This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙም አትተክዝ
ማዕበሉ ቢያናዉጥህ ከወዳ ወዲህ
ፈተናዉ ጠንቶ ተስፋ ቢያሥቆርጥህ
ጌታህኮ አዛኝ ነዉ ጭራሽ አይተዉህም
እንኳን አሁን እና ድሮም አልረሳህም
በእናትህ ማህፀን ብቻህን ሆነህም
እናም ወዳጄ!
አብሽር ለበጎ ነዉ ታገስ ግዴለህም
ታፈራለህ እንጂ ጭራሽ አትከስርም
ቀና በል እጅ አትስጥ ከንደገና ተጓዝ
በርታ በል ወዳጄ በአላህ ተመርኮዝ
ብቻ የሡን መንገድ ጠበቅ አድርገህ ያዝ
ሃሳብ ጭንቅ አታብዛ ብዙም አትተክዝአትተክዙ ወዳጆቼ እየሆነ ያለዉ ሁሉ ያልፋል! ዱንያ ላይ ያለ ነገር በሙሉ ቢዘወትር ኖሮ እኛ ዛሬ ላይ ባልኖርን እና ዱንያ ሁሏም የድሮ ሰዎች ሐብት በሆነች ነበር። ግን ያልፋል እነሡ እኛን ተክተዉ አለፉ እኛም ተክተን እናልፋለን የተካናቸዉም ተክተዉ ያልፋሉ ስለዛ ለሚያልፍ ቀን ለሚያልፍ ዛሬ ብዙ አትተክዙ ፈአብሽሩ አላህ አይረሳንም ሁሌም እኛጋ ነዉ።
~🌸
05 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 05◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 05◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ስልካችን እንዴት ነው???
ተኝተን ላንንሳ እንችላለን....!!
በተኛንበት ላንመለስ ወደ መጨረሻው
ሀገር ልንሄድ እንችላለን!!
#«gallerችን» ውስጥ ምን ምን አለ!?
በተለያዩ ሚድያወቻችን ፖስቶች
ምን ምን ፖስተናል!?
በየ ቻቶቹ ምን አይነት የተፃፊ
የተፃፃፍናቸው ፁሁፎች አሉ!?
አውድዮ ማስቀመጫወች ምን ምን አሉ ቁረኣን፣ ሀድስ፣ ሙሀደራ ወይስ ከዚህ ውጭ?
ስንሞት ስልካችን ቢከፈት የማንወቀስበት ነገር ይሁን!!
በህይወት እያለን ስልካችንን ቤተሰብ ጓደኛ ቢያዩት የማናፍርበት ይሁን ድንገት ስጡን ልደውልበት ቢሉ ላጥ አድርገን የምንሰጥ እንጅ እዳያዩብን ስልካችን ውጥስ ያለውን ደላልተን ቆይ ብለን ፈትሸን የምንሰጥ አይሁን!!
አላህ ለሁላችንም ይዘንልን አላህን ፈሪወች ያድርገን
ስልካችንን መልካም ነገሮች የምንሰራበት የምንጠቀምበት የምንማርበት #ረበና ያድርግልን!!
=
ተኝተን ላንንሳ እንችላለን....!!
በተኛንበት ላንመለስ ወደ መጨረሻው
ሀገር ልንሄድ እንችላለን!!
#«gallerችን» ውስጥ ምን ምን አለ!?
በተለያዩ ሚድያወቻችን ፖስቶች
ምን ምን ፖስተናል!?
በየ ቻቶቹ ምን አይነት የተፃፊ
የተፃፃፍናቸው ፁሁፎች አሉ!?
አውድዮ ማስቀመጫወች ምን ምን አሉ ቁረኣን፣ ሀድስ፣ ሙሀደራ ወይስ ከዚህ ውጭ?
ስንሞት ስልካችን ቢከፈት የማንወቀስበት ነገር ይሁን!!
በህይወት እያለን ስልካችንን ቤተሰብ ጓደኛ ቢያዩት የማናፍርበት ይሁን ድንገት ስጡን ልደውልበት ቢሉ ላጥ አድርገን የምንሰጥ እንጅ እዳያዩብን ስልካችን ውጥስ ያለውን ደላልተን ቆይ ብለን ፈትሸን የምንሰጥ አይሁን!!
አላህ ለሁላችንም ይዘንልን አላህን ፈሪወች ያድርገን
ስልካችንን መልካም ነገሮች የምንሰራበት የምንጠቀምበት የምንማርበት #ረበና ያድርግልን!!
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد
~🌸
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ
የጁምዓ ግብዣ
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد
~🌸
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى وَالتُّقَى وَالْعفافَ والْغِنَى،،،
"اللهم يا ولي الإسلام وأهله ثبتنا على الإسلام حتى نلقاك به"
الإمام الطحاوي رحمه الله تعالى
አምላኬ ሆይ የእስልምናና የሙስሊሞች ወዳጅ የሆንከው ፣ አንተን እስክንገናኝ በእስልምና ላይ አፅናን።
ኢማሙ ጠሃዊይ ረሂመሁላህ
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
الإمام الطحاوي رحمه الله تعالى
አምላኬ ሆይ የእስልምናና የሙስሊሞች ወዳጅ የሆንከው ፣ አንተን እስክንገናኝ በእስልምና ላይ አፅናን።
ኢማሙ ጠሃዊይ ረሂመሁላህ
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ታላቁ የዲን ሊቅ ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ነው
የመልካም ነገር አናቱ ተውሂድ ነው
የመጥፎ ነገር ደግሞ ሽርክ ነው "
መጅሙዕ አል ፈታዋ ( 27/442 )
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ነው
የመልካም ነገር አናቱ ተውሂድ ነው
የመጥፎ ነገር ደግሞ ሽርክ ነው "
መጅሙዕ አል ፈታዋ ( 27/442 )
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ያላችሁበት የትኛዉም ከባድ(መጥፎ )ሁኔታ ያልፋል:
ተስፋ እንዳትቆርጡ ጀግና ማለት ለችግሩ እጅ ያልሰጠ ሰዉ ነዉ።
🍂መልካም አዳር🍂
http://t.me/https_Aselefye
ተስፋ እንዳትቆርጡ ጀግና ማለት ለችግሩ እጅ ያልሰጠ ሰዉ ነዉ።
🍂መልካም አዳር🍂
http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صباحُ الخير
🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃
- سُبحان الله
- الحَمد لله
- لا إله إلا الله
- الله أكبر
- أستغفِرُ الله
- لا حَول و لا قوة إلا بالله
- سُبحان الله و بِحمده
- سُبحان الله العَظيم
- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد.
~🌸
🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃
- سُبحان الله
- الحَمد لله
- لا إله إلا الله
- الله أكبر
- أستغفِرُ الله
- لا حَول و لا قوة إلا بالله
- سُبحان الله و بِحمده
- سُبحان الله العَظيم
- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد.
