This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
نحن نفتخر، ونسأل الله أن يجعلنا على مذهب السَّلف وأن يُثَبِّتنا عليه 🤲
🎙الشَّيخ العلّامة صالح الفوزان حفظه الله

👍2
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 😢
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ቁርአን በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ወርዶ ለማለቅ የፈጀው ጊዜ 23 ዓመታት ነው።

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿..وَعَجِلتُ إِلَيكَ رَبِّ لِتَرضى﴾
لتنال رضا محبوبك قدم رضاه عن هوى نفسك وتزلف لديه ليكرمك بقربه والحضوة عنده فالأفعال أبلغ من الأقوال
قال ابن تيمية -رحمه الله- " إن رضا الرب في العجلة إلى أوامره "
•القارئ: راشد الحليبة

Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 (𝐙𝑢𝐙𝑢 𝐵ⁱⁿᵗ ℎ𝑎𝑠𝑒𝑛)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أيُّها المُبتلى رَجُلًا أو امرأةً لا تَحزَن!
وارضَ بِقدر الله؛ فإنَّ الله إذا أحَـبَّ قومًا ابْتلاهُم!!
وما يُدرِيك!!
لَعلَّ الله رفَعَك..
مِنْ كَوْنِك حَبيبَ فُلانٍ أو حَبيبةَ فُلانٍ!!
لِتكُونَ حبيبَ الله أو حَبيبةَ الله..
فَطُوبَى لأحـبابِ اللَّـه..🌱
📖الشَّيخ صَـالِح العُصَيمي حفِظَـه اللَّـه -🖋
فاحرصوا على تحري ساعة الاجابة من يوم الجمعة ولا تغفلوا عنها
فسهامها لا تخطئ

