قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ።

በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal
ሶለዋት_ማውረድ እንብዛ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ


اللهم في هذا اليوم المبارك يوم الجمعة، وفي هذه العشر المباركات، أنزل على قلوبنا راحةً تطمئن بها النفوس، وسكينةً تشرح بها الصدور، وفرجًا يمحو كل همٍّ وحزن. اللهم ارزقنا سعادةً لا تزول، ودعوةً لا تُرد، وقلبًا متعلقًا بك، واجعل لنا من كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل تعبٍ راحة، ومن كل أمنيةٍ نصيبًا يا أرحم الراحمين.
🍓1
🧷ሁሉም ስብራቶች የነገራችን መጨረሻ አይደሉም አንዳድ ስብራቶች ለአድስ ሂወት ብስራቶች ናቸዉ።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷الجبال لا تهتزّ بالرياح
ተራሮች በንፋስ አይነቃነቁም

https://t.me/https_Aselefya
👍3🍓3
🧷لكل مقامٍ مقال
ለእያንዳንዱ ሁኔታ የሚገባ ንግግር አለው"

https://t.me/https_Aselefya
💯2
🧷لا تَحكُم على القلوبِ من المظاهر،
فكم من صامتٍ يحملُ صدقًا لا يُقال.

ሰዎችን በውጫዊ መልክ አትፍረድ
ምክንያቱም ዝምተኛ ሆኖ እውነትን የተሸከመ ብዙ ሰው አለ"


https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷لا تَخافي من ليل الحُزن إن طالَ،
فالفجرُ يأتي ومعهُ الأملُ الجميلُ,

የሐዘን ሌሊት ቢረዝም አትፍሪ
ጎህ{ፈጅር} ይመጣል"
ከእሱም ጋር ውብ ተስፋ ይመጣል።

https://t.me/https_Aselefya
💯3
الصبر مفتاح الفرج، ولكلِّ أمرٍ حين

ትዕግስት የመፍትሔ የሰላም ቁልፍ ነው፤
ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው።


https://t.me/https_Aselefya
🧷የሚሸሽ ኮከብ አታባሩ የማይፈልጋቺሁን አትከተሉ አንዳንዴም ቆም ብላቹ ጠብቁ

ማን ያውቃል?


ነገ የምትወጣው ጨረቃ ላንተ /ላንቺ ልቶን ትቺላለቺ 
መጠበቅ ጥሩ ነዉ
       መታገስ መልካም ነዉ
..!!

https://t.me/https_Aselefya
💯1
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ (ٱم عفيفة طوبي للغرباء)
أسأل الله أن يتقبل منكم دعاءكم، ويكتب لكم الأجر والقبول.

الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر. لا إله إلا الله، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.
🍓4❤1
🧷ሰውን በደካማ ጓኑ ገብቶ መርዳት እንጂ
በደካማ ጎኑ ገብቶ መጉዳት" ብልጥነት ወይም ጀግንነት አይደለም።

https://t.me/https_Aselefya
💯9
🧷አዕምሮ ሲበስል
ምላስ ወሬ ይቀንሳል"
ወሬ ሲበዛ ልብን   ያደርቃል።


https://t.me/https_Aselefya
👍5💯3
﴿وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللهِ لَا تُحْصُوهَا إِنَّ اللهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾.

«اللَّهُمَّ لَكَ الحَمْدُ حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ كَمَا يَنْبَغِي لِجَلَالِ وَجْهِكَ وَعَظِيمِ سُلْطَانِكَ حَمْدًا غَيْرَ مَكْفِيٍّ وَلَا مُوَدَّعٍ وَلَا مُسْتَغْنًى عَنْهُ رَبَّنَا»

~
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ (ٱم عفيفة طوبي للغرباء https://t.me/umu_afifah_ami_chanal)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
​"فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًا


ፊትህንም ወደ እውነተኛው ዲን (እስልምና) ቀጥ አድርግ

ዲን ማለት በትርፍ ጊዜ የሚሰራ ነገር ሳይሆን፣ ሙሉ ማንነትን ልብንና አቅጣጫን ወደ አላህ ብቻ ማዞር ማለት እንደሆነ ያስገነዝባል። ከዱንያ ውዥንብር ወጥቶ በዲን ላይ ቀጥ ማለት የነጻነት ሁሉ ነጻነት ነው
‏«اعلموا أنَّ العبادةَ رحلةُ عمرٍ لا تنقضي، وسيرُ قلبٍ لا يتوقّف حتى يبلغَ الكتابُ أجلَه، ﴿وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ﴾».

- إمام الحرم المكي د. بندر بليلة -
تؤنسك رؤية نتاج غرسك في حديقة منزلك، فكيف ستكون بهجتك حين ترى بساتين ذكرك وأعمالك الخيِّرة في الجنة ! 🪻
​سُبحان الله، الحمدُ لله، لا إله إلا الله، الله أكبر.
🧷ቁስልን ማከም እንጂ "ማከክ አያድንም "
ኢላሂ ሰላም ካንተ ነዉ እና ሰላም አድርገን" ያረብ💧

https://t.me/https_Aselefya
🍓4💯1