✍️*ሰዎች ኢልም ከመማር፣ ቁርአን* _ከመቅራትና ከሌላም ኢባዳዎች_ የሚዘናጉትና ወደኃላ የሚሉት እነሱ እነደሚሉት ጊዜ አጥተው ሳይሆን ለነዚህ መልካም ነገሮች የሚሆን የተስተካከለ ቀልብ ስለሌላቸው ነው።
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
*አሏህ ያሰተካክለን ያረብ*
~🌸
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
*አሏህ ያሰተካክለን ያረብ*
~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሏህ ቀናችሁን በሙሉ ሀሳብ ጭንቀት ሀዘን የሌለበት የተረጋጋ የደስታ ቀን ያድርግላችሁ🍃
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حكم قراءة القران
للمراة وشعرها مكشوف؟
ሴት ልጅ ፀጉሯን የተገለጠች ሁና ቁረአን መቅራት እንደት ይታያል በሚል ዙሪያ ፍርድና ብይኑ__👆
للمراة وشعرها مكشوف؟
ሴት ልጅ ፀጉሯን የተገለጠች ሁና ቁረአን መቅራት እንደት ይታያል በሚል ዙሪያ ፍርድና ብይኑ__👆
{ኡኽቲ}.....!!
አላህ ሲያድለን ቁረኣን ወፈቀን፡
ድንጋጌወቹን በሱ ውጥ ዘርዝሯል፡
ለሰው ልጅ መመሪያ እድሆን አውርዷል፡
ቀርተን አስተንትነን መተግበር ግድ ይላል፡
የአላህ ድንጋጌ ማክበር ግድ ይለናል፡
ነፍሴያን ያዝ አርጎ ማሳመን ይሻላል፡
በቁረኣን ገልፆ ሁሉንም አብራርቷል፡
የቻለ 4ራት ያግባ ብሎም ተናግሮታል፡
የማይችል ደግሞ አንድ ይበቃል ብሏል፡
በቁረኣን ካመንሺ ወደሺ ተቀበይ፡
ሰው አልተናገረም ጌታሺ ነው እወቂ፡
ስለ 4ራት ሲነሳ አትነጫነጭ፡
የአላህ ድንጋጌ መሆኑን እወቂ፡
ነፍስያሺን ገታ አድርገሺ ሸሪዓ ተግብሪ።
በዱኒያም በአኼራም ነጃ እንድትወጭ:
የአላህን ትዕዛዝ እሺ በይ ውደዢ፡
=http://t.me/tdarna_islam
አላህ ሲያድለን ቁረኣን ወፈቀን፡
ድንጋጌወቹን በሱ ውጥ ዘርዝሯል፡
ለሰው ልጅ መመሪያ እድሆን አውርዷል፡
ቀርተን አስተንትነን መተግበር ግድ ይላል፡
የአላህ ድንጋጌ ማክበር ግድ ይለናል፡
ነፍሴያን ያዝ አርጎ ማሳመን ይሻላል፡
በቁረኣን ገልፆ ሁሉንም አብራርቷል፡
የቻለ 4ራት ያግባ ብሎም ተናግሮታል፡
የማይችል ደግሞ አንድ ይበቃል ብሏል፡
በቁረኣን ካመንሺ ወደሺ ተቀበይ፡
ሰው አልተናገረም ጌታሺ ነው እወቂ፡
ስለ 4ራት ሲነሳ አትነጫነጭ፡
የአላህ ድንጋጌ መሆኑን እወቂ፡
ነፍስያሺን ገታ አድርገሺ ሸሪዓ ተግብሪ።
በዱኒያም በአኼራም ነጃ እንድትወጭ:
የአላህን ትዕዛዝ እሺ በይ ውደዢ፡
=http://t.me/tdarna_islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي
(አል-ፈጅር - 24)
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
ዋልሺ ነፍሴ
(አል-ፈጅር - 24)
«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡
ዋልሺ ነፍሴ
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا عَلَيكُم أَنفُسَكُم لا يَضُرُّكُم مَن ضَلَّ إِذَا اهتَدَيتُم إِلَى اللَّهِ مَرجِعُكُم جَميعًا فَيُنَبِّئُكُم بِما كُنتُم تَعمَلونَ﴾
✍️<አትማርም አሉ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት>
አዋጅም አወጡ ለማስቆም ፈለጉ፡
በጧትም በማታ እየለፈለፉ፡
ደናቁርት መሀይም በጣም የዘቀጡ፡
አስተሳሰብ ዜሮ ማሰብ የማይችሉ፡
ኒቃብ ለብሳ ትምህርት አይቻልም አሉ፡
በአእምሮ ደካማ ቁልቁል የሚያስቡ፡
እሷ ለለበሰች እነሱ አበዱ፡
እሷ ለተዋበች እነሱ እየቀኑ፡
የጌታዋን ትዕዛዝ እሷ እያከበረች፡
መተገሊጥ ሁኝ እኔ አልሄድም ባለች፡
ኒቃቤን ለብሸ እማራለሁ ባለች፡
እሷ ለለበሰች ለተሸፋፈነች፡
የጌታዋን ትዕዛዝ አውቃ በታዘዘች፡
እሷ ፊቷን እንጅ አእምሮ አልሸፈነች፡
አእምሯዋ ክፍት ነው እሷ ትማራለች፡
=
አዋጅም አወጡ ለማስቆም ፈለጉ፡
በጧትም በማታ እየለፈለፉ፡
ደናቁርት መሀይም በጣም የዘቀጡ፡
አስተሳሰብ ዜሮ ማሰብ የማይችሉ፡
ኒቃብ ለብሳ ትምህርት አይቻልም አሉ፡
በአእምሮ ደካማ ቁልቁል የሚያስቡ፡
እሷ ለለበሰች እነሱ አበዱ፡
እሷ ለተዋበች እነሱ እየቀኑ፡
የጌታዋን ትዕዛዝ እሷ እያከበረች፡
መተገሊጥ ሁኝ እኔ አልሄድም ባለች፡
ኒቃቤን ለብሸ እማራለሁ ባለች፡
እሷ ለለበሰች ለተሸፋፈነች፡
የጌታዋን ትዕዛዝ አውቃ በታዘዘች፡
እሷ ፊቷን እንጅ አእምሮ አልሸፈነች፡
አእምሯዋ ክፍት ነው እሷ ትማራለች፡
=
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷ቢራቢሮዎቹ
ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡
የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህል ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡
መሸሸግ ለውጥ ያመጣል የመቀየር ልቦናን ከፍ ያደርጋል። በየአጋጣሚ ሁሉ እችላለው ማለት ሁሌ ብርቱ አያደርግም አንዳንዴ የምንታገሳቸው ነገሮች የምንጠብቃቸው ነገሮች አሉ ለዚህም ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለትህን፣ ሰወር ማለትህን እና መታገስህን አትጥላው፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረርህ አይቀርም፡፡
https://t.me/https_Aselefya