ምክር ከ🍃 ٱختي الغالي
: አብሽሪ ዱኒያ የፊትና ሀገር ናት ቢሆንም መታገስ ነው በዛም አነሰም ሁላችንም እንፈተናል
ቢሆንም እንታገስ
ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርሽ አንች አትጊፊያቸው አታስቀይሚያቸው ወዶና መርጦ ለሄደ እንዳትጨነቂ
እነሱ አሏህ አደሉም ሳናቃቸው እንደኖርነው ሁሉ አሁንም ያለ እነሱ መኖር እንችላለን ላተህዘኒ ለማለት ነው !!🍃
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

🥀መግለፅ ያቃተኝን ባፌ ተናግሬ
በአንቺ ልክተበዉ አግዢኝ ብዕሬ
አንደበቴ ታሥሮ ሲንተባተብብኝ
እኔም ልፃፍብሽ አንቺም እሺ በይኝ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
በአንቺ ልክተበዉ አግዢኝ ብዕሬ
አንደበቴ ታሥሮ ሲንተባተብብኝ
እኔም ልፃፍብሽ አንቺም እሺ በይኝ
ከአንደበቴ ከማወጣዉ ይልቅ በብዕሬ የምፅፈዉ ይቀለኛል ተናግሬ ያልገለፅኩት ሃሣቤን ያብራራልኛል.....🖌ብዕሬዋ ኑሪልኝ🍃https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
የሠዉ ልጅ በተለያየ ምክኒያት ልብን እንዳልነበረ አድርጎ ይሰባብረዋል
🍁
ደስ የሚለዉ ነገር ግን ከቀድሞዉ በተሻለ አጠንክሮ የሚጠግን ቻይ ጌታ አለን
#አልሃምዱሊላህ
🍁
ደስ የሚለዉ ነገር ግን ከቀድሞዉ በተሻለ አጠንክሮ የሚጠግን ቻይ ጌታ አለን
#አልሃምዱሊላህ
✍️انا متعب جدًا لا ،اريد ان احب او اكون محبوبًا اريد فقط ان اكون وحدًا........💧
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
﴿وَاللهُ يَقُولُ الْحَقَّ وَهُوَ يَهْدِي السَّبِيلَ﴾
«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى ، وَنَعُوذُ بِكَ مِنَ الضَّلَالِ»
«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى ، وَنَعُوذُ بِكَ مِنَ الضَّلَالِ»
የምትኖሩበትን ቦታ ሁሉ በመልካም ነገር አስገልፁት
ያረፋችሁበት ጥላ በጥሩ ጠረናችሁ ሊታወቅ ግድ ይላል
ያረፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ጠረን ሊታወቅ አይገባም
ይህ ማለት በሽታ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ጥሩ በሆኑ ነገራቶች ሊታወቅ ነው እሚገባው
እንጂ ያለፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ነገር ሊታወቅ አይገባም።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ያረፋችሁበት ጥላ በጥሩ ጠረናችሁ ሊታወቅ ግድ ይላል
ያረፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ጠረን ሊታወቅ አይገባም
ይህ ማለት በሽታ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ጥሩ በሆኑ ነገራቶች ሊታወቅ ነው እሚገባው
እንጂ ያለፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ነገር ሊታወቅ አይገባም።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣ ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡ እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
منقول
=https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
منقول
=https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አንዳዴ ሰዎች በክፉ አቅደዉ በወረወሩህ ጉድጓድ ጌታህ አንስቶ ከእነሡ በላይ ከፍ ያደርገሃል
እነሡ የመጨረሻዉ ነዉ ብለዉ አስበዉ ሢወረዉሩህ ጌታህ ግን ያን ጉዞ የስኬትህ ጅምር ያደርገዋል
መገፋትህን ብዙም አትጥላዉ! መገፋት ጥሩ ነዉ ወተት ተገፍቶ ይረጋና አናት ላይ ይወጣል ይላሉ የሃገሬ ሠዎች!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
እነሡ የመጨረሻዉ ነዉ ብለዉ አስበዉ ሢወረዉሩህ ጌታህ ግን ያን ጉዞ የስኬትህ ጅምር ያደርገዋል
መገፋትህን ብዙም አትጥላዉ! መገፋት ጥሩ ነዉ ወተት ተገፍቶ ይረጋና አናት ላይ ይወጣል ይላሉ የሃገሬ ሠዎች!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ብዙ አውቆ ተግባር ላይ ባዶ ከመሆን ትንሽ አውቆ ባወቀው የሰራ የተሻለ ነው።
እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ ነው!!
ደህና ቆዩልኝ
~
እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ ነው!!
ደህና ቆዩልኝ
~