قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
14 «ሪሳላቱ አልሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  14◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
መሄድን ወሰንኩኝ.........!!

ተነሳሳ ልቤ ሊሄድ ነው መሰለኝ፡

አዘገጃጀሁኝ ጓዜን እረተብኩኝ፡

ስደት በቃህ ብዬ ልቤን አሳመንኩኝ፡

ጀሊሉ ጌታዬን በጣምም ለመንኩኝ፡

ሀሳቤን ምኞቴን አሳካልኝ አልኩኝ
፡

በሰላም ወደ ሀገር መልሰኝ እያልኩኝ፡

ዱኒያ አትጠገብም አሁንስ ወሰንኩኝ፡

ችላ ብሎ መሄድ ለልቤ ነገርኩኝ፡

ስደት ከመጣሁኝ  ብዙ አመትም ሆነኝ፡

ብር  እያታለለኝ እድሜዬን ጨረስኩኝ፡

በለጋ እድሜዬ ከሀገር የወጣሁኝ፡

በስደት አለም ላይ አሁንስ በሰልኩኝ፡

የልጅነት እድሜ እዚሁ ጨረስኩኝ፡

ይሄንን መሄዴን አላህ ቢያሳካልኝ፡

አሰብኩ አወጣሁት መሄድን ወሰንኩኝ
፡

ትድረስ ለምትሄዱ ስደተኞች!!
👍3
قَالَ الإمام ابنُ القَيِّم - رَحِمَهُ اللَّه :-

« للعَبدِ رَبٌّ هُوَ مُلاقِيه وبَيْتٌ هُوَ سَاكِنه، فَيَنبَغِي لَهُ أن يَستَرضِي رَبَّهُ قَبلَ لِقَائِه، وَيُعَمِرُ بَيتَهُ قَبلَ إنتِقَالِه إلَيه. »

(الفَوَائِدْ صـ ٣١ )

ኢማሙ ኢብኑል-ቀዪም الله ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል:-

(ለአንድ ባርያ የሚገናኘዉ ጌታና የሚኖርበት ቤት አለው።
ታድያ, ከጌታው ጋር ከመግናኘቱ በፊት ጌታውን ማስወደድና ወደ መኖሪያ ቤቱ ከመሸጋገሩ በፊት መኖሪያ ቤቱን ማሳመር ይገባዋል!)

📚 (አል-ፈዋኢድ ገጽ 31)

~🍂
✍
    እሷን ለማግባት አባቷን ዐስር ዓመታት ማገልገል?
      ምን ቢኖራት ነው??


📖{قَالَ إِنِّىٓ أُرِيدُ أَنْ أُنكِحَكَ إِحْدَى ٱبْنَتَىَّ هَٰتَيْنِ عَلَىٰٓ أَن تَأْجُرَنِى ثَمَٰنِىَ حِجَجٍۢ ۖ فَإِنْ أَتْمَمْتَ عَشْرًۭا فَمِنْ عِندِكَ ۖ وَمَآ أُرِيدُ أَنْ أَشُقَّ عَلَيْكَ ۚ سَتَجِدُنِىٓ إِن شَآءَ ٱللَّهُ مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ}
{"እኔ ከእነዚህ ሁለት ሴት ልጆቼ አንዲቷን ላጋባህ እሻለሁ። ስምንት ዓመታት ልታገለግለኝ; ዐስር ብትሞላም ከአንተ ነው። ባንተ ላይ ማስቸገርንም አልሻም፡፡ አላህ የሻ እንደሆነ ከመልካሞቹ ሆኜ ታገኘኛለህ" አለው፡፡}

     [አል_ቀሰስ:²⁷]


  ምን ዐይነት ሴት ብትሆን ነው? ምን ቢኖራት ነው? ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ይሆን ዘንድ ከነበሯት ነገሮች ሁሉ ውድ የነበረው አላህ እንዲህ አወድሶ ያወሳልናል።

📖{فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ…}
{ከሁለቱ አንዷ በሐያዕ የምትሄደ ሆና መጣቸው…}


   በውበቷ, በቁመናዋ, ወይም በሌላ ዝናዋ ሳይሆን; ለአንዲት ሴት ልጅ ከሁሉም ነገር የበለጠ በሆነው ነገሯ "በሐያዕዋ" አላህ ገለፃት!!

