قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 pinned «... ●س/ ما هو أعظم الواجبات؟ التوحيد. ●س/ماهو التوحيد؟ هو إفراد الله بالعبادة. ●س/ماهي كلمة التوحيد؟ لا إله إلا الله. ●س/مامعنى لا إله إلا الله؟ لا معبود بحقٍ إلا الله. ●س/ماهي أركان لا إله إلا الله؟ ركنان…»
_ዝናብ በድርቅ የሞተችን ከተማ_ ህያው እንደ ሚያደርገው ሁሉ የዲን እውቀት የሞቱና የደረቁ ቀልቦች ህያው ያደርጋል።
«ኢብኑ ሀጀር»
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
«ኢብኑ ሀጀር»
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ፈገግታ ከትምህርት ጋር 🌿ሶስት ሰዎች እየሰገዱ
ሶስት ሰዎች ሲሰግዱ አንዱ ሩኩዕ አድርጎ ልክ ሲነሳ "አ' አ ጀርባዬ'" አለ።ከኋላ ተከትሎ አንዱ ተቀብሎ "ሶላትዋ ተበላሸች" አለ።
ሶስተኛው ለሁለተኛው ተቀብሎ "ያንተዋም ተበላሸች" አለው።
አያችሁ አይደል አንዱ ሲያጠፋ ሳንረጋጋ ጥፋቱን እንናገራለን ብለን እየተጓተትን ሳናውቀው እራሳችንም በጥፋቱ እንነከራለን።
ከቻልን ጥሩ ነገር በኛ ሰበብ እንዲመጣ እንጣር አለበለዚያ ግን የመጥፎ ነገር ሰበብ አንሁን።
"መልካም ተናገር አለያም ዝም በል።