قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سلاماً إلى من يختارون كلماتهم خشية أن تجرح أحداً ما..!

ሰላም ለእነዚያ ሰው እንዳይጓዳባቸው በመፍራት ለንግግራቸው ቃላት ለሚመርጡ ሰዎች::💧


https://t.me/https_Aselefya
14 صفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✅صفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ🔵

❝የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞

          📚 ክፍል  1⃣4⃣

✅የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=📱
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
‹‹ስኬታማ ሰው የሚባለው ሌሎች በእርሱ ላይ በወረወሩበት ድንጋይ ተጠቅሞ ጠንካራ መሰረት መስራት የሚችል ሰው ነው፡
http://t.me/https_Aselefye

~🌸
በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ማንም ሊደርስባት
የማይችል የብቸኝነት ጎጆ አለች።

~🌸
ራስሺን ከፍ ከፍ አታድርጊ ትህትና ያለው ሰው እንደ ጨረቃ ነው ፣ጨረቃን ውሃ አጠገብ ያለ ሠው ከታቺ ይመለከተዋል ነገር ግን የጨረቃው መሠረት ያለው ከላይ ነው።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
15 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✅صفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ🔵

❝የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞

          📚 ክፍል  1⃣5⃣

✅የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=📱
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
《 ዝምታ 》

ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት!!


~🌸
በግ እድሜውን በሙሉ ተኩላን በመፍራት ይኖራል የሚያሳዝነው ግን ዘመኑን ሁሉ ባመነው እረኛ ይበላል።እናንተም የበጉ እጣ እንዳይደርስችሁ ተራው ጠላታችሁን ሳይሆን ወዳጃችሁን ፍሩ/
እ/ር ፍፁም እምነታችሁን በጣላችሁበት ባመናችሁት ሰው ከመከዳት አሏህ ይጠብቃችሁ።

~🌸
قال الحسن بن سهل :

الكَذّاب لِصٌّ، إلا أن اللِّصَّ يَسرِقُ مالَك والكذّاب يَسرِقُ عَقْلَك.

📚[ سنن الصالحين للباجي ]

አል-ሀሰን ቢን ሳህል እንዲህ አለ፡-

ውሸታም ሌባ ነው፣ ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል/ ውሸታም አእምሮህን ይሰርቃል።

(ሱነኑ አሶሊሒን ሊልባጂይ)

https://t.me/https_Aselefya
እኛን ስለሶብር ሲመክሩን ሲያበረቱን ይቆዩና በእነሱ በኩል ደግሞ ላኪን በዛን ሳአት በጆሮአቹዉ ያልደረሰ የሀዘን መርዶ ይኖራል ከቆይታ ቡሀላ በቦታዉ ተገኝታቹ ስትረዱ ያዙኝ ልቀቁኝ ልፍለጥ ,ልቆረጥ የምትሉት ነገር አግባብ አይመስለኝም , የሰብርን ምክር በምንመክርበት ጊዜ የሚአስመክረን ጉዳይ በእኛ ላይ ቢሆን የሶብር ጥግና ልካቺንን እየመዘንን እያስተዋልን ቢሆን በዋናነት ታጠቃሚወቺ ነን

አንዲ አካል ሶብር አለኝ የሚያስብለዉ ሶብር የሚአስፈልገዉ ጉዳይ ላይ ሲደርስ የሶበረዉ ሶብር ብቻ ነዉ።

~🌸
Audio
◾️"ትዳርን ለምንድነው የምትፈሩት"?

🎙በኡስታዝ አቡ ሐቲም

https://t.me/Eslamikkk
4_5976518503589484561
<unknown>
🍁
ቲ
🍁
ላ
🍁
🍃 ዋ🍃