This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الـحـمـد لـلَّـه
حـيـن نـحـزن وحـيـن نـبـكـي ،وحـيـن نضحك
وحـيـن نـفـرح والـحـمـدُ لـلّـه فـي كُـل حـيـن........🌸
حـيـن نـحـزن وحـيـن نـبـكـي ،وحـيـن نضحك
وحـيـن نـفـرح والـحـمـدُ لـلّـه فـي كُـل حـيـن........🌸
<<አንዳንዴ ወዳጅም ይገድላል>>
የምንወደውን ሠው ሳናውቅ እናጠቃዋለን
ሀቂቃ የምመለከታቸው አንዳንድ ሙገሳዎች ገዳይ ናቸው።
አንድት እህታችንን በመልካም ነገር ላይ ካየናት አይዞሽ በርቺ ማለት ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ የእኔ ጀግና የእኔ እንቁ......በማለት አንግደላት ይሄ ነገር ለእሷ ምንአልባትም በእራስ የመደነቅ ፈተና ሊያመጣባት ይችላል።
እንደውም የሚጠቅማት ክፍተቷንና ደካማ ጎኗን መንገርና አሀ ለካ ጎደሎ ነኝ ብላ ይበልጥ እንድትበረታ ልናደርግ ይገባል።
ልክ ያለፈ ውዳሴ ለምንወደው ሠው ትልቅ ፈተና ነው።
አንድ ተማሪ ጥሩ ውጤት ካመጣ አይነገረውም ዝቅተኛ ውጤት ካመጣ ግን ይነገረዋል ምክንያቱም ጥሩው ውጤት በራስ መታለል ሊያመጣበት ይችላል ዝቅተኛ ውጤቱን ማወቁ ግን ለወደፊቱ ጠንክሮ እንድማር ያደርገዋል።
ይላል ኡስታዜ
ሀቂቃ እህቶቻችንን ሠቅለን ሠቅለን በስተመጨረሻም እኛ መካከል መገኘት ዝቅ ማለት ይመስላቸውና እናጣቸዋለን ስናሞግስ በልኩ እናድርገው።
የምንወዳቸውን በደንደሳቸው አንረዳቸው።
https://t.me/+AfFfuUggdGQyMjhk
Telegram
የሰሜን ወሎ ሰለፊዮች የእውቀት ማዕድ
አላማችን በገጠራማው ክፍል ተውሂድን ደዕወቱሠለፍን በሠለፎች አረዳድ ለህዝቡ ማድረስ ነው
North Wollo Salafi Knowledge Center
North Wollo Salafi Knowledge Center
አንዳንድ ሰዎች ሩቅ ሆነው በቅርብህ ያሉ ያክል ይሰማሃል! ላንተ ያላቸው አመለካከት ለራስህ ከምታስበው በተሻለ ያስቡልሃል ያነቡሃል !
መረዳት ይሉሃል ይህ ነው።
አንዳንዱ ደግሞ በቅርብህ ሆኖ አጠገብህ የሌለ ያክል ነው ለስሙ አብሮህ ከጎንህ ቁጭ ብሎ ግን ምንም እንደማያውቅህ ነው ።
መረዳትን የተሰጡ ሰዎች ምንኛ እድለኛ ናቸው።
ለዛ ነው አንዳንድ ሰዎች ሰው እያለ ሰው ናፈቀኝ የሚሉት ¡
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
መረዳት ይሉሃል ይህ ነው።
አንዳንዱ ደግሞ በቅርብህ ሆኖ አጠገብህ የሌለ ያክል ነው ለስሙ አብሮህ ከጎንህ ቁጭ ብሎ ግን ምንም እንደማያውቅህ ነው ።
መረዳትን የተሰጡ ሰዎች ምንኛ እድለኛ ናቸው።
ለዛ ነው አንዳንድ ሰዎች ሰው እያለ ሰው ናፈቀኝ የሚሉት ¡
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
💯1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«
«ሶሻል ሚድያ እና መዘዙ ከሚል ሙሀደራ የተወሰዴ ሀፊዘከላህ ! ያ ኡስታዝ !»
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1 »
ወንድ እና ሴት ያለበት ግሩፕ ስለ ኒካ ይወራል። በዛ ላይ ከታች የኔ ተራ መቼ ተብሎ ይፃፍል ይሄ ሀቂቃ የሚያሳፍር ከሙስሊም ሴት ሀያእ ካላት ሴት የማይጠበቅ ነዉ። »«ሶሻል ሚድያ እና መዘዙ ከሚል ሙሀደራ የተወሰዴ ሀፊዘከላህ ! ያ ኡስታዝ !»
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1 »
-سألوها : كيف تجاوزتِ تلك الأيّام الثّقيلة؟
فقالت : رتّلت القرآن، رتلته كثيرًا
ሰዎች እንድህ ሲሉ ጠየቋት👇
እንደት ብለሽ አለፍሻት ያቺን ከባድ ቀን ?
