قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.73K photos
917 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
‏كن مستعداً أن تمشي منفرداً ،
فـ الكثير ممن بدأوا معك.
لن ينتهوا معك ..
የወደፊቴ ~ይድረስህ መልክቴ

እደት ነህ ዐለሜ የፃፍኩህ በምናቤ
የምስልህ  ሁሌ የምትመጣው በሀሳቤ

አንተ የኔ ውድ ህልም ሰመመኔ
መቸ ? ይት? ይሆን የማይህ ባይኔ

አንተ የኔ ጀግና ለድን  የምትለፋ
አሏህ አግዞኝ  ላግኝህ በይፍ

በናፍቆት ዋለለ ናፈቀልህ ልቤ
ፍቅርህን መግበው ጠንቷልና ራቤ

የኔ ፍቅር ልጠይቅህ አንዴ ?
አንተም እደኔ ትናፍቃለህ እንዴ?

ቀናቶች በረሩ ወራትም ነጎዱ
አንተን  እየናፈኩ ዘመናትም ሄዱ

አንተ የተውሂድ አርበኛ ልጠብቅህ በተስፋ
ቢድአን አጥፍተን ሱና  እንድናስፋፋ

ትንሽም ብኮን ይቺን  የጫርኩልህ
ተስፋ እንድታደርግ ነው መልክቴ እንዲደረሰህ ፡፡


እንደው ምናልባት  ስሜ ካስፈለገህ
የሱናዋ እህትህ እኔ  ነኝ ! ናፋቂህ


ሳታስበው ማናት እያልክ ካወዛገብኩህ?
የወደፊትህ ነኝ! ውዴ የሱናዋ ሀቢቢቲ💐

እኔ አላልኩም__ክክክ
هيَ الدّنيا إجتماعٌ ثمّ فرقةً
منَ المُرِّ قدْ سُقيتُ كؤوسًا

بيدَ أنّي لم أُسْقَ مثلُ الفراقِ وفے قول خير البرية سلوان لكل قلب "أحبب من شئت فإنك مفارقه"
صحيح الترغيب للألبانے🌱💧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدُّنيا..
كلُّ ما فيها مُتعِب، وكلُّ مَن فيها مُتعَب..
اللهم الجنّة، وكلّ ما دونَها دُون.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سـاعـة وسـاعـة

الخوف جعلها تنزع الحجاب "إنهن المؤنسات الغاليات"

ስዞር ያገኘሇት~ክክ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው።💧
ልፅፍ  ተዘጋጀሁ አስቤ ላወሳህ
ቃላቶች ቢበቁኝ ብዕሬ ቢገልፅህ
🎈
ኡስታዝ ከሚለዉ በላይ  ቢኖር የተሻለ ስያሜ
በሰየምኩህ ነበር  ከሁሉም ቀድሜ
📚
የጅህልናዬን ጨለማ በዕዉቀትህ ብርሐን ገፈከዋል
ታዳ
የህይወቴ  ሻማ  ብልህ  ምን ያንስሃል!
ከዚህስ  በላይ  ብሰይምህ  ምን ባንዛዛ
ለአንተ ሲያንስህ እንጂ   መች ሲበዛ


ተዘምደከኝ  አይደለም በደሜ በዘሬ
አንድ ሁነህም አይደለም በቆዳ ከለሬ
አንተ  ሌላ  ሰዉ  ነህ  እኔም  የሌላ ሐገር
እንድሁ ድንገት ስዞር  ያገኘሁህ  በሱንዮቺ መንደር
ዉድ ስጦታዬ ነህ ሙስሊሙ ወንድሜ
ባንተም  ሰበብ ገባኝ  የኔ ምንነቴ

ቁርአኑ ሐዲሡ  ባንደበትህ ሲነበብ
ቀሠምኩኝ እንደ ንብ ከማዕድህ  ዕዉቀትን
መሠጠኝ  ትምህርትህ ሳበኝ  እንደ ማግኔት
ምክኒያቴ ሆነክልኝ ተጎተትኩ  ወደ እዉቀት
  ኡስታዜ  ተምሳሌቴ  ሞደሌ የእውቀት መዐዴ

 አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ በሀቅ ላይ ያፅናህ ጀሊሉ ረቡና
  እዉቀትህ ይዳብር
ደረጃህ ከፍ ይበል በሁለቱም ሀገር📚

ወላሒ

እኛ በጨለማ ሰዓት ሻማ የለኮሰልንን _ከሽርክ ጨለማ ወደ ተውሂድ ብረሀን በጌታቺን ፍቃድ ያወጣንን ብዙዙዙ ነገሮቺን ያሳወቀን የሆነን መቸም መቸም አንረሳውም።💧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ህልማችንን አጥብቀን እንያዝ መቸም ተስፋ እንዳትቆርጥ
በቆራጥነት እና በፅናት ቁመን መንገዱ ምንም ያክል ጨለማና አስቸጋሪ  አድካሚ  ቢሆንም እንጓዝ መቸም አንዳንቆም~~~~ ቢኢዝኒሏህ

ከትንሽ ጊዜ በኋላም ቢሆን ወደ ሕልማችን እንደርሳለን ኢንሻ አሏህ🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
وقد يُبكِيكَ حالُ العسرِ يوماً
وعـندَ الـيُسرِ تَشعرُ بالسّعادةْ

فـإن تـكُ في همومٍ أو سرورٍ
تـنل بـالصّبرِ والـشّكرِ الإفادةْ

سيُكرمكَ الرّحيمُ بذاكَ فضلاً
تـنالُ بـهِ مـن الحُسنى زيادةْ

فـسـلّـم مــاتـرى لــلـهِ دومـــاً
ولاتقنط وأحسن في العبادةْ

🌿🌿🥀🥀🍃🍃🥀🥀🌿🌿