قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
_አንዳንድ ጊዜ ምን ያህል ጠንካራ እንድሆሽ ለማወቅ በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ጊዜዎችን ማለፍ አለብሽ.....🍃

http://t.me/https_Aselefye
💯2👍1
አንዳንዴ ግን ሌሎች ላይ የምንቆጥረውና የምናየው ችግር አይነቱ ይለያይ እንጂ በእጥፍ ሊባል በሚያስችል መልኩ እኛም ላይ ይኖራል። እኛም እንታረም ።ሌሎችንም እንረም። አላህ ሁላችንም ያስተካክለን።
      @AbuHafsaYimam
👍2
  ያለፈውን መመለስ አትችልም;  ጅማሬህም ማሳመር እንደዛው።

ነገር ግን…………
   ቀጣዩን ሕይወትህ የማስተካከል እና አጨራረስህን የማሳመር እድሉ በእጅህ ነው።


ስለዚህ………
    ቀሪውን የሕይወት ዘመንህ በላጩ ጊዜህ መሆኑን በመገንዘብ አሳምረህ አስቀጥለው!!



~🌸
👍1
07ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  07

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
قال الإمام ابن باز رحمه الله

العلمُ لا يَناله المُتكبِّرُون ولا يناله الكُسَالى والعَاجِزُون

(الفتاوى ۱٦ / ٢٠٨).


~🌸
💦 ጃቢር ቢን አብደላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

✅ ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦

↪️ መሀመድ ሆይ!!
◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ።
◾️የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ።
◾️የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ።

↪️ እወቅ‼️
🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው።
🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው።

📚(ሶሂሁል ጃሚእ)

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ?
በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም)

=t.me/AbuSufiyan_Albenan
     ዐይንህ ወንጀል በሚሰራ ሰው ላይ ካረፈ: ልብህ ላይ ከእሱ የተሻልክ ዓይነት ስሜት ወይም ኩራት እንዳያርፍብህ፤

    እሱ ሲፈተን አንተ በአላህ ዕዝነት ተጠብቀሃል።

🤲አላህ………
ለእሱ ሂዳያ ለአንተ ፅናት እንዲሰጣችሁ ለምነው!!




~🌸
💯1
08 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  08

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
🍂
መልካም ጓደኛ.........🍃

"ከመልካም ጓደኛ በላይ ደስታ የለም
ከነርሱ ከመለየት በላይ ሀዘን የለም...

ኢማሙ አሻፊዒይ {ረሂመሁሏህ}


አንዳንዶቻችን ሰዎች እርዚቅ ገንዘብ ብቻ ይመስለናል


ነገር ግን መልካም ጓደኛ ማግኘት ከእርዚቅ አንዱ ክፍል መሆኑን ዘንግተነዋል ጌታ ሆይ መልካም ጓዶችን አብዛልኝ:-

http://t.me/https_Aselefye
🍓1
✍
    ሰውየው ገበሬ ነው………
አንድ የክርስትና ዕምነት ሰባኪ ሊያከፍረው መጣና;
"ሦላሴ ማለት………"  ምናምን ብሎ ሊያብራራለት ሲል

ገበሬው:  "ሰውየው ተወኝ እስኪ! እኛ ለአንድ አምላክ እንኳ በስርዓቱ ማምለክ አቅቶናል አንተ ወደ ሦሥት አምላኮች ትጠራናለህ??"


منقل
👍2
ዝም ብለሽ ስታስቢው
እነዚያ የማይታለፉ ቀናቶችሽን
በአላህ ቸርነት ማለፍሽ
አይገርምሽም?
በጣም ይገርማል እንጅ።

በተለይ በስደት ላይ የማትቋቋሚያቸው ችግሮች ሲገጥሙሺ ላለመውደቅ ላለመሸነፍ በአላህ ላይ ተሰፋ አድርገሺ ጥንክር የምትይው ነገር ይገርማል!!
👍1🍓1