ኮፒ
ትዝታም የህይወታችን አንዱ ክፍል
ያሳለፍናቸው ውብ ነገራቶች ትዝ ሲሉን ፈገግ ያደርገናል ቢደገሙስ ብለን እንመኛለን ግን አልፈዋል ዛሬ ሌላ ቀን ነው,

መጥፎዎቹም አልፈዋል ግን ጠባሳቸው አይለቅም አንዳንዴ ያገረሻል

በቃ ህይወት እንደዚህ ናት....💦
➷💎መሰረቷን በተውሒድና በሱና ያቆመች እንስት ውድ ነች!

የአላህን ቃል ቁርኣንና የነብዩን ሐዲስ ሀፍዞ የሚያሳፍዛት ጀግና

ወንድ እንጂ በጥጋ ጥጉ እየመጣ
አማርኛ አበጃጅቶ ልቧን የሚያደርቃት ሀያዕዋን የሚገፋት

ወንድ አይማርካትም::
🍓2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ حَتَّىٰۤ إِذَا ضَاقَتۡ عَلَیۡهِمُ ٱلۡأَرۡضُ بِمَا رَحُبَتۡ وَضَاقَتۡ عَلَیۡهِمۡ أَنفُسُهُمۡ وَظَنُّوۤا۟ أَن لَّا مَلۡجَأَ مِنَ ٱللَّهِ إِلَّاۤ إِلَیۡهِ ثُمَّ تَابَ عَلَیۡهِمۡ لِیَتُوبُوۤا۟ۚ إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ }

[سُورَةُ التَّوۡبَةِ: ١١٨]
🍓2
✍
     ያስተውሉ!!

❌"ድንገት ተገናኘን, ድንገት መጣን, ድንገት ተከሰተ, ድንገት ምናምን………" አይባልም።

ምክንያቱም፦
    በአላህ ውሳኔ (ቀደር) እንጂ በድነገት የሚከሰት ነገር የለም!!


  የፈለግንበት ኒያችን አላህ የሚያውቀው ቢሆንም, ክፉ አመለካከት ኖሮን ባይሆንም; ስህተት ከሆኑ አባባሎች ምላሳችን መራቅ አለበት።

🍃
💯1
- القارئ : محمود خليل الحصري🌧🔊
سُورَة البَقَرَة

-القَارِئ:مَحْمُود خَلِيل الحُصَرِي
🍂

http://t.me/https_Aselefye
🍂በሰለፎች ጊዜ ...
ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ
እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች
አሁን ደግሞ
ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት)
ሴት ጀርባ ...
ደዩስ የሆነ ወንድ አለ.

ደዩስ ማለት
ለቤተሰቡ ቅናት (ደንታ) የሌለው
ቤተሰቡ ውስጥ አፀያፊ ነገር ቢከሰትም ምንም የማይመስለው።

~🌸
15 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  15◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
-

قال شيخ الإسلام ابن تيمية- رحمه الله - :

وَأَصْلُ الدِّينِ أَنْ يَكُونَ الْحُبُّ لِلَّهِ،
وَالْبُغْضُ لِلَّهِ،
وَالْمُوَالَاةُ لِلَّهِ،
وَالْمُعَادَاةُ لِلَّهِ،
وَالْعِبَادَةُ لِلَّهِ،
وَالِاسْتِعَانَةُ بِاللَّهِ،
وَالْخَوْفُ مِنَ اللَّهِ،
وَالرَّجَاءُ لِلَّهِ،
وَالْإِعْطَاءُ لِلَّهِ، وَالْمَنْعُ لِلَّهِ،
وَهَذَا إِنَّمَا يَكُونُ بِمُتَابَعَةِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ، الَّذِي أَمْرُهُ أَمْرُ اللَّهِ، وَنَهْيُهُ نَهْيُ اللَّهِ، وَمُعَادَاتُهُ مُعَادَاةُ اللَّهِ، وَطَاعَتُهُ طَاعَةُ اللَّهِ، وَمَعْصِيَتُهُ مَعْصِيَةُ اللَّهِ.

【 منهاج السنة النبوية (٢٥٦/٥) 】

~🌸
🍓1
~በትዳር ሕይዎት ውስጥ ከባሏ በኩል የሚያጋጥሟትን የተለያዩ ፈተናዎች አሳልፋ ለቤተሰብ የምታወራ ሚስት በትዳሯ የመቀጠል እድሏ ጠባብ መሆኑ አይቀርም።

ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ ከውጭ ባሉ ጣልቃ-ገቦች የቱንም ያክል አይስተካከልም።ይልቁንም የከፋ ቂም ያስይዛል።ለእልህ ሊጋብዝም ይችላል።ይሄ ደግሞ ፍፃሜው ሁሉንም የሚጎዳ ይሆናል።


ስለዚህ ጠንቀቅ በሉ ጥንዶች

منقل