قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
የአካሌ  ክፋይ  የህይወት ድምቀቴ
ያረህማን ስጦታ ገፀ በረከቴ 
ማረፊያ ለአይኔ   መርሻ  ለሐዘኔ
ከሁሉ አንተን መርጦ አደረገህ ለኔ
ልቤ  እርክት አለች  ተሞላች በሐሴት
ይሄዉ አላህ ቸሩ አጫዋቿን  ሠጣት


የኔ አለም🥀
እይንህን አልያት  እምባ እያፈሰሰች
ብቻ ጥርስህን ልይ ሁሌም እንደሳቀች
ዛሬ  በዱንያ  ላይ  ድምቀቴ እንደሆንከኝ
ነገም በአንተ ሰበበ ጌታዬ ከፍ ያርገኝ


ሳልልህ አልቀርም!  የኔ አማር
بإذن ربي.....  إن شاء الله
❤2
ar_shar7_eldroos_elmohemaa_elbadr.pdf
7 MB
📚شرح الدروس المهمة لعامة  الأمة
✍
     ብልህ ሰው ማለት፦

💫ዱንያን ሳትተወው በፊት የተዋት፤
💫ቀብሩን ከመግባቱ በፊት ያስዋበው፤
💫ጌታውን ከመገናኘቱ በፊት ያስወደደ

          ሰው ነው።
             /ኢማሙ ሻፊዒ/

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
❤1
⇛ አንዳንዴ…ሁሌም ይቅር ስለምትላቸው መላልሰው ያጠፉብሃል፣ሁሌም ስለምትጨንቅላቸው ያረክረሱሃል፣ ሁሌም ቦታ ስለምትሰጣቸው ይዘነጉሃል፣ ሁሌም ዝቅ ብለህ ስለምታወራቸው ይንቁሃል…፣

ምርጡ ፀባይህ አንዳንድ ጊዜ ዋናው ችግርህ ሊሆን እንደሚችል እወቅ።

☞ያከበረህን አክብር፣ የማያከብርህን ከሱ በመራቅ ራስህን አክብር።


~ t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍1
~የልቤን ስክነት፣ የነፍሴን እርጋታ ለመንኩህ ጌታዬ።አንተ በምትወደው፣ እንደምትወደዉም አኑረኝ። አንተን ከወደድከኝ ምን ቀረኝ።
ምንም ወላሂ።

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙‏كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
ለምን ነዉ?

ለሄደ ለመጣ  እንባ እምታፈሽዉ
በትልቅ ትንሹ  ልብሽ  የሚቆስለዉ

ቲንሽዬ  ስቀሽ ብዙ ምትከፊዉ
ደግሞ በቀላሉ ተስፋ ምትቆርጪዉ
ገና  ሳትጀምሪ  መንገዱ ሚከብድሽ
ቅስምሽ  ሚሠበረዉ  ባለፈ ታሪክሽ
መኖሩን  እየኖርሽ  ህይወት ያልገባችሽ


እስኪ እኔ ልጠይቅ  እህቴ ለምን ነዉ?
አ
ን
ቺ ትዝ ብሎሽ ልብሽን ካልጠየቅሽዉ
(ኡኽቲ)
አላፊ አግዳሚው የሚረግጥሽ እርካሽ ሳይሆን አንድ የተውሂድ ጀግና የሚያነሳሽ እንቁ እንስት ሁኚ
~በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው። ♻️♻️♻️♻️
ያልፋል የሚለው ቃል አባባል  እንዳይመስላችሁ  ብቻ  እኛ እንኑር እንጅ ሁሉም ነገር ያልፋል ።

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
إرشاد_الأنام_إلى_أصول_ومهمات_الإسلام.pdf
1.7 MB
إِرشَادُ الأنامِ إِلى أُصُولِ وَمُهِمَّاتِ دِينِ الإِسلامِ

#ኢርሻዱል_አናም
الوسائل المفيدة للحياة السعيدة.pdf
2.2 MB
📗 الوسائل المفيدة للحياة السعيدة
«ደስተኛ ህይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM