قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
01 የተውጂሀት ደርስ መግቢያ
በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  01

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
...በትክክል “ሰለፊይ” ነህን ?

هل انت سلفي حقا ؟

አንተ በትክክል “ሰለፊይ” ነህን ?

❏ قال شيخنا صالح الفوزان حفظه الله :

فإذا أردت أن تكون سلفيا حقا.

فعليك أن تدرس مذهب السلف بإتقان .

وتعرفه ببصيرة ، ثم تعمل به من غير غلو ومن غير تساهل.

هذا هو منهج السلف الصحيح ، أما مجرد الإدعاء والإنتساب من غير حقيقة ، فهذا يضر ولا ينفع .

📔 التعليقات التوضيحية على مقدمة الفتوى الحموية ( ص٥٩ )

መልስ ፦

⛓ የእውነት “ሰለፊይ” መሆን ከፈለክ ... በአንተ ላይ የሰለፎችን አካሄድ በመረዳት መማር ላይ አደራክን !

በመገንዘብ ታውቀዋለክ ! ከዚያም ድንበር ከማለፍና ከመለሳለስ ውጪ ሆነክ ትተገብረዋል !

ትክክለኛው የሰለፎች ጎዳና ይህ ነው።

ከእውነታው ውጪ ወደ “ሰለፊያ” መሞገትና መጠጋት ብቻ ከሆነ ይህ ይጎዳል እንጂ አይጠቅምም !!!

(( በታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))
               
ኮፒ
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
   ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔖ክፍል  10

ተ
    ጀ
         መ
              ረ

=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream=38acd9f4b529e52990
10 «ሪሳላቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  10◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
سورة الكهف - خالد الجليل
<unknown>
🎙ቃሪእ ኻሊድ ጀሊል ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا }
قال الشاعرُ

_لــِٔن رفع الغنيُّ لـِواءَ مـالٍ
ባለ ሀብቱ የገንዘቡን ባንድራ ከፍ አድርጓ ቢያውለበልብ፣
_لاَنـتَ لِواءَ عِلمكَ قد رفعْتا
አንተ የዕውቀት ባንድራህን
በእርግጥም ከፍ አድርገህ አውለብልበሀል ።

قال سبحانه وتعالى: { یَرۡفَعِ ٱللَّهُ ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمۡ وَٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡعِلۡمَ دَرَجَـٰتࣲۚ وَٱللَّهُ بِمَا تَعۡمَلُونَ خَبِیرࣱ }

~🌸
ሪዝቅ የሚፈልግ የሚታገል ከአፈር!
የገበሬ ልጅ ነኝ የሚሸከም ሞፈር
!

ሞፈር እና ቀበር ደራርቦ የሚሸከም፡

ዳገት ቁልቁለቱን ሂዶ የሚቆፍር፡

ብርድ እና ፀሀዩን ችሎ ያሳለፈ፡

ሪዚቅ ለመሰብሰብ ስበብ ያደረሰ፡

በሀላሉ ስራ እጅግ የደከመ፡

እጆቹ ቆርፍደው እግሩ ተሰንጥቆ፡

ሰውነቱ ቀጥኖ ከሰውነት ወቶ፡

እንድህ መሰቃየት ድክምክም ማለቱ፡

ገበሬው አባቴ ለሱ አይደለም እኮ፡

ለልጆቹ ነው ህይወቱን የሰጠው፡

ገበሬው አባቴ በጣም እወድሀለሁ፡

ለአባታችሁ አድርሱ የእኛ ልዩወች፣ እንቁወች፣ ለእኛ የኖሩ፣ የደከሙ ፣ የተጎሳቆሉ ከአላህ በታች ለሁሉም ነገር ስበቦቻችን ስለ አባት ቢነገር ማለቂያ የለውም...........!!
=
👍3
እንዲህ መባል አያምሽም በአሏህ⁉️

👉 አይ የአረብ ሀገር ሴት‼️

የማንም መጨዋቻ መሆን እንደት ይበሽቃል⁉️ቀልድ እንዳይመስላችሁ ወላሒ የብዙ ዋልጌወች መጫወቻ የሆኑ ቢነግሯቸው የማይሰሙ እጅግ ነፈዝ የሆኑ እህቶች አሉን‼️

👉ምን ይደረጋል ስጋ ተቆርጦ አይጣል።

ይህ ምኑ ይገርማል ለቲክቶከር ፣ለዩቲወበር የቤት እቃ ሳይቀር የሚያሟሉትኮ የኛወቹ እንከፎች ናቸው።

......እህህህህ ተቃጠልንኮ ጋይስ⁉️

እስኪ ይህን እንኳን አይታችሁ ይቆጫችሁ የማንም መሳቂያ መሳለቂያ መሆን አይሰማችሁምን⁉️

እስኪ ተማከሩ እህቶቻችሁን ምከሯቸው
የማንም ጫት ቃሚ መጫወቻ መሆን
የማንም አረቂያም መሳለቂያ መሆን
የማንም ወንበዴ መሳቂያ መሆን አያማችሁም እንዴ.....‼️


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ከኢማሙ ሻፊኢይ (ረሂመሁላህ) ወርቃማ
አባባሎች መካከል

ሠዎች በአጠቃላይ ሙተዋል እነዚያ
እውቀት ያላቸው ሲቀሩ
እውቀት ያላቸውም ቢሆኑ ተኝተዋል በጎ
ስራን የሰሩት ሲቀሩ
በጎ ሠሪዎቸም ተታለዋል ለአላህ ብለው
የሚሰሩት ሲቀሩ
እነዚያ ለአላህ ብለው የሚሰሩት ሁሌም
እሡን በመፍራት ላይ ናቸው፡፡

~🌸
اللّهُمَّ اجْعَلِ _{القَنَاة}_حُجّةً لِي؛ لاَ عَلَيَّ_🍂
‏🍂قال العلامة المحدث مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:

نخشى أن أقواماً يتعلمون عندنا، ويدخلون الجنة
ونحن عند الأبواب، أو نحن - والعياذ بالله - قد أُخذ بنا إلى مكان آخر.

ينبغي أن نخشى على أنفسنا من الرياء، وينبغي أن نخشى على أنفسنا من الغرور.
قمع المعاند صـ ١٤٧

“ሰዎች እኛ ዘንድ ተምረው እነሱ ጀነት ሊገቡ እኛ ደግሞ በራፍ ላይ ልንሆን ወይም አላህ ይጠብቀንና ወደ ሌላ ቦታ እንዳንወሰድ እንፈራለን።

ነፍሲያችን ላይ ከ “ሪያ” ወይም ከይዩልኝ ልንፈራ ይገባናል፤ ነፍሲያችን ላይ በራስ ከመደነቅ ልንፈራ ይገባናል።”
   [ኢማሙ ሙቅቢል
          አላህ ይዘንላቸው]

~🌸
  አንድ ወንድ ፂሙን በመላጨቱ ብቻ 4 ዐይነት ወንጀሎች ይሰበስባል፦

የረሱልﷺ  ትዕዛዝ ይቃረናል፤
በከሃዲያኖች ይመሳሰላል፤
በሴቶች ይመሳሰላል፤
ሸይጣንን ይታዘዛል!!


منقل.
~🌸
👍1
እምባ እና ዝምታ ድምፅ የሌላቸው ግን ደግሞ ፈጣሪ ብቻ የሚያዳምጣቸው ቋንቋ ናቸው።

http://t.me/https_Aselefye

....💧
🍓1
ምንም የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትጣር። ምክንያቱም፦
የማይቻል ነገር ነው

ባይሆን ከስህተቱ የሚማር ሰው ለመሆን ሞክር።
ይህ ትልቅነት ነው።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
القارئ : فيصل الهاجري
◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌
የጧት ስንቅ.......
ጣፋጭ ቲላዋ