عَنِ النُّعْمَانَ بْنَ بَشِيرٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : تَرَى الْمُؤْمِنِينَ فِي تَرَاحُمِهِمْ وَتَوَادِّهِمْ وَتَعَاطُفِهِمْ كَمَثَلِ الْجَسَدِ، إِذَا اشْتَكَى عُضْوًا، تَدَاعَى لَهُ سَائِرُ جَسَدِهِ بِالسَّهَرِ وَالْحُمَّى
°مُتَفقٌ عَلَيْهِ: [ 6011-2586 ]
🌸
°مُتَفقٌ عَلَيْهِ: [ 6011-2586 ]
🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-
وَيَبْقَىٰ اَلْقُرْآنُ عِلَاجًا لِمَنْ كَسَرَتْ اَلْحَيَاةُ قُلُوبَهُمْ ، وَالْمَلَاذُ اَلْآمِنُ لِكُلِّ مَنْ ضَاقَتْ بِهِ دُنْيَاهُ ...
وَيَبْقَىٰ اَلْقُرْآنُ عِلَاجًا لِمَنْ كَسَرَتْ اَلْحَيَاةُ قُلُوبَهُمْ ، وَالْمَلَاذُ اَلْآمِنُ لِكُلِّ مَنْ ضَاقَتْ بِهِ دُنْيَاهُ ...
👍1
"መኖርህ ውል የሚይዘው፤ አቅም ኖሮህ ስለተራመድክ ሳይሆን፤ አቅምህን መዋል ባለበት ቦታ ስታውል ብቻ ነው
አቅምና ቦታህን ማወቅህ ለሚያጋጥሙህ ነገሮች የምትሰጠውን ምላሽ በጥበብ እንዲቃኝ ያደርገዋል"
~🌸
አቅምና ቦታህን ማወቅህ ለሚያጋጥሙህ ነገሮች የምትሰጠውን ምላሽ በጥበብ እንዲቃኝ ያደርገዋል"
~🌸
لا تخبرهم اي وجع ابكاك وان سألوك قل
"الله عليم بذات الصدور"
የትኛው ህመም እንዳስለቀሰህ አትንገራቸው ከጠየቁህ ግን "አላህ የውስጥ አዋቂ ነው" በላቸው።
هكذا أجمل
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
"الله عليم بذات الصدور"
የትኛው ህመም እንዳስለቀሰህ አትንገራቸው ከጠየቁህ ግን "አላህ የውስጥ አዋቂ ነው" በላቸው።
هكذا أجمل
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ናፈቀኝ ሀገሬ ጓራና ተራራዉ ጋራ ሸንተረሩ ...!
ያደግንበት ሀገር ያ የገጠር ምድሩ
ተራራዎች ወንዞች መልከ መልካም ምድሩ
ቦርቀን ያደግነዉ በጨፌ በባህሩ
ቡቃያዉ አብቦ በዉበት ሲያበሩ
አበቦች አፍርተዉ እሸት ሲያጓመሩ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ ያ የገጠር ምድሩ
ሀገሬን እያሠብኩ ልቤ መዋተቱ
ዛሬ ነገ እያልኩኝ ገደለኝ ናፍቆቱ
~🌸
👍1