قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ከልቡ መልካም የሆነላችሁን ሰው እንደ ጅል አትቁጠሩት። አንድ ቀን ምን አይነት ሰው እንዳጣችሁ የጊዜ ክፋት ያሳያችኋል።
🧷እውነተኛ ፍቅር ማለት በሕይወታችን ውስጥ ምንም ዓይነት ማዕበልና ከባድ ፈተና ቢመጣ እንኳ ፍጹም የማይናወጥና የማይለወጥ የሁለት ልቦች ጽኑ ቃል ኪዳን ነው። ብዙዎች ፍቅርን በደስታና በሳቅ ቀናት ብቻ የሚገለጽ ይመስላቸዋል።  ነገር ግን እውነተኛው የፍቅር ጥልቀት የሚለካው በችግር በጉድለትና በድካም ጊዜ እጅ ለእጅ ተያይዞ መቆም ሲቻል ነው። ለአንድ ሰው ውጫዊ ውበት ልብን መስጠት ቀላል ነው።  ከባድና ውቡ ነገር ግን የዚያን ሰው ደካማ ጎን የስሜት ስብራትና ማንም ያላየለትን ውስጣዊ ማንነት ተረድቶ በፍቅር መሸፈን መቻል ነው። ልክ እንደ ንጹህ ወርቅ በእሳት ውስጥ አልፎ እንደሚጠነክረው ሁሉ እውነተኛ ፍቅርም በትዕግሥትና በይቅርታ እየታሸ የሚጸና የዘላለም መጠለያ ነው።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
~ t.me/FKR_ESKE_JENET
ሌሊት እየተነሳ አብዝቶ ያለቅሳል። የለቅሶው ብዛትና መደጋገም ግራ ያጋባት እናቱ;
   "ልጄ ሆይ! ያጠፋኸው ነፍስ አለን?" ስትል ጠየቀችው።

   "አዎን! ነፍሴን በወንጀል አጥፍቻታለሁ" አላት።
      «ረቢዐ ቢን ሓይሰም »

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
°°°
" احْرِصْ عَلَى عِبَادَةِ السِّرِّ 🌱".

للشَّيْخِ عَبْدِ السَّلَامِ الشُّوَيْعِرِ _حَفِظَهُ اللَّهُ تَعَالَى_.
🧷​لَا يَفْرَكْ مُؤْمِنٌ مُؤْمِنَةً، إِنْ كَرِهَ مِنْهَا خُلُقًا رَضِيَ مِنْهَا آخَرَ

ፍጹም የሆነ ሰው የለም መልካም ባል የሚስቱን ደካማ ጎን ብቻ የሚያይ ሳይሆን  ያላትን በርካታ በጎ ጎኖች በማሰብ ስህተቶቿን በትዕግስትና በምክር የሚያስተካክል ብልህ ነው


​أَكْمَلُ الْمُؤْمِنِينَ إِيمَانًا أَحْسَنُهُمْ خُلُقًا، وَخِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ خُلُقًا

ከምእመናን መካከል እምነቱ ፍጹም የሆነው ስነ-ምግባሩ ያማረው ነው ከእናንተ መካከል ምርጦቹ ደግሞ ለሚስቶቻቸው በባህሪ መልካም የሆኑት ናቸው።
.
‏ لو رُزق الإنسان أطيب الطيبات..
فلن يجد أطيب من العافية !
اللهم أنعم علينا بعفوك وعافيتك

🌸
* سبحاטּ الله وبحمده .
* سبحاטּ الله العظيم .
* لا اله إلا الله وحده لا شريك له .
* لا حول ولا قوة الا بالله .
* الله اكبر ، والحمد لله .
* استغفر الله واتوب إليه .
* لا اله إلا انت سبحانك أني كنت مـטּ الظالميـטּ .
* يا حي يا قيوم برحمتك استغيث ، اصلح لي شأني كُله ولا تكُلني إلي نفسي طرفة عيـטּ ".
اِنْتَبِهُوا وَاحْذَرُوا، وَعَنِ الْكِبْرِ ابْتَعِدُوا
ንቁ ተጠንቀቁ ከኩራትም ራቁ