እሷም እንድህ ስትል መለሰቺላቸው👇
-ቁረአንን አነበብኩ ፣ብዙ የሆነ ማንበብን።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
فقالت : رتّلت القرآن، رتلته كثيرًا
ሰዎች እንድህ ሲሉ ጠየቋት👇
እንደት ብለሽ አለፍሻት ያቺን ከባድ ቀን ?
እሷም እንድህ ስትል መለሰቺላቸው👇
-ቁረአንን አነበብኩ ፣ብዙ የሆነ ማንበብን።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም መኖር ማለት ማጣትም አይደለም መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም
መኖር ማለት ጊዜውን በኢማን ላይ ማሳለፍ ነው
መኖር ማለት በንፁህ ህሊና መልካም ስራን መስራት ነው።
http://t.me/https_Aselefye
~ 🌸
መኖር ማለት ጊዜውን በኢማን ላይ ማሳለፍ ነው
መኖር ማለት በንፁህ ህሊና መልካም ስራን መስራት ነው።
http://t.me/https_Aselefye
~ 🌸
"كفى بالموت واعظًا، وكفى باليقين غنىً، وكفى بالعبادة شُغلاً."
•[اليقين لابن أبي الدُّنيا]
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
•[اليقين لابن أبي الدُّنيا]
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الطاعة إذا فعلتها اجعلها وراءك
والذنب إذا فعلته اجعله أمامك!
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
መልካም ሥራ ስትሰራ ከሇላህ እድርጋት
መጥፎ ሥራ ስትሰራ ከፊትህ አድርገው.....
والذنب إذا فعلته اجعله أمامك!
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
መልካም ሥራ ስትሰራ ከሇላህ እድርጋት
መጥፎ ሥራ ስትሰራ ከፊትህ አድርገው.....
ሁሉም ያልፋል ........
የአንዱ መንገድ ፍፃሜ ለሌላው መንገድ ጅማሮ ነው። በህይወት አበቃ የሚባልለትል ጉዞ የለም።
ገና እንደወጣት ብዙ ያላየናቸውና መኖር ያልጀመርናቸው ውብ የህይወት መልካም አጋጣሚዎች አሉና ታግሰን ንጋታችንን እንጠብቅ።
http://t.me/https_Aselefye
የአንዱ መንገድ ፍፃሜ ለሌላው መንገድ ጅማሮ ነው። በህይወት አበቃ የሚባልለትል ጉዞ የለም።
ገና እንደወጣት ብዙ ያላየናቸውና መኖር ያልጀመርናቸው ውብ የህይወት መልካም አጋጣሚዎች አሉና ታግሰን ንጋታችንን እንጠብቅ።
http://t.me/https_Aselefye
قَال ابنُ رجبٍ رَحمَهُ اللّٰهُ :
الاِستِقامَةُ والثَّباتُ لا قُدرَةَ للعبدِ عليهِ بنَفسِه، ولِذلِک يحتاجُ أن يسألَ ربَّهُ الثّبات كَمْ مِنْ عامِلٍ يَعملُ الخَيْر، إذا بقِيَ بيْنهُ وبيْنَ الجنَّة ذِراع، وشارَفَ مَركَبهُ ساحِلَ النَّجاة، ضرَبهُ مَوجُ الهَوَى فغَرِق.
مَجمُوع الرسائل ٣٣٩/١
http://t.me/https_Aselefye
الاِستِقامَةُ والثَّباتُ لا قُدرَةَ للعبدِ عليهِ بنَفسِه، ولِذلِک يحتاجُ أن يسألَ ربَّهُ الثّبات كَمْ مِنْ عامِلٍ يَعملُ الخَيْر، إذا بقِيَ بيْنهُ وبيْنَ الجنَّة ذِراع، وشارَفَ مَركَبهُ ساحِلَ النَّجاة، ضرَبهُ مَوجُ الهَوَى فغَرِق.
مَجمُوع الرسائل ٣٣٩/١
http://t.me/https_Aselefye
የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶች ይነጋሉ የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች ያልፉሉ
አይለየኝም፣አይዋሸኝም ብለን በጣም የተማመንበት ሰዉ ፊቱን ያዞርብናል
ግን ህይወት ትቀጥላለች ሁሉንም ወደኋላ ትተን እንጒዛለን።እነዛ ነገሮች ትዝታችን ሁነዉ ያልፋሉ
እና በህይወታችን ጥሩ ትምህርት እንማራለን የዛኔ እድሜ ሰጥቶ ሁሉንም ያሳየንን ፈጣሪያችንን እናመሰግነዋለን
በመቀጠልም~ በህይወትችን ያለፈዉን ሰዉ እናመሰግነዋለን ወይም......
