قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ__

ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ።

አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የትኛውም የንጉሶች አማካሪ ብልጣብልጥ ነበር አሉ።
እናም ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በፊርዓው “የጌትነት ሙገታ” ያመነች አሮጊት ፍየልዋ ይሞትባትና ወደ ፊርዓውን ቤት ትመጣለች።

ስትመጣ ፊርዓውን አልነበረም ሃማንን አገኘችው።
"ጉዳይሽ ምን ነበር?" ሲላት
"ፍየሌ ሞታብኝ ፊርዓውን ሕያው
እንዲያደርጋት ነበር የመጣሁት።" ትለዋለች

ሃማን ብልጥ ነበር;  ብለን የለ?
"ነይ በቃ ፊርዓውን አሁን ግመል እየፈጠረ ስለ ሆነ ይቆይብሻል። ስለዚህ ሌላ ፍየል ልስጥሽ።" ይላትና ሌላ ፍየል ሰጥቷት ትሄዳለች።

ፊርዓውን ወደ ቤቱ ሲመለስ ሃማን "አንዷ አሮጊት ፍየሏ ሙቶባት ሕያው እንድታደርግላት
መጥታ ነበር።" ሲለው ፊርዓውን ደነገጠ።

ሃማን "አይዞህ!

ፊርዓውን ግመል እየፈጠረ ነው።
ብያት ሌላ ፍየል ሰጥቻት ሄዳለች። አትመጣም።" አለው።

በዚህ ጊዜ ፊርዓውን እንደ መረጋጋት አለና በረጅሙ ተንፍሶ…………
  «ግመል መፍጠር እኮ እንዴት እንደ
ሚያደክም ብታይ» አለው።


ሃማን ፈገግ አለና… …
     على هامان يا فرعون

ኧረ ፍርዓውን! በሃማን ላይ❓አለው

በሃማን ላይ ሙድ ትይዛለህ ወይ እንዴ
ጭራሽ ልትሸውደኝ ያምርሃል ማለቱ ነው።

ሁለት ጅሎች ......ሲጃጃሉ..
ለማንኛውም
ፈገግ እንዳስደረጋቹ አልጠራጠርም
🍒አሏሁ_የስቱር

መንቁል
~»ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ከባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም  የብዙዎችን  ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ  በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም።  አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
      ~»@AbuHafsaYimam

~🌸
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃. .🍃
🍃. . 🍃
🍃 ።።።።።🍃።።።።።።🍃
/ \
🍃።።።።።።።።🌺።።።።።።።።።🍃
ኢማም ማሊክ  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

አንድ ዓሊም በእውቀቱ ካልሰራበት የንፁህ ውሃ ጠብታዎች በለስላሳ ድንጋይ ላይ እንደሚንሸራተቱት ሁሉ ለሰዎች የሚያደርገው "ተግሳጽ" ከሰዎች ልብ ላይ ይንሸራተታልና።

📚مِن أقوالِ السَّلفِ والعُلماءِ

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ለማስታወስ ያክል!!
አመቱም ፣ቀኑም፣ ሰዓቱም በጣም እየፈጠነ ነው
እና አላህ ለረመዷን ያድርሰን ደርሰውም ከሚፆሙት ባሪያወች አሏህ ያድርገን ።
ረመዷን በተለያዩ ዑዙር  ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ
እህቶች በሀይድ፣ በወሊድ፣ በህመም ምክንያት ቀዷዕ ያላወጣችሁ አውጡ‼️
ወንድሞች በጉዞ ፣በህመም 
ምክንያት ቀዷዕ ካለባችሁ አውጡ ‼️
ረመዷን «3ወር ከ12ቀን »ቀረው....!!
[አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለች]
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
واجتهد على ترك الفضول في الكلام
والمأكل والمجلس والملبس وجميع الأمور


~🌸
ውዷ እህቴ🍂


እንባሽን ላለማፍሰስ ትፈልጊያለሽ?
እራስሽን ብቻ ሁኚ የምትፈልጊውን ከአላህ ብቻ ጠይቂ!
በጌታሽ ስር ከፀናሽ ሳቅ እንጅ ማልቀስ የለም።ቆፍጠን በይ!
ጀግና ሁኚ በራስሽ ተማመኚ።

https://t.me/https_Aselefya
🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ»
📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!

⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼
  ↹ክፍል «❶»⥥⤸                          
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242

↹ክፍል «➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266

↹ክፍል «❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288

↹ክፍል➍»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290

↹ክፍል «➎»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZain/2986

↹ክፍል «➏»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352

↹ክፍል «➐»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384

↹ክፍል «➑»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426

↹ክፍል «➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448

↹ክፍል «➓»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455

↹ክፍል «➊➊»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471

↹ክፍል «➊➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512

↹ክፍል «➊❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553

↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631

↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654

↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690

↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696

↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726

↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763

  🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!✍

     👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
     =
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
 
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
{ مَن كَفَرَ بِٱللَّهِ مِنۢ بَعۡدِ إِیمَـٰنِهِۦۤ إِلَّا مَنۡ أُكۡرِهَ وَقَلۡبُهُۥ مُطۡمَىِٕنُّۢ بِٱلۡإِیمَـٰنِ وَلَـٰكِن مَّن شَرَحَ بِٱلۡكُفۡرِ صَدۡرࣰا فَعَلَیۡهِمۡ غَضَبࣱ مِّنَ ٱللَّهِ وَلَهُمۡ عَذَابٌ عَظِیمࣱ }

[سُورَةُ النَّحۡلِ: ١٠٦]

http://t.me/https_Aselefye
በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ::

አሁን ላይ በእጃችሁ ያለ ናቃ በሉ እሽ!?

~
👍1
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ:: አሁን ላይ በእጃችሁ ያለ ናቃ በሉ እሽ!? ~
ነቃ ካላላችሁ ግን👇

ድሮ ነበር እንጂ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ምጣድ ጥዶ ማልቀስ።

የተባለው በናንተ ላይ ይሆናል ህዕ👀
💯7