قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
👇አንድ ጥበበኛ ሰው ስለ መልካም ሴት ተጠይቆ እንዲህ አለ

✔️ጌታዋን የምትታዘዝ
✔️ቤቷን የማትለቅ
✔️አምስት ወቅት ሶላቷን የምትሰግድ
✔️ሚስጥሯን የማታወጣ
✔️ጫማዋ የማይታይ
✔️ድምጿ የማይሰማ
✔️በህዝቦቿ ዘንድ የምትወደድ
✔️የመተናነስ ባህሪ ያላት
✔️ልጆቿን የምታጠባ አዛኝ
✔️ቤቷ የቅርቢቷ ጀነት የሆነ
✔️ከባሏ መልካም ስታገኝ አመስጋኝ
✔️መጥፎ ነገር ሲገጥማት ታጋሽ
✔️ባሏ ሲገባ የምትደሰት በፈገግታ የምትቀበለው
✔️ከቤቷ ሲወጣ የምታዝን የምትናፍቅ
✔️ሲቆጣ የምትችል
✔️ወደሱ ስትመጣ የምታስደስተው
✔️ ከሷ ሲርቅ  የምትጠብቀው
✔️ምክንያት ሲያቀርብ የምትቀበለው
።

   🔥
ስለ መጥፎ ሴት ተጠይቆ እንድህ አለ

~ያለ ምክንያት ምታለቅስ
~በማያስገርም ነገር ምትስቅ
~ከቤት ከወጣች የምትገላለፅ
~ወደ ቤት ስትገባ የምትዝረከረክ
~ንግግሯ ዛቻ
~ድምጿ ብርቱ
~መልካምን ነገር የምታዳፍን
~መጥፎን ነገር የምታሰራጭ
~በችግር ላይ የማትታገስ
~ጊዜው ሲዞርበት አብራ ምትዞርበት
~ሲገባ የምትወጣ
~ሲወጣ የምትገባ
~ሲቀርባት የምትርቅ
~የዋለላትን በጎ ነገር የምትክድ
~በተቆጣች ጊዜ ምታምፅ
~ልጆቿ የተራቡ
~ዋጂብ ሰላቶቿ የተተው
~ጌታዋ የተቆጣባት
~ባሏ የሚፀፀትባት
~ሸይጧን የሚወዳት
~በድላ ቅሬታ የምታቀርብ
~ባላየችው ነገር ላይ የምትመሰክር
~ከሩቅ ሆኗ የምትወቅስ
🔥ምላሷ ረጅም
~ልብሷ አጭር
~ቤቷ የተተወ
~ንግግሯ ውሸት
~ለቅሶዋ አመፅ
~በዋይታ የተፈተነች

ኮፒ🍬
👍1
የጧት ስንቅ.............👌

ቁረአን የልብ ብረሀን ነው!!

🎧💦👌
💯1
Audio
📌محاضرة بعنوان①:

مواعظ وعبر من حديث: "يامحمد عش ماشئت فإنك ميت "

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
👍1
    በጣም ሰቃቅለህ እንዲያዋርዱህ አትፍቀድላቸው;
   በጣም አሳንሰህም አትበድላቸው፤

  እነርሱ እነሱ እንዲሆኑልህ ልካቸውን ስጣቸው!!
👍1
ሱፍያኑ ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ:-

«አንድ ወንድ ሴት ልጅን ለትዳር ፈልጓት
ምን አላት ብሎ ከጠየቀ እሱ ሌባ መሆኑን እወቅ
።»

ወንዶች ራሣችሁን ችላችሁ አግቡ¡
ወንድ የሚያገባው ባለቤቱን ሊያሥተዳድር ነው**__
ወንድ ልጅ በሴት ላይ "ቀዋም" ነው የተባለው እርሷን ቀጥ አድርገህ የማስተዳደር ሃላፊነት የአንተ መሆኑን እንደሆነ አትርሳው።

የራስህ የሆነ ነገር ሊኖርህ ይገባል!!
የሴት ቤት አያኮራህም አንድ ቀን ግጭት ቢፈጠር
አንዳንድ ሴቶች አያስተነትኑም ባሌ ነው ምናምን አይሉም
ልብስህን በፌስታል አስይዛ ንካው ሂድ ውጣ ነው የምትልህ
ደግሞም ይህን ነገር  ተከስቶ እያየነው ነው ወል አጀብ!!
እና አኺ ሀላል ስራ እስከሆነ ድረስ መተዳደሪያ እድኖርህ
ድጋም ቢሆን ፍለጥ ስራ ክቡር ነው። ሀላል ስራ አይናቅም እና
በአላህ ታግዘው ውጥረህ ሰርተህ ለሚስትህ ማስተዳደሪያ እሚሆን ያዝ!!
የሰው ወርቅ አያደምቅ
የሴት ገንዘብ አያዛልቅ!
=
🍓1
የትዕግስታቹ መጠን ለዛ ሰዉ ያላችሁ የፍቅር ልክ ማሳያ ነዉ........🍂

http://t.me/https_Aselefye
📖 {…وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا…}

ከቅጠልም አንዲትም የምትረግፍ የለችም ቢያውቃት እንጂ…


  በስምጥ ሸለቆ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች ውስጥ ረግፋ የምትወድቅ አንዲትም ቅጠል የለችም: አላህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ!

ታድያ
  እንባህን  ስሞታህን ዱዐህን የማያውቅ ይመስልሃልን ?


~
በብልጠታችን አይደለም ሁሉም ነገር የሆነው
አላህ ስለ ፃፈልን እንጂ !!

እኛ አቀድንበት አለምንበት አላማ ብንደርስ በእኛ ችሎታ ሳይሆን  በአላህ እገዛ ነው

ሀይልም ብለሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጅ
=
💯1🍓1
👉ፅናትሽ_ማረከኝ👈

~የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ፡

የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ፡

የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ፡

በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ፡

{{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}}

~የውስጥ ጥንካሬሽ ተስፋ አጎናፀፈኝ፡

ምን እንኳን ቢጠሩሽ ሁሉም በየደጁ፡

ገበያ አውጥተው ሊሸጡሽ ቢያውጁ፡

~ውድ ነኝ አልሻቸው አይደለሁ ዚቲቶ፡

ማንም መንገደኛ በሾለ ምላሱ በውሸት አግባብቶ ፡

በወረደ ዋጋ ሚገዛኝ አስማ
ምቶ፡
🍂
    አትዘን!!

ምክንያቱም፦
  ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ??

ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል?
አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል?
ያሰብከው ተበላሽቶ አዝነሃል: ከዝያ ተመልሷል?


ሀዘን…………
  የትናንቱ ኪሳራህ ላይመልስ
  የነገው ስኬትህ ላያመጣልህ
የዛሬው ደስታህን የሚሰርቅ ብቻ ነው።


http://t.me/https_Aselefye

~
ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ?


እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።
🍂
    በየትኛውም ሎጂክም ይሁን እምነት
መራቆት ውበት ሊሆን አይችልም!!


~