This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔸 ما هو الهدف من دراسة العقيدة والتوحيد ⁉️
🎙️فضيلة الشيخ محمد بن أمان الجامي -رحمه اللَّه تعالى-
🧷የኔ ውድ እህት/ ለራስሽ
ክብር ይኑርሽ አንቺ በዚህ እድሜሽ
በወንድ የምትታለይ ሳይሆን
ነገ አንቺ ተምረሽ ጥረሽ ሰርተሽ ቤተሰብሽን የምትደግፊ ጀግና ሴት ነሽ።🌷
https://t.me/https_Aselefya

👍5
🧷
https://t.me/https_Aselefya
ሁላችንም በህይወታችን አንድ አንድ መጥፎ ታሪኮች አሉን …ድምፃችንን ከፍ አድርገን የማናወራቸው… ለምን እና እንዴት እንዳደርግናቸው ለራሳችንም እማይገባን....💧https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from Mohammed Seyid (ሙሐመድ ሠዒድ)
🌴አብዱረሕማን ኢብን መህዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
አንድ ሰው ሐራም (የተከለከለ) ነገርን እንደሚጠነቀቅ ሁሉ፣ መጥፎ ሥነ-ምግባርንም ይጠንቀቅ፣ ምክንያቱም ቸርነትና መልካም ሥነ-ምግባር የዲን አካል ናቸውና።
📚مكارم الأخلاق (٣٠)
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21

Forwarded from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
•√ ኢሞ : ዳሩ-ተውሒድ
√| በዛሬው ሙሐደራ ከዚህ ቀደም በሰፊው ዳሰሳ ቢደረግባቸውም፣ የተክፊሩ መንጋ ግን ዛሬም ድረስ ከሚያዘዋውሯቸው ብዥታወች ውስጥ የሚከተሉትን አራት ነጥቦች እናያለን ኢንሻአላህ።
1. "ቁርአናዊ የዑዝር ቢልጀህል ማስረጃዎች ለአኺራዊ ቅጣት እንጅ ለዱኒያዊ ሑክም እና ስያሜ አያመላክቱም" የሚለውን ብዥታ -በአላህ እገዛ- ከአሥር ያላነሱ ቁርአናዊ ማስረጃዎችን ከሱና ዑለማኦች ማብራሪያ ጋር በማጣቀ ዳሰሳ የምናደርግ ሲሆን።
2. ካለማወቅ ትልቁ ሽርክ ላይ የወደቀ አካል ማስረጃ እስኪብራራለት ድረስ ሙስሊም የሚለው ስያሜ ከእርሱ እንደማይወገድና የሙስሊም ሙዓመላም እንደሚደረግ ከታላላቅ የሱና ዑለማኦች ተግባራዊ ምስክር የምናጣቅስ ይሆናል።
3. ባለማወቅ ዑዝር መስጠትን በተመለከተ ከሸርክ እና ከሌሎች ሙከፊራቶች መካከል ምንም አይነት ልዩነት አለመኖሩን በማስረጃ ማረጋገጥ።
4. በዑዝር ቢልጀህን መስአላ ወሰን ተላልፈው የወዳጅነትና የጠላትነት ነጥብ ባደረጉት የተክፊር አራማጆች ላይ የዑለማኦች እይታ ምን ይመስላል?
የሚሉት ነጥቦች ላይ የምንመካከር ይሆናል ኢንሻአላህ። አላህ ኢኽላሱን ይስጠን።
=
https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fbig_group%2F%3Fshare_id%3D_3qsPto2o905BikHdY%26actionType%3Daction_type_voice_room%26shareFrom%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link

فكم من كربت أبكت عيونا...