ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።
ኮ_
~🌸
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።
ኮ_
~🌸
👍5
“ _የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው_ ።
_ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።
تصبحون على خير
https://t.me/https_Aselefya
_ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።
تصبحون على خير
https://t.me/https_Aselefya
🌴ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፡-
❝አንድም ሰው ስለማንም ሰው ያለ እውቀትና ከስሜቱ ፍላጎት የተነሳ መናገር አይፈቀድለትም ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው ስለራሱ ኃጢአት እንጂ ሰለሌሎች ኃጢአት ተጠያቂ አይደለምና።❞
📚جامع المسائل لابن تيمية ٣٩٧/٧
https://t.me/https_Aselefya
❝አንድም ሰው ስለማንም ሰው ያለ እውቀትና ከስሜቱ ፍላጎት የተነሳ መናገር አይፈቀድለትም ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው ስለራሱ ኃጢአት እንጂ ሰለሌሎች ኃጢአት ተጠያቂ አይደለምና።❞
📚جامع المسائل لابن تيمية ٣٩٧/٧
https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
ህመምህን የልብህን ስብራት ለጌታህ...ከዛም ታሞም ሆነ ተፈትኖ ለሞከረዉ ቢሆንጂ አትናገር ምክናየቱም ያንተን ህመም ያንተን ስብራት የመጠገን የመረዳት ሀሳቡም ስለማይኖራቼዉ ቢሮራቼዉም ስለማይችሉ።።።።።።።።።
=
=
👍2
በሰርግ ቀንም ሞት አለ መለከል መውት በታዘዘባት ቀን፣ ሰዓት፣ ደቂቃ ፣ሰከንድ ከች ይላል
ወደ ኋላ ወደፊት ቆይ ሰርጋቸው ነው ይደሰቱ ይጨርሱ አይልም ከስንት ከተሰበሰበ ሰው መሀል
መንጥቆ ያወጣል ታዳ እንደት በሰርጋችን ቀን አላህን እናምፃለን በዛው በለበስነው ቤሎ ሜካብ ብንሄድስ
ሰርጌ ነው ስንት ብር ያወጣሁበት ሜካፔን ታጥቤ አልሰግድም ብለው ስንቶቹ ናቸው ሶላት የሚያሳልፉት የማይሰግዱት በሰርጋቸው ቀን አላህን እሚያምፁት
አትሞችም ያለሺ ማነው?
አላህ አይደለም እንዴ ለዚች ለሰርግስ ያበቃሺ
ከሶላት ለብር ያወጣሺው ዱቄታ ዱቄት በለጠብሺ?
ታጥበሺው ብሰግጅስ ምን ከለከለሺ?
ለፈጠረሺ ጌታ ከመስገድ ምን አገደሺ!?
ሰርጉ፣ የሰርጉ ጨዋታ፣ የሰው መሰብሰብ፣ ጭፈራው ነውን??????
ልትነቂ ይገባል እህቴዋ ምክንያቱም ሞት...... ከግንባራችን ተደቅኖ ነው ያለው
እንዴ ሰርግ ቀን አላህ የሚታመፅበት የለም
አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አላሁል-ሙስተዓን።

ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ
እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው
እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።
【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/43
https://t.me/https_Aselefya
እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው
እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።
【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/43
https://t.me/https_Aselefya
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ یُدَبِّرُ ٱلۡأَمۡرَ مِنَ ٱلسَّمَاۤءِ إِلَى ٱلۡأَرۡضِ ثُمَّ یَعۡرُجُ إِلَیۡهِ فِی یَوۡمࣲ كَانَ مِقۡدَارُهُۥۤ أَلۡفَ سَنَةࣲ مِّمَّا تَعُدُّونَ }
[سُورَةُ السَّجۡدَةِ: ٥]
~🌸
[سُورَةُ السَّجۡدَةِ: ٥]
~🌸
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
وَالْفَجْرِ
(አል-ፈጅር - 1)
በጎህ እምላለሁ፡፡
የፈጅር ወቅት አላህ ምሎበታል የፈጅር ግዜዋ ከባድ እንደሆነ ለእኛ ለሰወች እንድንረዳ !!
ከወርቅ የበለጠች ውድ የሆነች
ሙናፊቆች የማይገኙባት ልዪ የሆነች ወቅት ናት!!
ጫጫታ የለለበት ረጋ ያለ ወቅት
ሰወች ከተኙበት ለመነሳት የሚከብዳቸው ከባድ የሆነች ሰዓት ብትኖር አላህ ካገራለት ውጭ
ፈጅር ነው።
ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሀድሳቸው
የፈጅር እና የዒሻ ሶላት በሙናፊቆች ላይ ከባድ ናቸው ብለዋል።ከሙናፊቆች እንዳንሆን በወቅቱ እንድንሰግድ አላህ ያግዘን!!

{ یَسۡـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلسَّاعَةِ أَیَّانَ مُرۡسَىٰهَاۖ قُلۡ إِنَّمَا عِلۡمُهَا عِندَ رَبِّیۖ لَا یُجَلِّیهَا لِوَقۡتِهَاۤ إِلَّا هُوَۚ ثَقُلَتۡ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِۚ لَا تَأۡتِیكُمۡ إِلَّا بَغۡتَةࣰۗ یَسۡـَٔلُونَكَ كَأَنَّكَ حَفِیٌّ عَنۡهَاۖ قُلۡ إِنَّمَا عِلۡمُهَا عِندَ ٱللَّهِ وَلَـٰكِنَّ أَكۡثَرَ ٱلنَّاسِ لَا یَعۡلَمُونَ }
[سُورَةُ الأَعۡرَافِ: ١٨٧]
~🌸
[سُورَةُ الأَعۡرَافِ: ١٨٧]
~🌸
ስዴት አስተምሮ ይፈትናል ውጤት አለው
ችግርን
ሀብትን
ሶብርን
ፅናትን
መቻልን
መቻቻልን
ፍቅርን
መዋደድን
መስጠትን: ያስተምራል!!
ስደት ገብቶ ለተማረበት የስደተኞች ትልቁ
መድረሳ ነው።
ገብቶ ለመማር ምዝገባ የሚጀምረው ከሀገር ሲወጡ ነው!! ፈተናው or ውጤቱ ሀገር ሲመለሱ ነው የሚታወቀው ተምሮ ፈተናውን ያለፈ ሀገር ገብቶ በሁሉም ነገሮች ላይ ቀጥ ይላል በከኒቃብ አለባበስ ጀምሮ እስከ መንሀጅ ፅኑ ሁኖ ሳይንሸራተቱ ይዘልቃል ያኔ በፈተናው እንዳለፈች ይታወቃል!!
ከቦሌ ጀምሮ ኒቃብ ዝቅዝቅ ማድረግ መገላለጥ ከዛ ማውለቅ ከዛ ከመንሀጅ መንሸራተት የፈተናው አለማለፍ የመውደቅ ምልክት ነው።
ተምረን ተምረን እንዳንወድቅ። የግድ ሰርተፍኬት አያስፈልገውም ውጤቱ ቀጥ ብሎ መፅናት የሰረተፍኬት ምትክ ነው!!
=https://t.me/as_selefiy