•••
﴿وَنَحنُ أَقرَبُ إِلَيهِ مِن حَبلِ الوَريدِ﴾
ارح فؤادك فإن ربّك قريبٌ منك ، توكّل عليه وكفى بالله وكيلاً .
🌺

قَال العلامة زَيد المَدخَلي - رَحِمَهُ اللّٰه - :
«العِلم لَا يُؤخَذ إلَّا مِن أَصحَاب العَقيدَة الصَّحيحَة وَالمَنهَج السَّليم، لِأنَّهم هُم الأُمنَاء عَلى نَشر العِلم وَالنُّصح لِلأُمَّة، فَلا يُعَلِّمونَهم إِلَّا مَا كَان عَليه النَّبِيُّ المُختَار ﷺ وَمَا كَان عَليه الخُلَفاء الرَّاشِدُون الأَبرار النُّجبَاء الأَخيَار .
وَأمَّا أَهل البِدَع وَالضَّلال، فَلا يَجُوز أَن يُؤخَذ عَنهُم عِلمُ الكِتَاب والسُّنَّة، لِأنَّهم لَيسُوا أُمنَاء عَلى نَشر عِلم الكِتَاب والسُّنَّة، وَليسُوا مِن أَهل النُّصح لِلأُمَّة، وَالحَذر وَالتَّحذِير مِن ضَلالِهم وَاجب، وَذلك بِتَرك أَخذ العِلم عَنهُم، وَتَرك مُجالسَتهم».
|[ الأَجوِبَـة الأَثَريَّة صـ (٧٤) ]|

🍁 የጣልከውን ልቤን ልታነሳ🍁
✍የጣልከውን ልቤን ልታነሳ መጣህ እንኳን ደህና መጣህ
እወድሀለሁኮ ግን ባልወድህ ደስ ይለኛል ለዛሬ እንኳን ብቀበልህ ነጋቺን መቺ ይታየኛል
ጥለከኝ ስትሄድ ያልጠፋው የጠበቀህ እዚሁ ቦታ ንፁህ ፍቅሬን ልቤን እንጂ ህሊናየን መች ሊረታው
ህሊናየማ ስላንተ እንድህ ይለኛል ንፁሁን የመውደድ ፍቅሬን የሸለምሽውን ውርውሮ የሄደኮ ነው
የመጣው ተመልሶ እንዳሰበው ባይሆን እንጂ አንቺን መቺ አስታውሶ ፣እሽ እንዳትይው ይለኛል እኔማኮ ወድሀለሁ
ብቀበልህ ደስ ይለኛል ቆይ ግን አሁን ለምን መጣህ እንደኔ ሚሆን ስላጣህ?ወይስ ያስኮበለለህ እንዳሰብከው ስላልሆነ እ!
🍁 በድጋሜ አብረን እንሁን --እምቢኝ --እሽ--እምቢኝ--እሽ--እምቢኝ--እሽ
ለምን መጣህ? እንኳን መጣህ -ሂድ ተመለስ ሁኗል መልሴ
ባንተ ምክኒያት ተጋጭቶብኝ ህሊናየ ከልቤ ጋር ለሚሰማኝ ስሜት ብዬ ለዛሬኳ ብቀበልህ
ዳግም ትተሄኝ ብቴድስ ሲነጋልህ የምነት ኪዳን ውሉን ካጣ ክብር ያሉት ትዳር የጉትቻም ያህል ዋጋም ኣያዋጣ
በቃ አትጠይቀኝ ዛሬ በድጋሜ አብረን እንሁን ብለህ በልብ አንዘልቅም በህሌና ጓድለህ አብረን አንሆንም።
-💧

💯1
➡️ነበር የሚል ቃል ዉስጥ ስንት ህመም አለ?
=
t.me/https_Asselefya1
ከልብ ቁስል ቋጠሮ ስቃይን ያዘለ እፍኝ ተድላ አስጨብጦ ከምር ሀዘን ያስታቀፈ ኩራዝ ትዝታን አሳይቶ ፀሀይን ተስፋ የዘረፈ በፍቅራችን ጓዳ ከደስታችን ገዝፎ ተራራ ያከለ ነበር የምትል ቃል ዉስጥ ስንት ህመም አለ።=
t.me/https_Asselefya1
«الرجلُ الصالحُ المباركُ، يؤدّي حقّ زوجتِه، لأنّه يعلمُ أنَّها أمانةً عنده، ممّن؟ من الله، من ربّ السماوات والأرض، وقد قال النبيّ صلى الله عليه وسلم في النساء:
《فإنكم أَخَذْتُمُوهُنَّ بِأَمَانَةِ اللهِ》
الزوجُ المباركُ لايؤدّي حقّ زوجتِه على سبيلِ المقابلةِ،بل يُؤدّي الحقّ الذي عليه، لأنّه مسؤول عمّا حُمِّل بين يدّي ربّه سبحانه وتعالى».
#حَق الزوجين | للشيخ سليمان رحيلي (ص٤٦/٤٥ ).
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