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
አይለየኝም፣አይዋሸኝም ብለን በጣም የተማመንበት ሰዉ ፊቱን ያዞርብናል
ግን ህይወት ትቀጥላለች ሁሉንም ወደኋላ ትተን እንጒዛለን።እነዛ ነገሮች ትዝታችን ሁነዉ ያልፋሉ
እና በህይወታችን ጥሩ ትምህርት እንማራለን የዛኔ እድሜ ሰጥቶ ሁሉንም ያሳየንን ፈጣሪያችንን እናመሰግነዋለን
በመቀጠልም~ በህይወትችን ያለፈዉን ሰዉ እናመሰግነዋለን ወይም......
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
አንቺ የኔ ንግስት አንቺ የእኔ ፀዳል
ያ የሞቀ አልጋዬ ያላንቺ ይበርዳል
የተለያየን'''ለት ሰው ሞቴን ይረዳል
የሚጥም ልሳንህ ሲል እንዳል ነበረ
ይሄው ዘመን ሽሮት ቃልህ ተቀየረ
.....
ተንኮልን ፀንሰህ በቀል እየወለድክ
አምኖ ሚወድህን ህያው ልብ ገደልክ
በማስመሰል ባሩድ በክህደት ጥይት
ለካ አቁስለኸኛል አወይ እኔ ልጅት
ስንት ግዜ ልዳን ስንት ጊዜ ልሙት
ይሄን ያህል ስቃይ ይሄን ያክል በደል
በዕምነት የኖረ ልብ በክህደት መግደል
ኸረረረ
.
ለኔ መውደድ ምላሽ ክህደት ከሆነ
ልቤን አስረክቤህ ልብህ ከመነነ
ኋላ ግን ፀፅቶህ ብትመጣ ወደኔ
ሁሉን ያጣ አፍቃሪ ትሆናለህ ያኔ
ባይገባህ ነው'ንጂ ቢጠፋብህ እምነት
ባታቀው ነው እንጂ ልብህ ደርቆ ካለት
የቁም ሞት ሞቻለሁ አንተ የከዳህኝ ለት
.
ምን ብበድልህ ነው
ልቤ ምን አርጎ ነው
ይሄን ያህል ስቃይ ይሄን ያክል በደል
በ'ምነት የቆመ ልብ በክህደት መግደል
ምን የሚሉት ስቃይ ምን የሚሉት ፍቅር
ጅምር ላይ ሰልችቶ ፍፃሜ ላይ ማፍቀር
.
አታስብ ስለኔ ሂድ መንገድህ ይቃና
እንዳንተ ሌላ ውብ ዕልፍአዕላፍ አለና
🍃እጀምረዋለው ፍቅሬን እንደ ገና🍃
እርሜን አውጥቻለሁ እርምህንም አውጣ
http://t.me/https_Aselefye
🌸.....
ያ የሞቀ አልጋዬ ያላንቺ ይበርዳል
የተለያየን'''ለት ሰው ሞቴን ይረዳል
የሚጥም ልሳንህ ሲል እንዳል ነበረ
ይሄው ዘመን ሽሮት ቃልህ ተቀየረ
.....
ተንኮልን ፀንሰህ በቀል እየወለድክ
አምኖ ሚወድህን ህያው ልብ ገደልክ
በማስመሰል ባሩድ በክህደት ጥይት
ለካ አቁስለኸኛል አወይ እኔ ልጅት
ስንት ግዜ ልዳን ስንት ጊዜ ልሙት
ይሄን ያህል ስቃይ ይሄን ያክል በደል
በዕምነት የኖረ ልብ በክህደት መግደል
ኸረረረ
.
ለኔ መውደድ ምላሽ ክህደት ከሆነ
ልቤን አስረክቤህ ልብህ ከመነነ
ኋላ ግን ፀፅቶህ ብትመጣ ወደኔ
ሁሉን ያጣ አፍቃሪ ትሆናለህ ያኔ
ባይገባህ ነው'ንጂ ቢጠፋብህ እምነት
ባታቀው ነው እንጂ ልብህ ደርቆ ካለት
የቁም ሞት ሞቻለሁ አንተ የከዳህኝ ለት
.
ምን ብበድልህ ነው
ልቤ ምን አርጎ ነው
ይሄን ያህል ስቃይ ይሄን ያክል በደል
በ'ምነት የቆመ ልብ በክህደት መግደል
ምን የሚሉት ስቃይ ምን የሚሉት ፍቅር
ጅምር ላይ ሰልችቶ ፍፃሜ ላይ ማፍቀር
.
አታስብ ስለኔ ሂድ መንገድህ ይቃና
እንዳንተ ሌላ ውብ ዕልፍአዕላፍ አለና
🍃እጀምረዋለው ፍቅሬን እንደ ገና🍃
እርሜን አውጥቻለሁ እርምህንም አውጣ
http://t.me/https_Aselefye
🌸.....