قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አላማህ ትልቅ ሲሆን መንገድህም ረጂም ይሆናል። ትልቅ ህልም ካለህ ትልቅ ህልምና ትግስት ይፈልጋል።

     https://t.me/FKR_ESKE_JENET
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال رسول الله ﷺ : إنَّ من أفضلِ أيَّامِكُم يومَ الجمعةِ فيهِ خُلِقَ آدمُ وفيهِ قُبِضَ وفيهِ النَّفخةُ وفيهِ الصَّعقةُ فأكْثِروا عليَّ منَ الصَّلاةِ فيهِ فإنَّ صلاتَكُم معروضةٌ عليَّ قالَ قالوا يا رسولَ اللَّهِ وَكَيفَ تُعرَضُ صلاتُنا عليكَ وقد أرِمتَ - أي يقولونَ : قد بَليتَ - قالَ : إنَّ اللَّهَ عزَّ وجلَّ حرَّمَ علَى الأرضِ أن تَأكُلَ أجسادَ الأنبياءِ علَيهِم السَّلام.

صححه الألباني في صحيح أبي داود - 925
Forwarded from Αвυ тєумι ~ нαfυ (Αвυ тєумi)
አዳምጪኝማ እህቴ!!

የሰርግሽ ቀን ማታ ከባልሽ ጋር የብቸኝነት ለሊት ልታሳልፊ በተዘጋጀሽበት ቅፅበት ከሱ በፊት በነበረ ወንድ ስላጣሽው ቢከራ መጨነቅ ከዱንያ ትላልቅ ጭንቀቶች ውስጥ ነው። ቢከራውን የወሰደው እሱ ራሱ ከሆነ የዛን ለሊት ማጣፈጥ ከባድ ነው። ቀድሞ የተቀመሰ ጣፋጭ ምግብ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተቀመሰ ምግብ ልዩ ስሜትን አይሰጥም።

ቢክራውን የወሰደው ሌላ ወንድ ከሆነ ደግሞ በራስ መተማመንሽን ገደል ነው የሚከተው። በደስታሽ ቀን ስላለፈው ስህተትሽ እያሰብሽ መቆዘም አይደላም

ስለዚህ እህቴ ምክሬን ስሚ! ክብርሽን የሚያሳጣሽን ከትዳር በፊት ፍቅረኛ መያዝን ተፀየፊው! ከወደደሽ ሸማግሌ ይላክ! ኒካሕ ያድርግልሽ። አላህም ያለው:- «ቤቶችን በበሮቻቸው ኑ» ነው። በቀጥታ በሀላሉ ከመጣ ተቀበይው! ካልሆነ ግን ከአላህ ሊያለያይሽ የመጣ የሰው ሸይጣን ስለሆነ ከአንተ በአሏህ እጠበቃለው ብለሽ መልሺው

ቻናል:- t.me/hafugraphics
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Photo
*ኩንያ ሱና ነው*
~
በፊት በፊት አንዳንድ ካፎች "አቡ ምናምን፣ ኢብኑ ምናምን እየተባሉ... " በማለት ሙስሊሞችን ሲያንጓጥጡ፣ በሙስሊሞች መጠሪያ ሲበሳጩ እናይ ነበር። ዛሬ ዛሬ ግን የነሱን ዱካ የተከተሉ አንዳንድ ሙስሊሞችንም እያየን ነው። ምንም ሳያፍሩ "አቡ ፉላን፣ ኡሙ ፉላን የሚባሉ ሰዎች ጤነኛ አይደሉም" እያሉ ከጅምላ ውንጀላም አልፈው በኩንያ አጠራር ላይ ሊሳለቁ እየሞከሩ ነው። እስኪ ከጥንት ታዋቂ የኢስላም ስብእናዎች ውስጥ ኩንያ የሌለው ማነ አለ? ሌላው ቢቀር ትንሿን አርበዒንን እንኳ ብትቀሩኮ ብዙ ኩንያ ታገኙ ነበር። ሰው እንዴት ድንቁርናየን እወቁልኝ ብሎ ባደባባይ ይጮሃል። ኧረ በምርቃና የምትፅፉት ነገር ይቅርባችሁ! የሆኑ ሰዎችን ጠምዳችሁ ስለያዛችሁ ብቻ እነሱ ላይ የሚንፀባረቁ እሴቶችን ሁሉ አትዋጉ። በዚህ የተሳከረ አካሄድ ራሳችሁን ካልሆነ በስተቀር ማንን ትጎዳላችሁ?
ለማንኛውም አቡ ፉላን፣ ኡሙ ፉላን የሚለው አጠራር ኩንያ ይባላል። ኩንያ ኢስላም እውቅና የሰጠው የዐረቦች ልማድ ነው። በሃገራችንም አንዳንድ ማህበረሰቦች ዘንድ (ለምሳሌ ጂማ፣ ወሎ) ይሄ ልማድ እንዳለ አውቃለሁ። ኩንያ በተለያዩ ኢስላማዊ ኪታቦች ውስጥ ትኩረት ተሰጥቶት ተካቶ እናገኛዋለን።
የነብያችን ﷺ ኩንያ አቡል ቃሲም ነው። የመጀመሪያው ኸሊፋ አቡበክር የሚለው መጠሪያም ኩንያ ነው። ስማቸው ዐብደላህ ብኑ ዑሥማን ነው። የሁለተኛው ኸሊፋ የዑመር ኩንያ አቡ ሐፍስ እንደሆነ ገና አርበዒን ያንቧተረ ሰው ያውቃል። ሶስተኛው ኸሊፋ ዑሥማን "አቡ ዐምር" የሚግ ኩንያ አላቸው። አራተኛው ኸሊፋ አቡል ሐሰን የሚል ኩንያ ነበራቸው። ሌሎችም እንዲሁ።
ኩንያ ልጅ ለሌለው ጭምር የሚሰጥ ማእረግ ነው። የእናታችን ዓኢሻ ኩንያ ኡሙ ዐብዲላህ ነው። የኢብኑ ተይሚያ ኩንያ "አቡል ዐባስ" ነው። የነወዊይ አቡ ዘከሪያ። ሁሉም ልጅ አልነበራቸውም። ኩንያ በአብዛኛው በመጀመሪያ ልጅ ስም ይሆናል። አንዳንዴ በልጅ ስም ላይሆን ይችላል። ለምሳሌ አቡ በክር አሲዲቅ በክር የሚባል ልጅ አልነበራቸውም። አንዳንዴ በሆነ ምክንያት በእንስሳት ስም ሊሆን ይችላል ኩንያው የተሰጠው። ለምሳሌ አቡ ሐፍስ የሚለው የዑመር ኩንያ፣ አቡ ሁረይረህ የሚለው ኩንያ። በሆነ ሰበብ በግኡዝ ነገርም ኩንያው ሊውወጣ ይችላል። ለምሳሌ አቡ ቱራብ የሚለው የዐሊይ ኩንያ። ኩንያ በወንድ ልጅ ስም ብቻ አይደለም የሚውወጣው። የተሚም አዳሪይን ኩንያ አቡ ሩቀያን መውሰድ ይቻላል። አንድ ሰው ከአንድ በላይ ኩንያዎች ሊኖሩትም ይችላሉ። ለምሳሌ ዑሥማን ብኑ ዐፋን ረዲየላሁ ዐንሁ "አቡ ዐምር"፣ "አቡ ዐብዲላህ" እና "አቡ ለይላ" የሚሉ ኩንያዎች ነበሯቸው። ዐሊይ ደግሞ አቡል ሐሰን እና አቡ ቱራብ የሚል ኩንያ ነበራቸው። አንድ ሰው ሳያገባ፣ ሳይወልድ ኩንያ ሊኖረው ይችላል። ኢብኑ መስዑድን ገና ሳይወለድላቸው ነብያችን ﷺ "አቡ ዐብዲረሕማን" ብለው አውጥተውላቸዋል። ልጆች ሳይቀር ኩንያ ሊኖራቸው ይችላል። ቡኻሪይ እና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲሥ ላይ ታሪኩ የተገለፀውን የአነስን ወንድም ህፃኑን አቡ ዑመይርን ማስታወስ ይቻላል።
ሲጠቃለል ኩንያ ከትላንት እስከ ዛሬ የቀጠለ እሴታችን ነው። ስለዚህ ራሳቸውን "አቡ ፉላን" "ኡሙ ፉላን" እያሉ የሚጠሩ ወንድሞች እና እህቶች አሳመሩ እንጂ አላጠፉም። እና የምንተችበትን ነገር እየለየን ለማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
~*አንዳችንን መቼ እንደሚጠራን አላህ ያውቃል።*

➲ *ልብ የሚነካ ተግሳፅ !!*

🎙 #الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
    
          
✍ትልቁ የሰው ልጅ ስህተት የሚፈልገውን ነገር ከአላህ ሳይሆን ከሰው ልጅ መጠበቁ ነው።

➴አስተውል የሰው ልጅ በሩን ይዘጋብሀል እንጅ አይከፍትልህም።so እሱጋ አታንኳኳ!!