~🌸
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ﺗﻮﻛﻠﺖ ﻓﻲ ﺭﺯﻗﻲ ﻋﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﺧﺎﻟﻘﻲ
ﻭﺃﻳﻘﻨﺖ ﺃﻥ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺷﻚ ﺭاﺯﻗﻲ
ﻭﻣﺎ ﻳﻚ ﻣﻦ ﺭﺯﻗﻲ ﻓﻠﻴﺲ ﻳﻔﻮﺗﻨﻲ
ﻭﻟو ﻛﺎﻥ ﻓﻲ ﻗﺎﻉ اﻟﺒﺤﺎﺭ اﻟﻌﻮاﻣﻖ
ﺳﻴﺄﺗﻲ ﺑﻪ اﻟﻠﻪ اﻟﻌﻈﻴﻢ ﺑﻔﻀﻠﻪ
ﻭﻟﻮ، ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻣﻦ اﻟﻠﺴﺎﻥ ﺑﻨﺎﻃﻖ
ﻓﻔﻲ اﻱ ﺷﻲء ﺗﺬﻫﺐ اﻟﻨﻔﺲ ﺣﺴﺮﺓ
ﻭﻗﺪ ﻗﺴﻢ اﻟﺮﺣﻤﻦ ﺭﺯﻕ اﻟﺨﻼﺋﻖ
ﺇﺫا اﻟﻤﺮء ﻟﻢ ﻳﺮﻋﺎﻙ ﺇﻻ ﺗﻜﻠﻒا
ﻓﺪﻋﻪ ﻭﻻ ﺗﻜﺜﺮ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﺄﺳﻔﺎ
ﻓﻔﻲ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺑﺪاﻝ ﻭﻓﻲ اﻟﺘﺮﻙ ﺭاﺣﺔ
ﻭﻓﻲ اﻟﻘﻠﺐ ﺻﺒﺮ ﻟﻠﺤﺒﻴﺐ ﻭﻟﻮ ﺟﻔﺎ
ﻓﻤﺎ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺗﻬﻮاﻩ ﻳﻬﻮاﻙ ﻗﻠﺒﻪ
ﻭﻻ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺻﺎﻓﻴﺘﻪ ﻟﻚ ﻗﺪ ﺻﻔﺎ
ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺻﻔﻮ اﻟﻮﺩاﺩ ﻃﺒﻴﻌﺔ
ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﻭﺩ ﻳﺠﻲء ﺗﻜﻠﻒا
ﻭﻻ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺧﻞ ﻳﺨﻮﻥ ﺧﻠﻴﻠﻪ
ﻭﻳﻠﻘﺎﻩ ﻣﻦ ﺑﻌﺪ اﻟﻤﻮﺩﺓ ﺑﺎﻟﺠﻔﺎ
ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻴﺸﺎ ﻗﺪ ﺗﻘﺎﺩﻡ ﻋﻬﺪﻩ
ﻭﻳﻈﻬﺮ ﺳﺮا ﻛﺎﻥ ﺑﺎﻷﻣﺲ ﻗﺪ ﺧﻔﺎ
ﺳﻼﻡ ﻋﻠﻰ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺑﻬﺎ
ﺻﺪﻳﻖ ﺻﺪﻭﻕ ﺻﺎﺩﻕ اﻟﻮﻋﺪ ﻣﻨﺼﻔﺎ
ﻭﺃﻳﻘﻨﺖ ﺃﻥ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺷﻚ ﺭاﺯﻗﻲ
ﻭﻣﺎ ﻳﻚ ﻣﻦ ﺭﺯﻗﻲ ﻓﻠﻴﺲ ﻳﻔﻮﺗﻨﻲ
ﻭﻟو ﻛﺎﻥ ﻓﻲ ﻗﺎﻉ اﻟﺒﺤﺎﺭ اﻟﻌﻮاﻣﻖ
ﺳﻴﺄﺗﻲ ﺑﻪ اﻟﻠﻪ اﻟﻌﻈﻴﻢ ﺑﻔﻀﻠﻪ
ﻭﻟﻮ، ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻣﻦ اﻟﻠﺴﺎﻥ ﺑﻨﺎﻃﻖ
ﻓﻔﻲ اﻱ ﺷﻲء ﺗﺬﻫﺐ اﻟﻨﻔﺲ ﺣﺴﺮﺓ
ﻭﻗﺪ ﻗﺴﻢ اﻟﺮﺣﻤﻦ ﺭﺯﻕ اﻟﺨﻼﺋﻖ
ﺇﺫا اﻟﻤﺮء ﻟﻢ ﻳﺮﻋﺎﻙ ﺇﻻ ﺗﻜﻠﻒا
ﻓﺪﻋﻪ ﻭﻻ ﺗﻜﺜﺮ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﺄﺳﻔﺎ
ﻓﻔﻲ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺑﺪاﻝ ﻭﻓﻲ اﻟﺘﺮﻙ ﺭاﺣﺔ
ﻭﻓﻲ اﻟﻘﻠﺐ ﺻﺒﺮ ﻟﻠﺤﺒﻴﺐ ﻭﻟﻮ ﺟﻔﺎ
ﻓﻤﺎ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺗﻬﻮاﻩ ﻳﻬﻮاﻙ ﻗﻠﺒﻪ
ﻭﻻ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺻﺎﻓﻴﺘﻪ ﻟﻚ ﻗﺪ ﺻﻔﺎ
ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺻﻔﻮ اﻟﻮﺩاﺩ ﻃﺒﻴﻌﺔ
ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﻭﺩ ﻳﺠﻲء ﺗﻜﻠﻒا
ﻭﻻ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺧﻞ ﻳﺨﻮﻥ ﺧﻠﻴﻠﻪ
ﻭﻳﻠﻘﺎﻩ ﻣﻦ ﺑﻌﺪ اﻟﻤﻮﺩﺓ ﺑﺎﻟﺠﻔﺎ
ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻴﺸﺎ ﻗﺪ ﺗﻘﺎﺩﻡ ﻋﻬﺪﻩ
ﻭﻳﻈﻬﺮ ﺳﺮا ﻛﺎﻥ ﺑﺎﻷﻣﺲ ﻗﺪ ﺧﻔﺎ
ﺳﻼﻡ ﻋﻠﻰ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺑﻬﺎ
ﺻﺪﻳﻖ ﺻﺪﻭﻕ ﺻﺎﺩﻕ اﻟﻮﻋﺪ ﻣﻨﺼﻔﺎ
"ኡሙ ሰለማ رضي الله عنها"
~በጣም የምታፈቅረው በሏ ሸሂድ
በሆነ ሰዓት በጣም ልቧ ተሰብሮ ነበር!
ከዛም ረሱል صل الله عليه وسلم
ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ
አሏት " አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ ችግር
ካታጣሁት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ
ዱአ አድርጊ አሏት ኡሙ ሰለማም ከ
አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች
ዱአውን አደረገች አሏህ ደግሞ
ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ
የሆኑትን ረሱልን ተካላት።
➴አያቹ መተኪያ የላቸውም ብለን
ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ
በላጭ በሆኑ ነገሮች ይተካሉ ከእኛ
የሚጠበቀው ዱዓ እና ሶብር ነው..!!
አሏህ ከምናስበው በላይ የተሻሉና
ያማሩ ውብ ኒዕማዎች (ስጦታዎች) አሉት።
""እናማ የተሰበረ ልብ ሁሉ በአላህ ራህመትና ""
""እዝነት ይጠገናል ውዷየ ንግግርሽን ሚስጥርሽን ከሀያሉጌታሽ ጋ አድርጊ🥀
http://t.me/https_Aselefye
~በጣም የምታፈቅረው በሏ ሸሂድ
በሆነ ሰዓት በጣም ልቧ ተሰብሮ ነበር!
ከዛም ረሱል صل الله عليه وسلم
ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ
አሏት " አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ ችግር
ካታጣሁት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ
ዱአ አድርጊ አሏት ኡሙ ሰለማም ከ
አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች
ዱአውን አደረገች አሏህ ደግሞ
ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ
የሆኑትን ረሱልን ተካላት።
➴አያቹ መተኪያ የላቸውም ብለን
ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ
በላጭ በሆኑ ነገሮች ይተካሉ ከእኛ
የሚጠበቀው ዱዓ እና ሶብር ነው..!!
አሏህ ከምናስበው በላይ የተሻሉና
ያማሩ ውብ ኒዕማዎች (ስጦታዎች) አሉት።
""እናማ የተሰበረ ልብ ሁሉ በአላህ ራህመትና ""
""እዝነት ይጠገናል ውዷየ ንግግርሽን ሚስጥርሽን ከሀያሉጌታሽ ጋ አድርጊ🥀
http://t.me/https_Aselefye