​يُحْشَرُ الْمُتَكَبِّرُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَمْثَالَ الذَّرِّ فِي صُوَرِ الرِّجَالِ يَغْشَاهُمُ الذُّلُّ مِنْ كُلِّ مَكَانٍ


_ኩሩዎች  በቂያማ ቀን በሰው አምሳል ሆነው ነገር ግን እንደ ጥቃቅን ጉንዳን ተደርገው ይቀሰቀሳሉ ውርደት ከየአቅጣጫው ይከባቸውል_

​قِيلَ ادْخُلُوا أَبْوَابَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا ۖ فَبِئْسَ مَثْوَى الْمُتَكَبِّرِينَ
_ሱረቱ አዝ-ዙመር 72  በውስጧ ዘላለም ነዋሪዎች ስትሆኑ የጀሀነምን ደጃፎች ግቡ ይባላል የኩሩዎችም መኖሪያ ምንኛ ከፋ_

*​ እስልምናችን የሚስተምረን መኩ ራራትን ሳይሆን  ዝቅ ማለትን መተናነስን  ትህትናን ነው  የሚያስተምረው ትህትናን (التواضع) ሲሆን ራሱን ዝቅ ያደረገን ሰው አላህ ከፍ እንደሚያደርገው ቃል ገብቷል*



https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
Forwarded from ስለ ቀልባችን
…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።

እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!
📌قيل لابن المبارك رحمه الله :

"إذا أنت صليت لم لا تجلس معنا ؟ قال
أجلس مع الصحابة والتابعين أنظر في كتبهم وآثارهم
فما أصنع معكم ؟ أنتم تغتابون الناس"

አብደላህ ኢብኑ ሙባረክን ሰዎች ሶላት ከሰገድክ በሇላ ለምን ከኛ ጋር አትቀመጥም አሏቸው እሳቸውም ሲመልሱ እንዲህ አሉ ፤

" ከሶሐቦችና ከታቢዒዮች ጋር እቀመጣለው ኪታቦቻቸውን ና ፋናዎቻቸውን እመለከታለው እናንተ ሰውን ታማላችሁ ከናንተ ጋር ምን እሰራለው።"

📚 السير 8-398

እንደ ደረሳ በዛ ያለዉን ግዜያችንን ከሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በማዉራት ከማሳለፍ ኩቱቦችን በማንበብ ላይ ብናሳልፍ ኸይር ነዉ

https://t.me/durusuabihizam
🧷على قدرِ أهلِ العزمِ تأتي العزائمُ
وتأتي على قدرِ الكرامِ المكارمُ

https://t.me/https_Aselefya
🧷ይችን ሚስኪን ልቤን

በዳዬን መበቀል ሲያቅተዉ ሞክሮ
ንፁህን ለመጉዳት ከታጠቀ አምሮ
ዉስጡን ካቆሸሸ ላዬን አሳምሮ

ካስመሳይ ዉሸታም ከማያቅ እዝነትን
ለአንተ ሰጠሁህ ኢላሂ አዴራህን
ሁሌ ጠብቅልኝ ይችሚስኪን ልቤን!!
‏{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ }
🧷ውዷ እህቴ
ሁሌም" በሁለቱም አገር በሚጠቅምሽ ነገር ላይ
በራስሽ  ቢዚ ሁኝ"
ጠቃሚና መልካም የሆነ ሥራንም ሰንቂ "
የኔ ውድ እህት ከዝንጉዎቹ አትሁኝ"


https://t.me/https_Aselefya
💯2
‏"المُؤمن لا يقنط من رحمة الله، ولا ييأس من روح الله، ولا يكون نظره محصورًا على الأسباب الظاهرة، بل يكون ملتفت في قلبه، كل حين إلى مُسبِّب الأسباب، الكريم الوهاب، ويكون الفرج بين عينيه، ووعده الذي لا يخلفه، بأنه سيجعل له بعد عُسرٍ يسرًا"
فكم من كربةٍ ابكت عيوناً
فهونها الكريمُ لنا فهانت
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
[ركنا التوحيد] للشيخ صالح الفوزان حفظه الله.