እንደሸማ ፈትል የነጣዉ አንጀቷ፤
ሀሴት'ን ያረግፋል የፍቅር ማጀቷ፤
....................................
ምድር ቢያካልሏት እስካ'ለም ረግረግ፤
ፍፁም አይገኝም አምሳሏ ቢፈለግ፤
....................................
ከፍጥረታት ሁሉ ወደር እንዳይኖራት፤
አሏህ በጥበቡ ፥. . . . . . . . . . .
በእዝነት ማዕረግ ሞሽሮ ሲፈጥራት፤
ቅኔ እንዲሆን ስሟ #እናት ብሎ ጠራት።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ 🍃
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
ሀሴት'ን ያረግፋል የፍቅር ማጀቷ፤
....................................
ምድር ቢያካልሏት እስካ'ለም ረግረግ፤
ፍፁም አይገኝም አምሳሏ ቢፈለግ፤
....................................
ከፍጥረታት ሁሉ ወደር እንዳይኖራት፤
አሏህ በጥበቡ ፥. . . . . . . . . . .
በእዝነት ማዕረግ ሞሽሮ ሲፈጥራት፤
ቅኔ እንዲሆን ስሟ #እናት ብሎ ጠራት።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ 🍃
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
አልሀምዱ ሊላህ
ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም🌺
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም🌺
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
7 MB
أذكار_الصباح_والمساء_للعلامة_الرسلان.pdf
« የታጋሽ ህመምተኞች ምንዳ »
አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
🛑👉 አዲስ ሙሓደራህ
➖➖➖➖➖➖➖➖
⭞
« በሸዋል 11 / 1445 ھ የተደረገ »
🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/+yYFp3DHSuK8xZWU0
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖➖
⭞
የታጋሽ ህመምተኞች ምንዳ !
⭞ የትዕግስት ፍሬው ጣፋጭ ነው!
⭞ ለህመምተኞች ወሳኝ ነጥቦች !« በሸዋል 11 / 1445 ھ የተደረገ »
🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
=
t.me/+yYFp3DHSuK8xZWU0
t.me/abuUseyminabdurehman
قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله :
ومِنْ حُقوقِ الزَّوجَةِ فِي الإِسْلاَمِ :
" المُعاشَرة بِالمَعرُوفِ، وَالإحسَان إِليهَا في المَأكَلِ والمَشرَبِ والمَلبَسِ، والرِّفق بِها، وَإكرَامهَا، والصَّبر علَيهَا، ومُعامَلتهَا مُعامَلةً كَرِيمةً؛ وفِي الإسلاَمِ : " خيرُ النَّاسِ خَيرَهُم لأهَلِهِ "
وَمنْ حُقوقِهَا :
أنْ يُعلِّمها دِينَها، وأنْ يَغارَ علَيهَا، وَيحفَظ کَرامَتهَا، وَيحسِن مُعاشَرتَها.
ومِن الآياتِ الجَامعَة لِحقُوقَ الزَّوجَة : قَولُه تَعالَىٰ : { وَعَاشِرُوهُنَّ بِالْمَعْرُوفِ } النِّسَاء (۱۹) "
📚رَسَائِلٌ تَهمُّ المَرأَةَ المُسلِمَة الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله (ص ٣٣/٣٤)
🌷ጠብቀኝ በህልምህ🌹
🍁ጠብቀኝ በህልምህ_እመጣለሁ ማታ
🍁አልቀርም አትስጋ _አለሁ ለሰላምታ
🍃ያን የምሽት ጥቁረት_ያን የሌት ፀጥታ
🍃እንዴ መብረቅ ጩኬ_ጨለማን ልረታ
🍂እመጣለሁ ማታ_በህልምህ አልቀርም
🍂አንተን ረስቼ_ሌላ ቤት አላድርም
🌿ኧረ አይሆንም !
🌿 ቀኑም ሲጨላልም .....
🌻ዐይኖችህ ተከድነው ፤በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው፤እያግደመደሙ
🌻ከጠበቁኝ እማ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ በእጅግ እፈራለሁ
💐የጠበቅከው ጊዜ የህልም አለም ወቅትህ ከደረሰ ወዳያ ፤አይኔን እንደናፈቅክ
ሃሳብና ናፍቆት፤እንቅልፍ እንዳይወስዱህ
💐የጠዋት ፀሀይ ጮራ _በማለዳ ፈንጣቂ የምሽት አልፍ ኮኵብ ውብ አብረቅራቂ
🌹የዐይኖችህ ጨረር ልቤን ሰንጣቂ የፍቅርህ ቃና ተመጣጭ ጭማቂ ፍልቅልቅ ፈገግታህ ማዕበል ደብላቂ
🌷ውዴ በሀሩ ውበትህ.....🌹
🌹አስቀምጦኝ ሲውል በብዕር ብጣቂ ላንተ አይስማማ አይገልፅህ በበቂ
🌺ዝም ብዬ ሰደድኩልህ የማላውቅ አዋቂ ለመቅመስ ያክል ነው የናፍቆትህን ፍላቂ
🌸የውበትህ ባህር ብረሀን ፈንጣቂ ፍቅርህ ያሸነፈኝ የውድታህ ተጠቂ !!!
🍃ስጦታ 💎ከአማር ማሚ
💐ለነ ኡሙ ፉላን ብቻና ብቻ /ላጤዎችን አይወክልም አሉ ክክ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قال ابن عثيمين رحمه الله :
كثرة الحلف بالله يدل على أنه ليس في قلب الحالف من تعظيم الله ما يقتضي هيبة الحلف بالله ، وتعظيم الله تعالى من تمام التوحيد .
[القول المفيد (٢١٩/٣)]
=
كثرة الحلف بالله يدل على أنه ليس في قلب الحالف من تعظيم الله ما يقتضي هيبة الحلف بالله ، وتعظيم الله تعالى من تمام التوحيد .
[القول المفيد (٢١٩/٣)]
=