Audio
ينبغي على المؤمن أن يتحرى هذه الساعة يوم الجمعة،
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال ابن القيم رحمه الله :
الذنب إما أن يميت القلب، أو يُمرضَه مرضًا مخوفًا، أو يضعف قوته.
[الداء والدواء (١٧٨/١)].
الذنب إما أن يميت القلب، أو يُمرضَه مرضًا مخوفًا، أو يضعف قوته.
[الداء والدواء (١٧٨/١)].
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ሰዎቺ ልክ እንደ አቧራ ናቸው!
ከፊታቺን ብን ብለው ሲጠፉ ቀናቺን ውልውል ፅድት ያለ ሆኖ ይውላል!!=
📚
قــال أبـو الحسـيــــــــن
رحـمه اللـہ تعالـۍ :
《 الكرمُ في العفوِ ؛ أن لا تذكر خطأ صاحبك بعد أن عفوت عنه 》.
شعب الإيمان (٧٩٩٩)
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ሰዎች በተለያየ ጉዳይ ተቧድነው ከባድ ክርክርና ስድድብ፣ነውር መገላለጥ ዉስጥ መግባታቻዉን ባየህ ጊዜ ከቻልክ ገላግል፤ ካልሆነ ደግሞ አማኞች አንዱ ሌላኛዉን ከሚያዋርዱበት ሜዳ ዘወር በል፡፡ በአይንህ አትይ፣ በጆሮህም አትስማ፡፡ ልብህ ይታመማልና። አሁን ላይ ነገሮች ተደበላልቀው ማን እውነት እንዳለው ስለማይታወቅ መገላገሉም ከብዷል። ምክኒያቱም ማስታረቅ የመሰሉ ማጠላት፣መሰብሰብ የመሰሉ መበታተን፣ መምከር የመሰሉ ስድቦች ብዙ ናቸው።
• ስለዚህ ከ እንድህ ያሉ ስብስቦች ራስህን አርቅ።አንዳንድ ጊዜ በራስህ ዓለም ዉስጥ ብቻ ለመኖር ሞክር፡፡ ዘወር በልና ራስህን ገምግም፡፡ ነፍሲ ነፍሲ በል፡፡
•የሰዎችንም ነውር ለመግለጥ አትጣር። የሰውን ነውር የሚከታተልን አላህ ይከታተለዋል። አላህ የተከታተለው ሰው ጓዳ ዉስጥ እንኳን ቢደበቅ ያጋልጠዋል።
በሆነ ጊዜና አጋጣሚ ድንገት የሰው ዐይብ ያያችሁ ዐይናችሁን ስበሩ፣ ነዉራቸው ከእጃችሁ የገባ በአደባባይ አታውጡት፣ ድልጠታቸውን የተመለከታችሁ ለአላህ ብላችሁ ሰትሩት።ሰው መውደቅ መነሳት፣ ማጥፋት ማስተካከል አመሉ ነዉና ይቅር በሉት።እንኳን እኛ ታላላቆቹ ሶሐቦች ጭምር የአላህንና የሰዎችን ሲትር ይለምኑ ነበርና።
•አላህ እንዲሰትርህ ከፈለግክ የሌላዉን ሲትር አታጋልጥ። ተሸፋፍነህ እንደተኛኸው ሁሉ የሰዉንም ዐይብ አትግለጥ ሸፋፍን። ዛሬ ሰዉን ስትሸፍን ነገ በጭንቁ ጊዜ በቂያማ ቀን አላህ ይሸፍንሃል።አምላካችን ሰተረን እንጂ ሁላችንም ነውረኞችና ወራዶች ነን።
አላህ ይዘንልን!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

شرح الأصول الستة لشيخ عثيمين.pdf
51.3 MB
ሸርህ ኡሱሉ ሲታ የተሃረከ pdf🍃
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
قال ابن عثيمين رحمه الله :
كلما كانت المرأة أدين وأكمل خلقاً كانت أحب إلى النفس واسلم عاقبة.🌹🍃
[الزواج(١٩)].
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
كلما كانت المرأة أدين وأكمل خلقاً كانت أحب إلى النفس واسلم عاقبة.🌹🍃
[الزواج(١٩)].
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
أيُّ القلوب قلبك؟
«البَرُّ سبحانه يحب أهل البِرّ، فيقرب قلوبهم منه بحسب ما قاموا به من البِرّ، ويبغض الفجور وأهله؛ فيبعد قلوبهم منه بحسب ما اتصفوا به من الفجور»..
[الفوائد، ابن القيم (١٨٨)]