قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🍂
መልካም ጓደኛ.........🍃

"ከመልካም ጓደኛ በላይ ደስታ የለም
ከነርሱ ከመለየት በላይ ሀዘን የለም...

ኢማሙ አሻፊዒይ {ረሂመሁሏህ}


አንዳንዶቻችን ሰዎች እርዚቅ ገንዘብ ብቻ ይመስለናል


ነገር ግን መልካም ጓደኛ ማግኘት ከእርዚቅ አንዱ ክፍል መሆኑን ዘንግተነዋል ጌታ ሆይ መልካም ጓዶችን አብዛልኝ:-

http://t.me/https_Aselefye
🍓1
✍
    ሰውየው ገበሬ ነው………
አንድ የክርስትና ዕምነት ሰባኪ ሊያከፍረው መጣና;
"ሦላሴ ማለት………"  ምናምን ብሎ ሊያብራራለት ሲል

ገበሬው:  "ሰውየው ተወኝ እስኪ! እኛ ለአንድ አምላክ እንኳ በስርዓቱ ማምለክ አቅቶናል አንተ ወደ ሦሥት አምላኮች ትጠራናለህ??"


منقل
👍2
ዝም ብለሽ ስታስቢው
እነዚያ የማይታለፉ ቀናቶችሽን
በአላህ ቸርነት ማለፍሽ
አይገርምሽም?
በጣም ይገርማል እንጅ።

በተለይ በስደት ላይ የማትቋቋሚያቸው ችግሮች ሲገጥሙሺ ላለመውደቅ ላለመሸነፍ በአላህ ላይ ተሰፋ አድርገሺ ጥንክር የምትይው ነገር ይገርማል!!
👍1🍓1
የመኝታ አዝካር ባረከላሁ ፊኩም

بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡
👍2
09 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  09

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
ماتت قلوبكم
                            
قال شقيق بن إبراهيم :

مرَّ إبراهيم بن أدهم في أسواق البصرة، فاجتمع الناس إليه فقالوا له : يا أبا إسحاق، إن الله تعالى يقول في كتابه : ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ، ونحن ندعوه منذ دهر، فلا يستجيب لنا .

قال : فقال إبراهيم :
يا أهل البصرة ماتت قلوبكم في عشرة أشياء :

أولها : عرفتم الله، ولم تؤدوا حقه.

الثاني : قرأتم كتاب الله، ولم تعملوا به.

الثالث: ادعيتم حب رسول الله ﷺ، وتركتم سنته .

الرابع : ادعيتم عداوة الشيطان، ووافقتموه .

الخامس : قلتم : نحب الجنة ولم تعملوا لها.

السادس : قلتم : نخاف النار، ورهنتم أنفسكم بها .

السابع : قلتم : إن الموت حق، ولم تستعدوا له.

الثامن: اشتغلتم بعيوب إخوانكم، ونبذتم عيوبكم .

التاسع : أكلتم نعمة ربكم، ولم تشكروها.

العاشر: دفتتم موتاكم، ولم تعتبروا بهم 

إبراهيم بن أدهم

                 ልባችሁ ሙታለች

ሸቂቅ ቢን ኢብራሂም እንዲህ ይላል
አንድ ቀን ኢብራሂም ቢን አድሀም የተባለው ታላቁ ኢማም  በበስራ ገበያ  ያልፋል ከዛም ሰዎች ወደሱ ተሰበሰቡ እንዲህም አሉት ያአባ
ኢስሃቅ الله  ቁርዓኑ ላይ እንዲህ ይላል {ለምኑኝ እሰጣቹሃለው }እኛ ደግሞ ከረጅም ግዜ ጀምሮ ዱዓ እናረገለን ግን መልስ አላገኘንም ።
ከዛ ኢብራሂም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው
    ልባቹ በ10 ነገራቶች ሞታለች

1 አሏህን አውቃቹ ሀቁን አልተወጣቹም

2 የአሏህን ቁርአን አነበባቹ እንጅ አልሰራቹበትም

3 የነቢዩ صلى الله عليه وسلم ን ውዴታ ሞገታቹ ሱናቸውን ግን ትታቿል

4 የሸይጧንን ጥላቻ ሞገታቹ ግን በሚሰጣቹ ሃሳብ ተስማማቹ

5 ጀነትን እንወዳለን አላቹ ግን ለሷ አልሰራቹም

6 እሳትን አንፋራለን አላቹ ግን ራሳቹን ለሷ ተያዥ አርጋቹ ሰጣቹ

7 ሞት  ሀቅ ነው አላቹ ግን አልተዘጋጃቹም

8  በሰዎች ነውር ቢዚ ሆናችሁ የራሳቹን ነውር ጣላቹ

9 የጌታቹን ፀጋ እየበላቹ አላመሰገናቹትም

10 ሙታኖቻቹን እየቀበራቹ በነሱ ተግሳፅ አልወሰዳቹም

~
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال العلامة ابن سعدي رحمة الله

"ومن كان الله معه فلا خوف عليه
لقوله تعالى:
((قال لا تخافا إنني معكما أسمع وأرى)) "

تيسير اللطيف المنان ٢٣٦

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍1
ሒጃብ ሴት ልጅ ከወንድ በተለየ የምትሰራው ዒባዳ ነው ሒጃብዋን በለበሰች ልክ ዒባዳ ላይ ናት
ከመኽረሟ ሆና ከቤት ብትወጣ እንኳ እሱ ኖርማል ላይ ሆኖ ሳለ እሷ ግን በለበሰችው ሒጃብ ዒባዳ ላይ ናት
   ምክንያቱም፦
  "ሒጃብ" የአላህ እና የመልእክተኛውﷺ ትዕዛዝ ነው!!


http://t.me/https_Aselefye

በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው አሉ🍃
🍓2
አንዴ የከዳህ ሰው አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሃል


🍂«من خانك مَرة يخونك ألف مرة»/ العلامة الرسلان حفظه الله.

- وأنا أقول: «من فقد الثقة في شخص مرة محال أن يثق فيه مرة أخرى، فالثقة كالزجاج إذا إنكسر لن يعود كما كان».

«አንድ ጊዜ የከዳህ አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሀል»
{ሸይኽ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው}

- እኔም እላለሁ « በአንድ ሰው ላይ እምነት ያጣ ማንኛውም ሰው እንደገና መተማመን የማይቻል ነው, እምነት እንደ ብርጭቆ ነው, ከተሰበረ, ወደ ነበረው አይመለስም_!?

http://t.me/https_Aselefye
💯1
﴿فَناداها مِن تَحتِها أَلّا تَحزَني..﴾

💧
👍1
የሚወደድ ሠው መሆን እና
ዋጋ ያለው ሰው መሆን ትልቅ ልዩነት አለው።
አንች ግን  ዋጋ- ያላት እንቁ- እንስ -ሁኝ ኡኽትዬዬዬ¡
=
💯1
የሰውን ልጅ ሀዘኑን እንደ መደበቅ የሚያሰቃየው ነገር የለም።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍂