قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ትዝታም የህይወታችን አንዱ ክፍል
ያሳለፍናቸው ውብ ነገራቶች ትዝ ሲሉን ፈገግ ያደርገናል ቢደገሙስ ብለን እንመኛለን ግን አልፈዋል ዛሬ ሌላ ቀን ነው,

መጥፎዎቹም አልፈዋል ግን ጠባሳቸው አይለቅም አንዳንዴ ያገረሻል

በቃ ህይወት እንደዚህ ናት....💦
➷💎መሰረቷን በተውሒድና በሱና ያቆመች እንስት ውድ ነች!

የአላህን ቃል ቁርኣንና የነብዩን ሐዲስ ሀፍዞ የሚያሳፍዛት ጀግና

ወንድ እንጂ በጥጋ ጥጉ እየመጣ
አማርኛ አበጃጅቶ ልቧን የሚያደርቃት ሀያዕዋን የሚገፋት

ወንድ አይማርካትም::
🍓2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ حَتَّىٰۤ إِذَا ضَاقَتۡ عَلَیۡهِمُ ٱلۡأَرۡضُ بِمَا رَحُبَتۡ وَضَاقَتۡ عَلَیۡهِمۡ أَنفُسُهُمۡ وَظَنُّوۤا۟ أَن لَّا مَلۡجَأَ مِنَ ٱللَّهِ إِلَّاۤ إِلَیۡهِ ثُمَّ تَابَ عَلَیۡهِمۡ لِیَتُوبُوۤا۟ۚ إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ }

[سُورَةُ التَّوۡبَةِ: ١١٨]
🍓2
✍
     ያስተውሉ!!

❌"ድንገት ተገናኘን, ድንገት መጣን, ድንገት ተከሰተ, ድንገት ምናምን………" አይባልም።

ምክንያቱም፦
    በአላህ ውሳኔ (ቀደር) እንጂ በድነገት የሚከሰት ነገር የለም!!


  የፈለግንበት ኒያችን አላህ የሚያውቀው ቢሆንም, ክፉ አመለካከት ኖሮን ባይሆንም; ስህተት ከሆኑ አባባሎች ምላሳችን መራቅ አለበት።

🍃
💯1
- القارئ : محمود خليل الحصري🌧🔊
سُورَة البَقَرَة

-القَارِئ:مَحْمُود خَلِيل الحُصَرِي
🍂

http://t.me/https_Aselefye
🍂በሰለፎች ጊዜ ...
ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ
እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች
አሁን ደግሞ
ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት)
ሴት ጀርባ ...
ደዩስ የሆነ ወንድ አለ.

ደዩስ ማለት
ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው
ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ምንም የማይመስለው።

~🌸
15 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  15◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
-

قال شيخ الإسلام ابن تيمية- رحمه الله - :

وَأَصْلُ الدِّينِ أَنْ يَكُونَ الْحُبُّ لِلَّهِ،
وَالْبُغْضُ لِلَّهِ،
وَالْمُوَالَاةُ لِلَّهِ،
وَالْمُعَادَاةُ لِلَّهِ،
وَالْعِبَادَةُ لِلَّهِ،
وَالِاسْتِعَانَةُ بِاللَّهِ،
وَالْخَوْفُ مِنَ اللَّهِ،
وَالرَّجَاءُ لِلَّهِ،
وَالْإِعْطَاءُ لِلَّهِ، وَالْمَنْعُ لِلَّهِ،
وَهَذَا إِنَّمَا يَكُونُ بِمُتَابَعَةِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ، الَّذِي أَمْرُهُ أَمْرُ اللَّهِ، وَنَهْيُهُ نَهْيُ اللَّهِ، وَمُعَادَاتُهُ مُعَادَاةُ اللَّهِ، وَطَاعَتُهُ طَاعَةُ اللَّهِ، وَمَعْصِيَتُهُ مَعْصِيَةُ اللَّهِ.