➴አስብ አላህ ግን በሩን ይከፍትልሀል እንጅ አይዘጋብህም።soእሱጋ ብቻ አንኳኳ!!

⏭የምትፈልገውን ነገር የምታገኘው ከሚለግስህ ከሚሰጥህ አዛኝ ከሆነው ከፈጠረህ አላህ ብቻ ነው።

ኮፒ

 
http://t.me/https_Aselefye
👍1
اللهم نور بالعلم قلبي واستعمل بطاعتك بدني وارزقني علمًا نافعًا يداوي حيرة عقلي ومعرفة صادقة تسكّن اضطراب قلبي

~🌸
Forwarded from Αвυ тєумι ~ нαfυ (Αвυ тєумi)
ውስጡ የተጎዳ ሰውኮ ለመከፋት
ትንሽዬ እንቅፋት ይበቃዋል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
«الدُّنيَا دارُ عمَل، والآخِرةُ دارُ جزَاء؛
فمَن لَم يعمَل هُنا، نَدِم هُناك».

- الإمَامُ أحمَد بن حنبل -رَحمهُ اللّٰه-

ዱኒያ የሥራ ሀገር ናት

አኺይራ የደመወዝ_የምንዳ _ሀገር ናት

ዱኒያ ላይ ያልሰራ በዛኛው ሀገር_የወደመና_የከሰረ ይሆናል፣

ኢማሙ አህመድ
ብን ሀንበል_ረሂመሑሏህ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
باب فيمن سن سنة حسنة أَوْسيئة
*قال عزوجل { وَجَعَلْنَٰهُمْ أَئِمَّةٗ يَهْدُونَ بِأَمْرِنَاۖ }...*
በትዕዛዛችንም ወደ በጎ ሥራ የሚመሩ መሪዎች አደረግናቸው፡፡

☞ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ አንሁ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ «ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዲህ ብለዋል ይላል፦
☞ *በዙልም «በበደል » የምትገደል* «ነፍስ"
»ህይወት የለችም ከዛች በዙልም ከተገደለችዉ «ህይወት *ከደሟ »* *በአደም ልጅ በመጀመሪያዉ ላይ ድርሻዉ የኖረዉ ቢሆንጂ*
ምክንያቱም እሱ መጀመሪያ ግዲያን ያመጣ የደነገገ እሱ ስለሆነ ።

ሀዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

ኮፒ

http://t.me/https_Aselefye
قَال أبو الدَّرداء  -رَضي اللَّه عَنه-:

" كفىٰ بالمَوت واعِظًا، وكفىٰ بالدّهرِ مُفرِّقًا: اليومَ في الدُّور، وغدًا فِي القُبور ".

~🌸
نصيحة_لك_اختي
أغلقِي كُل بَاب🔐 تَشعُرينَ أنَّه سيَأتِي مِنه فِتنة لكِ ، وحَافظي على نَفسك وقَلبكِ  يحفظُكِ الله ፣


                      ~🌸
-
« إِنَّ السُّكُوتَ مِنْ أَكْبَرِ فَضَائِلِ الْمَرأَة، وَقَلِيلًا مَا وُفِّقَت إِلَيْـهِ! ».

•الرّافِعِي رحِمهُ اللهُ.

~🌸
‏اشتغل بذكر عيوب نفسك عن ذكر عيوب غيرك،
واحزن على ما قد مضى من عمرك في غير طلب آخرتك، ولا تملّ من الخير وأهله، ولا تباعد عنهم، ولا تنس من لا ينساك.

- سفيان الثوري.

يا ليتنا نعمل بها

ቅድሚያ ራሳቺንን እንፈትሺ በራሳቺን ቢዚ እንሁን ራሳችንን ዘንግተን ሌላ ሰው ላይ ትኩረት ማድረግ አደጋው የከፋ ነው።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