قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ولو كانَ همِّي واحدًا لاطَّرَحتُهُ
خواطرُ قلبي كلُّهُنَّ همُومُ!
نصيحتي للنساء 59
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 59

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
من الأرزاق طريقتك اللبقة في الحديث، وحُسن اختيارك لكلماتك وألفاظك، ومُراعاتك لمشاعر غيرك أثناء الحوار، من الأرزاق والنّعم العظيمة هذا اللسان النقي، وهذا القلب الصافي الذي لا يُؤذي.


🌸🫀
قُلِ الحمدُ لله 🌷
﴿ يَحذَرُ الآخِرَةَ وَيَرجو رَحمَةَ رَبِّهِ ﴾

- القارئ: أحمد بن طالب
🧷ህይወታችን ልክ እንደ አበባ ናት
በውስጧ ውብ የሆኑ
የሚያስደስቱን ነገሮች አሉ

→እሾክ ሆነው የሚያሳምሙን
ነገሮችም አሉ ።

https://t.me/https_Aselefya
👍5
የኔ ሰላም.....በዝምታዬ ነው

በዝምታዬ ነው ያፈንኩት ስቃዬን
ለሰው ሳላወራ ደብቄ ህመሜን
ደብቄ የቻልኩት ካንተ መለየቴን

በዝምታዬ ነው ሳጣክ የሸኘሁክ
በልቤ አንብቼ የተሰናበትኩክ
ምልጃም አላሰማው እያልኩኝ ተመለስ
ብቻ እያየሁት የእግርህን ዳና
ተመኘው ምቾትን በመራክ ጎዳና

ስትሄድ ሸኘሁክ እኔም ዝም አልኩና
አቅሜ እሱ ነበረ ያለው በመዳፌ
ክህደት ከርችሞታል አይናገር አፌ
ዝም አልኩኝ ሲዘረፍ ሲከፈት ደጃፌ
የኔ ያልኩት  ርቆኝ ሀዘኔን ሸክፌ
ልቤ ተቀዳዶ ላይጠግነው መርፌ
አልከስህ ለዳኛ የውስጤን ጡር ፅፌ
ለፍቅር ተማርኬ ላንተ ተሸንፌ
ዝም አልኩ ስትሄድ ሲደፈር ደጃፌ

ዝም ስል ዝም አላልኩ እንደው ተብከነከንኩ
ትንፋሼን አርዝሜ ቁናውን ተነፈስኩ
እንባዬን ሳላፈስ አምርሬ አለቀስኩ
በፍቅር እየኖርኩ ፍቅርን ረገምኩ
መሞሸሬ ቀርቶ ይባስ ብቸኛ ሆንኩ
ውስጤ እሬታ በዛ ዝም ስል ዝም አላልኩ
ከራሴ ተላተምኩ
ለሽንፈት ተሸነፍኩ

ዝም ብዬ ልሸኝክ
ቻው እንኳን ሳልልክ
መልካሙን ምኞቴን ባፌ ሳልገልፅልክ
ይሄን የማደርገው ስለምን መሰለክ?
ደጅ ደጁን እንዳይ ነው ብዬ ትመጣለክ
🕊

https://t.me/https_Aselefya
💯2
ሲጀመር አላማ ያላት ሴት ከጓኗ ቡና አይጠፋም👓
💯9
🧷كتب مظلوم لظالمه
አንድ የተበደለ ሰው ለበደለው ሰው ጻፈ"

ستراني في غدر من حولك، وهجر أصحابك، وعقوق أبنائك.
በዙሪያህ ባሉ ሰዎች ክህደት፣ ጓደኞችህ በሚርቁህ ጊዜ፣ እና ልጆችህ በማይታዘዙህ ጊዜ እኔን ታየኛለህ።

ستراني في دعائك الذي لا يستجاب.
የማይሰማ በሚሆነው ዱዓህም እኔን ታየኛለህ።

ستراني في كل أحلامك المحطمة، وفي مرضك وضعفك وفشلك.
በተሰባበሩ ህልሞችህ ሁሉ፣ በሕመምህ፣ በድክመትህ እና በውድቀትህ እኔን ታየኛለህ።

ستراني في أعز ما تملك..
ከምትወደውና ከምትወስደው በጣም ውድ ነገርህ ውስጥም እኔን ታየኛለህ።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ይቅርታ ማለት የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ ነው :-

አልሀሰን ቢን አሊ እንዲህ ይላሉ

አንድ ሰው በዚህ ጆሮዬ ቢሰድበኝና በሌላኛው ጆሮዬ ይቅርታ ቢለኝ ይቅርታውን እቀበለዋለሁ

📚الآداب الشرعية

ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ

የሆነ ሰው ቢበድልህና ከዛም መጥቶ ይቅርታ ሊልህ ቢመጣ መተናነስህ ይቅርታ እንድትለው ሊገፋህ ይገባል የውስጡንም ለአላህ ትተወዋለህ

📚تهذيب المدارج

ኡመር ኢብኑል ኸጣብ

ከሰዎች ሁሉ በሳሉ ይቅርታ ባዩ ነው

📚الآداب الشرعية

የዚድ ቢን አቢ ሀቢብ

ወንድሜ ሁለት ጊዜ እንዲናደድብኝ አላደርገውም የሚያናድደውን ነገር አይቼ እተወዋለሁ።

📚تذكرة الحفاظ

    
https://t.me/https_Aselefya
💯3