🌷የኔ ሴት ደና ሁኚ 🌷
አንዳንዴ… በጥርስሽ አንቺነትሽን ይለኩታል ስለሳቅሽ ስለተጫወትሽ የማይከፋሽ የማታዝኚ ይመስላቸዋል
ምን አልባት እኮ በፈገግታሽ ውስጥ የደበቅሻቸው ብዙ ሺህ ችግሮች ብዙ ሺህ ለቅሶዎች ብዙ ሺህ አንባዎች ይኖራሉ¡ ግን ፈገግ ትያለሽ....
ፈገግ ስለስብራትሽ
ፈገግ ስለራቀሽ ደስታ
ፈገግ ስለ ሀዘንሽ
ፈገግ ስለ ሁሉም...!
አንዳንዴ… እንደ አፋቸው እንዲያረግልሽ የምትመኝው ነገር አለ አይደል¿ ባንቺ ቁስል እነሱ እንዳይደሙ ስትይ ፈገግ ትያለሽ እነሱ ግን ደና መሆንሽን እንጂ አይጠረጥሩም «ደና ነሽ አደል? ብለው «አዎ» ማለትሽ ግድ የሆነበትን ጥያቄ ይጠይቁሻል ያኔ እነደ አፋቸው ያድርግልሽ
ደና ሁኚ....
https://t.me/https_Aselefya

👌2
ቲላዋ
أهل القرآن طاب صباحكم بطاعة الله
جعل الله يومكم هذا شاهداً لكم بالخير وميسراً لحفظكم ومراجعتكم ومليئاً بالرحمات والبركات🌷
https://t.me/https_Aselefya
أهل القرآن طاب صباحكم بطاعة الله
جعل الله يومكم هذا شاهداً لكم بالخير وميسراً لحفظكم ومراجعتكم ومليئاً بالرحمات والبركات🌷
https://t.me/https_Aselefya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🟡 تأدب يا طـالب العلـم و أتـرك الجــدل ...⁉️
الشيخ عبد الله القصير رحمه اللّه
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ያ……… አላህ!! ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው??
ግጥሙ እውነተኛ ታሪክ ይሁን ድርሰት አላውቅም።
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ;
ድርሰት ቢሆን እንኳ ደራሲዎች የሚፅፉት ማህበረሰባቸውን ወክለው ነው!!
ግጥሙ እውነተኛ ታሪክ ይሁን ድርሰት አላውቅም።
አንድ ነገር ግን አውቃለሁ;
ድርሰት ቢሆን እንኳ ደራሲዎች የሚፅፉት ማህበረሰባቸውን ወክለው ነው!!
❤1👀1
🧷خروج بعض الناس من حياتك
رحمة من الله لا تُدركها إلا مع الوقت
የአንዳንድ ሰዎች ከህይወታችን መውጣት ከአሏህ የሆነ እዝነት ነው ይሄንን እውነታ ግን አናውቀውም ከህይወታችን ወጡ ብለን ልናዝን እንቺላልን ከጊዜ በኋላ ግን እውነቱን እንደርስበታለን።
https://t.me/https_Aselefya
رحمة من الله لا تُدركها إلا مع الوقت
የአንዳንድ ሰዎች ከህይወታችን መውጣት ከአሏህ የሆነ እዝነት ነው ይሄንን እውነታ ግን አናውቀውም ከህይወታችን ወጡ ብለን ልናዝን እንቺላልን ከጊዜ በኋላ ግን እውነቱን እንደርስበታለን።
https://t.me/https_Aselefya
💯2
✉️ ይቅርታ በሉልኝ
ሲወደኝ ስኮራ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ እንዳልሽ ይሁን ብሎ
ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ አይሰራም ተዘግቷል እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት
"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አልራቅክ እንደሆነ ልብህ ካልቆረጠ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!
https://t.me/https_Aselefya
ሲወደኝ ስኮራ ሲቀርበኝ ስርቀው
ክብር እየሰጠኝ ደርሼ ስንቀው
ሳጠፋ ታግሶ ሳኮርፍም አባብሎ
እኔን አስቀድሞ እንዳልሽ ይሁን ብሎ
ሁኖልኝ ሳለ አልጋ
ስሆንበት ቀጋ
ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ
ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ
የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል
ስልኩንም ሞከርኩኝ አይሰራም ተዘግቷል እንጃ ውስጤ ሰግቷል
ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት
አደራ አደራ ይህንን ንገሩት
"እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ
ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ!
አልራቅክ እንደሆነ ልብህ ካልቆረጠ
ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ
ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት
አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል
ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!
https://t.me/https_Aselefya
❤6👍2🍓1
🧷ማሳ ውስጥ
ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤
ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች።
የተከበረ እንጂ አይተናነስም
የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም
https://t.me/https_Aselefya
ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤
ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች።
የተከበረ እንጂ አይተናነስም
የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም
https://t.me/https_Aselefya
🧷🌹
، ልክ እንደዚሁ
አንዳድ ሰዎችን ከልባችን ሳልናቸዉ
ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም
እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!
https://t.me/https_Aselefya
አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት
ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም، ልክ እንደዚሁ
አንዳድ ሰዎችን ከልባችን ሳልናቸዉ
ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም
እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና!
https://t.me/https_Aselefya
🍓3💯1
﴿وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ﴾
«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ»
https://t.me/https_Aselefya
«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ»
https://t.me/https_Aselefya
❤1