【 منهاج السنة النبوية (٢٥٦/٥) 】

~🌸
🍓1
~በትዳር ሕይዎት ውስጥ ከባሏ በኩል የሚያጋጥሟትን የተለያዩ ፈተናዎች አሳልፋ ለቤተሰብ የምታወራ ሚስት በትዳሯ የመቀጠል እድሏ ጠባብ መሆኑ አይቀርም።

ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ ከውጭ ባሉ ጣልቃ-ገቦች የቱንም ያክል አይስተካከልም።ይልቁንም የከፋ ቂም ያስይዛል።ለእልህ ሊጋብዝም ይችላል።ይሄ ደግሞ ፍፃሜው ሁሉንም የሚጎዳ ይሆናል።


ስለዚህ ጠንቀቅ በሉ ጥንዶች

منقل
018 Al-Kahf
Saud Al-Shuraim
🎙 ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
ትልሻለች ያንችው ቢጤ እህትሺ.....!!

ይህ መልፋት መድከምሺ ምድነው ነገሩ፡

ለራስሺ ካልሆነ ምን ያደርጋል ብሩ፡

ብሩን ስትበትኝ ለለመነሺ ሁሉ፡

ለራሴ ሳትይ ስትልኪ ብሩን፡

ለሰው ስትኖሪ   ራስሺን ጥለሺ፡

እድሜሺን ሁሉ በስደት መፅውተሺ፡

ቀኖቹም ሄዱ አመታት አስቆጠርሺ፡

የልጅነት እድሜ በስደት ጨርሰሺ
፡

ተሳሰቢ እህቴ ተይ ዘወር ብለሺ፡

መመንዘርሺ ይቅር ብር ለጠየቀሺ፡

ራስሺን ቻይ ጥቀሚ ለራስሺ፡

ቆጥቢ አታባክኝ ብርሺን save አድርገሺ፡

እውነት እዳይመስልሺ ዛሬ የወደዱሺ፡

ነገ ይሸሹሻል ዛሬ የወደዱሺ፡

ስላለሺ እኮነው አሁን የሚወዱሽ፡

እጅሺ ባዶ ሲሆን ብርማ ስታጭ
፡

የዛኔ ይሸሻሉ አሁን የሚወዱሺ፡

ጠንቅቀሺ እወቂ ይህንን አስበሺ፡

እውነት እዳይመስልሺ ይሄ መወደድሺ፡

ግዜውይ ጥቅም ነው  አንችን ያስወደደሺ፡

እጅሺ ባዶ ሲሆን  ነው ያኔ የሚጠሉሺ፡

ስለዚህ እህቴ አስተንትኒ እባክሺ፡

ራስሺን ቻይ ጥቀሚ ለራስሺ፡

ብርሺን save አድርጊ አታባክኚ እባክሺ፡

ትልሻለች ያንችው ቢጤ እህትሺ!
!

ስሚ አድርሺ ለእህትሺ......!?
=
💯4
*باب فضل ضعفة المسلمين والفقراء والحاملين،*

*قال تعال ،* { وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ اَ۬لذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَوٰةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُۥۖ وَلَا تَعْدُ عَيْنَٰكَ عَنْهُمْ }...
ነፍስህንም፤ ከእነዚያ ጌታቸውን ፊቱን « *ውዴታውን* »የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ ከሚግገዙት ጋር አስታግስ፡፡ የቅርቢቱንም ሕይወት ሽልማት የምትሻ ሆነህ *ዓይኖችህ ከእነሱ (ወደ ሌላ) አይለፍ።*

وعن ابي هريرة رضي الله عنه، عن رسول الله صل الله عليه وسلم، قال « *إِنه ليأتي الرجل السمين العظيم يوم القيامة لا يزين عند الله جناح بعوضة ።* *متفق عليه،*
አቡ ሑረይራ ባስተላለፈዉ *ሀዲስ* የአላህ መልእክተኛ «ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዲህ ብለዋል ይላል፦
*የቂያማ ቀን ትልቅና ወፍራም የሰባ* ሰዉየ ይበጣል አላህ ዘንድ ያሰዉየ *የቲንኝ ክብደት ያክል* ሚዛን አይኖረዉም አይመታም።
📘 *ሀዲሱን ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል።*

ኮፒ
በዙሪያዬ ብዙ ከዋክብቶች አሉ ነገር ግን እኔ የምናፍቀው ጨረቃየን ብቻ ነው፣

ኡህ......💧
💯1🍓1