قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.73K photos
917 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸


• ‏كَانَ مَالِكُ بْنُ دِينَارٍ ، يَقُولُ :

" اللَّهُمَّ أَنْتَ أَصْلَحْتَ الصَّالِحِينَ فَأَصْلِحْنَا حَتَّى نَكُونَ صَالِحِينَ " .

التوبة لابن أبي الدنيا

                              ˓٭˛✿🌹🍃
🌹እውነተኛ ጓደኝነት ምሳሌው
ልክ እንደ አይን እና እጅ ነው
🍂እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል
አይን ሲያለቅስ ደግሞ እጅ
       እንባን ያብሳል!

@FKR_ESKE_JENET
አንዳዴ የሠወች ተንኮል የተረሳን ነገር እንድታስታውስያረግሀል አወረድን ብለው ቀና ያረጉሀል አዋረድንብለው እራሣቸው ተዋርደው ታገኛቸዋለህ አዬህ ወዳጄ ሁሌዬም ቢሆን ወደፊትመሄድን እንጂ ወዴኋላ አታስብ

እናማ የሱናው ነበልባል በርቱ እንበርታ🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹

➸ተወሂድ ይስፋፋ የጥመት አንጃወች ይዋረዱ
➸
https://t.me/umu_hikmh
Audio
هذه الصور لا تفيدك الذي ينفعك أن تجلس مع طلاب العلم /الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
Audio
ينبغي على المؤمن أن يتحرى هذه الساعة يوم الجمعة،

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال ابن القيم رحمه الله :

الذنب إما أن يميت القلب، أو يُمرضَه مرضًا مخوفًا، أو يضعف قوته.

[الداء والدواء (١٧٨/١)].
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ሰዎቺ ልክ እንደ አቧራ ናቸው!
ከፊታቺን ብን ብለው ሲጠፉ  ቀናቺን ውልውል ፅድት ያለ ሆኖ ይውላል!!


=
📚
قــال أبـو الحسـيــــــــن
           رحـمه اللـہ تعالـۍ :

《 الكرمُ في العفوِ ؛ أن لا تذكر خطأ صاحبك بعد أن عفوت عنه 》.

شعب الإيمان (٧٩٩٩)

ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
‏قال الحافظ ابن رجب الحنبلي رحمه الله تعالى :

واعلم أنَّ العبد مبتلى بلسانه ،
يلعن به من يغضب عليه ،
ويمدح به من يرضى عنه ،
وكثيرًا يمدح من لا يستحق المدح ،
ويلعن من لا يستحق اللعن .

مجموع الرسائل 📚
✍ قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله ـ

وفي قوله تعالى :  ( إنّ الله مع الصابرين )
دليل على أنّ الله يعين الصابر ويؤيده ويكلأه حتى يتم له الصبر على ما يحبه الله ـ عزوجل ـ
 
📚 كتاب شرح رياض الصالحين.
👍1
የሚወድህን ሰው በጭራሽ ችላ አትበል!
ምክኒያቱም አንድ ቀን ኮከቦችን ስትቆጥር
ጨረቃን ታጣታለህ!!!
🍂
‏▪️قال ابن القيم رحمه الله:
"الكسالى أكثر الناس همًا وغمًا وحزنًا، ليس لهم فرح ولا سرور، بخلاف أرباب النشاط والجد في العمل."

روضة المحبين ١٦٨
~ሰዎች በተለያየ ጉዳይ ተቧድነው ከባድ ክርክርና ስድድብ፣ነውር መገላለጥ ዉስጥ መግባታቻዉን ባየህ ጊዜ ከቻልክ ገላግል፤ ካልሆነ ደግሞ አማኞች አንዱ ሌላኛዉን ከሚያዋርዱበት ሜዳ ዘወር በል፡፡ በአይንህ አትይ፣ በጆሮህም አትስማ፡፡ ልብህ ይታመማልና። አሁን ላይ ነገሮች ተደበላልቀው ማን እውነት እንዳለው ስለማይታወቅ መገላገሉም ከብዷል። ምክኒያቱም ማስታረቅ የመሰሉ ማጠላት፣መሰብሰብ የመሰሉ መበታተን፣ መምከር የመሰሉ ስድቦች ብዙ ናቸው።

• ስለዚህ ከ እንድህ ያሉ ስብስቦች ራስህን አርቅ።አንዳንድ ጊዜ በራስህ ዓለም ዉስጥ ብቻ ለመኖር ሞክር፡፡ ዘወር በልና ራስህን ገምግም፡፡ ነፍሲ ነፍሲ በል፡፡

•የሰዎችንም ነውር ለመግለጥ አትጣር። የሰውን ነውር የሚከታተልን አላህ ይከታተለዋል። አላህ የተከታተለው ሰው ጓዳ ዉስጥ እንኳን ቢደበቅ ያጋልጠዋል።
በሆነ ጊዜና አጋጣሚ  ድንገት የሰው ዐይብ ያያችሁ ዐይናችሁን ስበሩ፣ ነዉራቸው ከእጃችሁ የገባ በአደባባይ አታውጡት፣ ድልጠታቸውን የተመለከታችሁ ለአላህ ብላችሁ ሰትሩት።ሰው መውደቅ መነሳት፣ ማጥፋት ማስተካከል አመሉ ነዉና ይቅር በሉት።እንኳን እኛ ታላላቆቹ ሶሐቦች ጭምር የአላህንና የሰዎችን ሲትር ይለምኑ ነበርና።

•አላህ እንዲሰትርህ ከፈለግክ የሌላዉን ሲትር አታጋልጥ። ተሸፋፍነህ እንደተኛኸው ሁሉ የሰዉንም ዐይብ አትግለጥ ሸፋፍን። ዛሬ ሰዉን ስትሸፍን ነገ በጭንቁ ጊዜ በቂያማ ቀን አላህ ይሸፍንሃል።አምላካችን ሰተረን እንጂ ሁላችንም ነውረኞችና ወራዶች ነን።

አላህ ይዘንልን!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
CamScanner 07-27-2023 14.21.pdf
6.4 MB
የተሃረከ Pdf አልዋጅባት አልሙተሃቲማት📚

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk