قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
نصيحتي للنساء 46
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 46

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ ማን ይመልስ! ❔

ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም ነዉ።

↗️ ቻናል ለማሳደግ 🕊ቻናል ለመቀላቀል  
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለደረቀች ልብ...
በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
መግቢያ!-00-

📚 የኪታቡ ስም፦
❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝

(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)

🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ (ٱم عفيفة طوبي للغرباء)
مشايخ السنة زينة الأرض
رحمهم الله من مات منهم
وحفظهم الله من كان حيا منهم



የሱና ኡስታዞች መሻይኮች የምድር ጌጥ ናቸው
ከነሱ የሞተውን አላህ ይማረው
ከነሱ ሕያው የሆነውን አላህ ይጠብቀው


አሏህ ይጠብቃቸው የሱና ኡስታዞቻቺንን በቻናል ላይ ሊቭ ሲገቡ ገብተን እንከታተላቸው ሰው በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማዳመጥ ቡዙ የሚስተካክለው ነገር አለው እና



https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
💯1
🧷ለ አላህ ብሎ የሚወድ ለ አላህ ብሎ ይጠላል። አንድን ሰው ለ አላህ ታዛዥ በመሆኑ ብቻ ከወደድከው አላህን ሲያምጽ ልትጠላው ይገባል።ይህን አድርጎ ልትጠላው ካልቻልክ ለ አላህ ብለህ አልወደድከውም።

ኢብኑ ቁዳማ رحمه الله

مختصر
منهاج السنه 210
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ! 
~
በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦
🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን
🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና
📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን

ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው!

🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ!
💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
t.me/HalalGebeyaOfficial
t.me/HalalGebeyaOfficial
🧷የኔ ንግስት

ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ
ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል
አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ  ይተካል
በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ
ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽ



የኔ ውድ  እህት አንቺ  ጀግና ሴት ነሽ  አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷


https://t.me/https_Aselefya
👍5🍓2
🧷ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን"
الحمد الله

https://t.me/https_Aselefya
💯2
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
   
    እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና 
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ

https://t.me/https_Aselefya
💯1