قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የሚያጽናናሽ ሁሉ ራሱ ቁስል የሌለበት አይደለም"
የሚሰጥሽም ሁሉ ከአንቺ የበለጠ ያለው ሰው አይደለም
መስጠት  ገንዘብ ወይም ንብረት ብቻ መካፈል አይደለም፤ አንዳንድ ሰዎች የቀራቸውን ትዕግሥት ያካፍሉሻል በልባቸው የቀረውን ተስፋ ይሰጡሻል
ከራሳቸው ረጅም ሀዘን በፊት የመጨረሻዋን ፈገግታ እንኳ ከአንቺ ጋር ይካፈላሉ "
ስለዚህ ለሚያሳዩሽ ፍቅርና ደግነት አክብሮት ስጪ'
«ያ በእውነት ውድ ነውና»

https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷ኒቃብ ለብሳችሁ ጃኬት የምትደርቡ
እና
   ኒቃብ ለብሳችሁ 👡ሂል የምትጫሙ እህቶች;

  "ከስጋው ጾም ነው ከመረቁ ስጭኝ"
አይሆንባችሁም ወይ?

https://t.me/https_Aselefya
👍5🍓1
🧷ከሄዱ በኋላ አፍ ዝም ይልና
ልብ በህመም ምቱ ማውራት
ይጀምራል ።


https://t.me/https_Aselefya     
👍4
🧷የሆነውን እንጂ የሆንበትን ምክኒያት ብዙዎች አያውቁም አይጠይቁም አይረዱም እልፍ ገማች ባይሆኑ ኖሮ ጭፍን ፈራጂ ባልሆኑ ነበር !

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል


💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
‏#موعظة

📌قال الإمام ابن الجوزي - رحمه الله -:

ويحك تدبَّر أمرك قبل أن تنزل قبرك،
ما أكثر ذنوبَك وما أقبح عيوبَك،

تغلبُك نفسك على ما تظن ولا تغلبها على
ما تستيقن،

تحزن لنقصِ مالك ولا تحزن
لنقص عُمرك.

📚 نسيم السحر ومنظوم الدرر (ص٦٢)
قال مالك بن أنس - رحمه الله -:
" ليس من السنة أن تجادل عن السنة ولكنك تخبر بها، فإن قبل منك وإلا فاسكت".

• المدخل لابن الحاج (301/1)


~
🧷እፎይ ትበል ነፍሴ

ውሰደኝ ፈረሴ ወደ ዓለም ዳርቻ
ሰዎች ከሌሉበት እንድኖር ለብቻ

ግፍና ሰቆቃ ከማይሰማበት
ገስግሰህ ውሰደኝ ወደ ብቸኝነት

የምታውቀው ቦታ ሰው የማይኖርበት
አንድ የዓለም ዳርቻ ይኖር እንደሁ ድንገት

ጊዜ ሳታጠፋ በል ገስግስ ፈረሴ
ለቀናትም ቢሆን እፎይ ትበል ነፍሴ

https://t.me/https_Aselefya
👍3
✍አንዳንድ ሰዎች ሽጠውሽ እንኳ የሚከስሩት እነርሱው ናቸው....!!

https://t.me/https_Aselefya
👍3💯3
🧷በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት  መውሰድ ነው፡
መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል
ሁሌም እንማር
ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን
ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን
ብልህ ሰው ዛሬ ላይ
ዐዋቂ  ነኝ 
ትክክል ነኝ
እኔ ብቻ የሚል ሳይሆን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር  ለመማር የተዘጋጀ ነው'

ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡

ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ  ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር  ሲሆን 'በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው።

https://t.me/https_Aselefya
💯2
ጀግናዬ

«ደግሰህ ሳይሆን ደግ ሰው ሁነህ #አግባት ይህ ከበቂ በላይ ነው።»

t.me/nuredinal_arebi
👍1
"كُلُّ تَسْبِيحةٍ صدقَةٌ"

سُبْحانَ اللَّه.
سُبْحانَ اللَّهِ عددَ خَلْقِهِ.
سُبْحَانَ اللَّهِ رِضَا نَفْسِهِ.
سُبْحانَ اللَّهِ زِنَةَ عَرْشِهِ.
سُبْحَانَ اللَّهِ مِداد كَلماتِهِ.
..
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿..وَأَنّى لَهُ الذِّكرى ۝ يَقولُ يا لَيتَني قَدَّمتُ لِحَياتي﴾


لأنه وقت لا ينفع فيه التذكر ولا الحسرة والندامة، فلو أنه اتّعظ في الدنيا لنفعه ذلك في الأخرى .. ففاز من جاهد نفسه في الدنيا، وخسر وخاب من توانى فيها.

•القارئ: راشد الحليبة
ፈገግ  ያለ  ሁሉ  ደስተኛ  መስሏቸዉ
እሷ  ምን  አለባት  ሲሉ  ሰማኋቸዉ
መች  ገባቸዉና  የዉስጥ  ሚስጥሩ
በልብ  የተያዘዉ  እሮሮዉ ችግሩ
ሸፋፈነዉ  እንጂ  የላዩ  ፈገግታ
የራቀዉ  ስንት  አለ ሰላም እና ደስታ.....💧

https://t.me/https_Aselefya
👍4🍓1
✍ ኡኹቲ አትጨነቂ

የቱንም ያህል አለም ብትጨልምብሽ ማብራቱ ሁሉ ቢጠፋ. ከቁርአን ጋር ተሆንሽ አንች ልዩ በሆነ ብርሀን ዉስጥ ነሽ ።

ያዢዉ ታተርፊያለሽ ። ያዢዉ የቀብር ማብራትሽ የልብሽ ነፀብራራ የፊትሽ ብርሀን ነዉና።

አሏህ ከቁርአን ሰወች ያድርገን 🤲🤲

https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
💯6