🧷ፈገግ ያለ ሁሉ ደስተኛ መስሏቸዉ
እሷ ምን አለባት ሲሉ ሰማኋቸዉ
መች ገባቸዉና የዉስጥ ሚስጥሩ
በልብ የተያዘዉ እሮሮዉ ችግሩ
ሸፋፈነዉ እንጂ የላዩ ፈገግታ
የራቀዉ ስንት አለ ሰላም እና ደስታ💧
https://t.me/https_Aselefya
እሷ ምን አለባት ሲሉ ሰማኋቸዉ
መች ገባቸዉና የዉስጥ ሚስጥሩ
በልብ የተያዘዉ እሮሮዉ ችግሩ
ሸፋፈነዉ እንጂ የላዩ ፈገግታ
የራቀዉ ስንት አለ ሰላም እና ደስታ💧
ሰላም ለእነዚያ የልብ ቁስላቸዉን በፈገግታቸዉ በሚሸፍኑት ሰዎች ላይ ይሁን
https://t.me/https_Aselefya
💯9
🌷የኔ ውድ እህት🌷
🧷ጠንካራ ሁኚ ግን በራስሽ ላይ ጨካኝ አትሁኚባት
መልካም ሁኚ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት
ድምበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ጠንካራ ሁኚ ግን በራስሽ ላይ ጨካኝ አትሁኚባት
መልካም ሁኚ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት
ድምበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።
https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 😢
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ በቁርአን ውስጥ በስሙ የተጠቀሰ ብቸኛው ሶሐባ ዘይድ ቢን ሐሪሣህ ነው።
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ በቁርአን ውስጥ በስሙ የተጠቀሰ ብቸኛው ሶሐባ ዘይድ ቢን ሐሪሣህ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
ብዙ ሴቶች የሚዘናጉበት ሸሪዓዊ ክልከላ
إرضاع الطفل الحليب الاصطناعي بدون عذر شرعي*
ያለምንም ሸሪዓዊ ዑዝር ልጆችን ጡታቸውን ማጥባት በመተው በምትኩ ፋብሪካ በተሰሩ ወተቶች ማጥባት
ذكر رسول الله صلى الله عليه وسلم أنه رأى في رؤيا عذاب بعض العصاة، ومما رآه قال :
የአላህ መልዕክተኛ (صلى الله عليه وسلم) በህልማቸው (የነቢያት ህልም ወሕይ ነው) የአንዳንድ አመፀኞችን ቅጣት መመልከታቸውን ተናገሩ ካዯቸው ቅጣቶች ውስጥ
( ثم انطلق بي، فإذا أنا بنساء ينهش ثديهن الحيات، قلت: ما بال هؤلاء؟!
قيل: هؤلاء اللاتي يمنعن أولادهن ألبانهن ! ).
....... ከዚያም ይዘውኝ ሄዱ ያኔ ጡታቸውን እባብ የሚነክሳቸው ሴቶች ተመለከትኩ እነዚ ደግሞ ምንድናቸው ስል ጠየኩ እነዚህማ ልጆቻቸውን የጡታቸውን ወተት ሲከለክሉ የነበሩ ናቸው ተባልኩ
📝 رواه ابن حبان،
وصححه العلامة الألباني في صحيح موارد الضمآن إلى زوائد ابن حبان (1509)
ሐዲሱን ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል ሸይኽ አልባኒም የሐዲሱን ትክክለኝነት አረጋግጠዋል
ሼይኽ አልባኒ በሐዲሱ ግርጌ እንዲህ የሚል አስተያየት ሰትዋል
وقال الإمام الألباني رحمه معلقا :
👈فيه تنبيه قوي على تحريم ما تفعله بعض الزوجات من إرضاعهن أولادهن الإرضاع الصناعي ، محافظة منهن على نهود أثدائهن تشبهاً منهن بالكافرات أو الفاسقات!
በዚህ ሐዲስ ውስጥ ባለ ትዳር ሙስሊም ሴቶች ልክ እንደ ከሀዲያን እና አመፀኛ ሴቶች ጡታችን ይወርዳል በሚል እሳቤ ልጆቻቸውን ከጡት ወተታቸው ከማጥባት ይልቅ የፋብሪካ ወተቶችን መጠቀማቸው የተከለከለ መሆኑን ጥብቅ ማስታወሻ አለ ።
( الجزء 2 / الصفحة 198)
ጁዝዕ - 2 / ገፅ - 198

💯1
☕️ አንድ ሰው ቤቱ ውስጥ ከሆነ ለራሱ ሻይ መስራት ይኖርበታል። ይህ ሱና ነው።
🍲ከቻለ ደግሞ ምግብ ያብስል
ማጠብ ማፅዳት ያለበት ነገር ካለ ይጠብ ይህ ሁሉ ከሱና ነው።
አንተ የነቢዩን መንገድ በመከተል አንዲሁም ለአላህ ብለህ ተናንሰህ ይህን ከሰራህ ምንዳ ታገኝበታለሀ።
ምክንያቱም ይህ ተግባርህ ባንተና በቤተሰብህ በሚስትህ መሃከል ውዴታን የሚያመጣ ነው።
ቤተሰቦችህ አንተ በጉዳያቸው እንደምታግዛቸው ሲያውቁ ይወዱሃል።
እነርሱ ዘንድ ላንተ ያላቸው ቦታ ከፍ ይላል።
በዚህም ብዙ መስለሃ ይኖረዋል።
📚 የሪያዱ ሳሊሂን ማብራሪያ /ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን።

👍5💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رزقنا الله وإياكم سماع هذا النداء!
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌷የኔ ውድ እህት 🌷 አንዳንድ ጊዜ¡
የአላህ እዝነት የሚደርስሽ በሰጠሽ ነገር ላይ አይሆንም;
አንች ባታውቂውም በከለከለሽ ነገር ላይ እዝነቱ ይደርስሻል።
ثقي بربكِ ..... وتوكلي عليه،
« وَمَن یَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱللَّهِ فَهُوَ حَسۡبُهُۥۤۚ »

💯3