﴿وَمَا هَذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَهْوٌ وَلَعِبٌ وَإِنَّ الدَّارَ الْآخِرَةَ لَهِيَ الْحَيَوَانُ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ﴾.
«اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ، واقْدُرْ لَنَا الخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ أرْضِنَا بِهِ».
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
«اللَّهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ، واقْدُرْ لَنَا الخَيْرَ حَيْثُ كَانَ ثُمَّ أرْضِنَا بِهِ».
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የአላህ መለክተኛ (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
"
ሰዎች የአላህን መጽሃፍ እያነበቡ፣ እየተማማሩ በአላህ ቤት ውስጥ አይሰባሰቡም ስክነት በላያቸው ላይ ቢወርድባቸው፣ እዝነት ቢያካባቸው፣ መላኢካዎች ቢያካቧቸው፣ አላህ እርሱ ዘንድ ቢያወሳቸው እንጂ። "【ሙስሊም ዘግበውታል】https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ዲሀ ማለት የገንዘብ ዲሀ ሣይሆን
የቀልብ ዲሀ ነው ማለትም ቀልቡ የተበላሸችበት ንያውን ያላሥተካከለ ልቡ የጠበበችበት ያነው ዲሀ ብሎ ማለት
አሏህ ይጠብቀን!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የቀልብ ዲሀ ነው ማለትም ቀልቡ የተበላሸችበት ንያውን ያላሥተካከለ ልቡ የጠበበችበት ያነው ዲሀ ብሎ ማለት
አሏህ ይጠብቀን!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ሀብት እና ድህነት ሁለቱም ፊትና ናቼው።
ሀብታም በማመስገን ላይ ይፈተናል
ድሀም በትግስት ላይ ይፈተናል
አሏህ ሆይ ከአመስጋኝ እና ከታጋሽ ባሮችህ አድርገን
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ሀብታም በማመስገን ላይ ይፈተናል
ድሀም በትግስት ላይ ይፈተናል
አሏህ ሆይ ከአመስጋኝ እና ከታጋሽ ባሮችህ አድርገን
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
➹ጓደኛ አድርገሽ መያዝ ያለብሽ ወደቂራአት እምታነሳሳሽ እምትመክርሽ የሆነች ካች የተሻለችውነው በውቀቷ‼️
➹የበለጠ ከሷ ብዙነገር እድትማሪይ እድታውቂ ጥረት ከምታደርገው ጋር ነው‼️
➹ወኢ እምታ ዘናጋሽ ካች እማትሻል እማትመክርሽ ከሆነች ብቸኝነትሽ ይሻልሻል ወሏሂይ‼️
➹ጓደኛሽን ማን እደሆነች ልይተሽ እወቂ ጓደኛ አታብዥ አንድ ሆና እቆ የሆነች ካአስርጅ ትበልጣለች ወሏህ

❤1👍1