁርዓኑ ላይ እንዲህ ይላል {ለምኑኝ እሰጣቹሃለው }እኛ ደግሞ ከረጅም ግዜ ጀምሮ ዱዓ እናረገለን ግን መልስ አላገኘንም ።
ከዛ ኢብራሂም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው
    ልባቹ በ10 ነገራቶች ሞታለች

1 አሏህን አውቃቹ ሀቁን አልተወጣቹም

2 የአሏህን ቁርአን አነበባቹ እንጅ አልሰራቹበትም

3 የነቢዩ صلى الله عليه وسلم ን ውዴታ ሞገታቹ ሱናቸውን ግን ትታቿል

4 የሸይጧንን ጥላቻ ሞገታቹ ግን በሚሰጣቹ ሃሳብ ተስማማቹ

5 ጀነትን እንወዳለን አላቹ ግን ለሷ አልሰራቹም

6 እሳትን አንፋራለን አላቹ ግን ራሳቹን ለሷ ተያዥ አርጋቹ ሰጣቹ

7 ሞት  ሀቅ ነው አላቹ ግን አልተዘጋጃቹም

8  በሰዎች ነውር ቢዚ ሆናችሁ የራሳቹን ነውር ጣላቹ

9 የጌታቹን ፀጋ እየበላቹ አላመሰገናቹትም

10 ሙታኖቻቹን እየቀበራቹ በነሱ ተግሳፅ አልወሰዳቹም

~
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال العلامة ابن سعدي رحمة الله

"ومن كان الله معه فلا خوف عليه
لقوله تعالى:
((قال لا تخافا إنني معكما أسمع وأرى)) "

تيسير اللطيف المنان ٢٣٦

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍1
ሒጃብ ሴት ልጅ ከወንድ በተለየ የምትሰራው ዒባዳ ነው ሒጃብዋን በለበሰች ልክ ዒባዳ ላይ ናት
ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት
   ምክንያቱም፦
  "ሒጃብ" የአላህ እና የመልእክተኛውﷺ ትዕዛዝ ነው!!


http://t.me/https_Aselefye

በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው አሉ🍃
🍓2
አንዴ የከዳህ ሰው አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሃል


🍂«من خانك مَرة يخونك ألف مرة»/ العلامة الرسلان حفظه الله.

- وأنا أقول: «من فقد الثقة في شخص مرة محال أن يثق فيه مرة أخرى، فالثقة كالزجاج إذا إنكسر لن يعود كما كان».

«አንድ ጊዜ የከዳህ አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሀል»
{ሸይኽ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው}

- እኔም እላለሁ « በአንድ ሰው ላይ እምነት ያጣ ማንኛውም ሰው እንደገና መተማመን የማይቻል ነው, እምነት እንደ ብርጭቆ ነው, ከተሰበረ, ወደ ነበረው አይመለስም_!?

http://t.me/https_Aselefye
💯1
﴿فَناداها مِن تَحتِها أَلّا تَحزَني..﴾

💧
👍1
የሚወደድ ሠው መሆን እና
ዋጋ ያለው ሰው መሆን ትልቅ ልዩነት አለው።
አንች ግን  ዋጋ- ያላት እንቁ- እንስ -ሁኝ ኡኽትዬዬዬ¡
=
💯1
የሰውን ልጅ ሀዘኑን እንደ መደበቅ የሚያሰቃየው ነገር የለም።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍂
قال الشيخ ابن باز -رحمه اللَّه-:

"تَربِيةُ اللِّحية وتَوْفيرُها وإرخاؤُها فرضٌ لا يجوزُ تَركُه ، لأن الرسول ﷺ أمرَ بِذلِك ، وأمرُهْ على الوجُوب".

📚 [مجموع الفتاوى (٦٦/١٠)].
እህቱ  ተይ ስሚማ አንችዬ ግደለሺም............!?
ዛሬ ደመውዝተኛ ስፔሻሊስት ዶክተር የማይከፈለውን ደመወዝ አንች ተከፋይ ነሺ ምናልባት በወር75.80ሺህ ብር ከዛም በላይ የሚከፈልሺ  ልትኖሪ ትችያለሺ  ብሩን እንደፈለግሺ ልትበትኝው ትችያለሺ! ልብ በይ አሁን ላይቸግርሺ ይችላል ዘና ብለሺ ይሆናል እምትኖሪው ይህ ደመወዝ ከመዳም ኩሺና ከስደት ወተሺ ወደ ሀገር ስገቢ የለም ይጠፋል። 

  ችግርን አላህ ይያዝልን እና ሀገር ገብተሺ 10ብር ሁላ  ሊቸግርሺ ልታጭ ትችያለሺ ያኔ ነው  በስደት ለለመነሺ፣ ቸገረኝ ላለሺ፣ ለዘመድ ለጓደኛ ያለ አግባብ ስትልኪላቸው  በኢጃዛ፣ በሺርሺር በማይረባ ድሪቶ በሆነ ልብስ መንዝረሺ መንዝረሺ  ብርሺን ጨርሰሺ  ሀገር ገብተሺ 10 ብር ሲቸግርሺ    የምትቆጭው እንዴ እሳት አግር የሚያንገበግብሺ ስለዚህ  አስቢበት አንችየ ይህ ሁሉ ከመፈጠሩ በፊት ስበቡን በማድረስ ብርሺን ባረባ ነገር አትጨርሺ  ያለ አግባብ ወጭ አታድርጊ አታባክኝ save አድርጊ ብየሻለሁ  አንች ግን እኔን እየናቅሺ ነው መሰል አልሰማም ብለሻል ምክር አትናቂ ተይ ኡሙዬ እኔም ስደተኛ ስለሆንኩኝ  ነው እንደት ሁነን ብሩን እንደምናመጣው ስለማቅ ነው የምጨቀጭቅሺ ኡኽትዬ ንቂልኝ  የእስካሁኑ ማባከን በቃቃቃቃቃቃቃ‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄው  እንድህ  ይላል هل يجوز
للمرأة أن تحمل معها  علبة الطيب
فإذا وصلت للمكان الذي ربه النساأ

ጥያቄው አንድ ።ሴት ሽቶ ተሸክማ ከሴቶች ጋ ስትደርስ ያ የያዘችው ሽቶ  መቀባት ይቻልላታል ወይ?

መልሱ
አይቻልም   ሴት ልጅ ከቤት ውጭ ልተቀባ አይቻልላትም
እስከመጨረሻው አዳምጡት
شيخ صالح الفوزان حفظه الله

~
http://t.me/https_Aselefye
‏«فقل لفؤادك الموجوعُ صبرًا
‏فخلفَ الصبرِ أشياءٌ جميلة!»

~💧