قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


ከቻናሌ ውስጥ "ቁረኣን" ሀድስን "የመልካም ቀደምቶችን መንሀጅ{መንገድ} የሚፃረን ከተመለከታችሁ {አሳውቁኝ}

@Umu_Abdellah_1
🍓4
Forwarded from Huda Wave
ጥያቄ❔

ካፊሮችን ለበዓላቸው "እንኳን አደርሳችሁ" ማለት ይቻላል?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ጓደኛ ጎታች ነዉ! ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት !

الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ)

=
ይህ ቻናል ሥራ አጥ ለሆኑ ወንድም እና እህቶቻችን በአላህ ፈቃድ የሥራ ሰበብ እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው። ማንኛውንም ሐላል የሆኑ የሥራ ማስታወቂያዎች በነፃ የምንለቅ ሲሆን፣ በተለይ ከመስጂድ እና መድረሳ ጋር የተያያዙ ሥራዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። የቻናሉ ተደራሽነት እንዲሰፋና ብዙዎች እንዲጠቀሙበት ሼር አድርጉት።

ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/HudaJobs
https://t.me/HudaJobs
👍1
قال العلامة صالح آل شيخ حفظه الله:

والموالاة المحرّمة مِن جنس محبة المشركين والكفار؛ لأجل دنياهم، أو لأجل قراباتهم، أو لنحو ذلك، وضابطها:

أن تكون محبة أهل الشرك؛ لأجل الدنيا، ولا يكون معها نصرةٌ؛ لأنها إذا كان معها نصرةٌ على مسلم بقصدِ ظهور الشرك على الإسلام صار تولياً، وهو في القسم المُكفِّر، فإن أحب المشرك والكافر لدنيا، وصار معه نوع موالاة لأجل الدنيا، فهذا محرّم ومعصية، وليس كفراً؛ دليل ذلك قوله سبحانه وتعالى: ﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا عَدُوِّي وَعَدُوَّكُمْ أَوْلِيَاءَ تُلْقُونَ إِلَيْهِمْ بِالْمَوَدَّةِ﴾

[الممتحنة: ١].

(شرح ثلاثة الأصول) (٤١)

https://t.me/Qusay979
ስጦታ እየወሰዳችሁ  ሸርም አድርጉ
ቻናላችንን ተቀላቀሉ

https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
#ትዝታ

ባደኩበት አገር በዛ በገጠሩ
ውብ ሆኖ እየታየኝ ጋራው ሸንተረሩ

በሰው አገር ሆኖ ምን ዝና ቢያፈሩ
እንደምን ይረሳል ወተትና ማሩ

እናት አባት ጋራ በፍቅር መኖሩ
ያኔ አሳልፈነው ሳይታወቅ ሚስጥሩ

ከእናት አባት ርቆ መኖር በሰው አገር
እንደት አያችሁት? እስኪ እውነት ይነገር

የወላጆችስ ሀቅ እንደትስ ይከበር
አይናቸው ያነባል በናፍቆት በኸበር

እኛ ግን አይገባን ይህ ሁሉ ሚስጥር
እነሱ ዘንድ ግን ለሁል ጊዜ አንጠፋም
በናፍቆት በፍቅር እይ የኛ ነገር

https://t.me/https_Aselefya
🍓8
🧷ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት
በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን
በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ብቻ እንሁን እንጂ ለውሳኔ ቆራጥ
ያን ያክል አይከብድም ራስን መለወጥ።


https://t.me/https_Aselefya
🍓1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
°°
قُبُورُنَا تُبْنَى ونَحْنُ مَا تُبْنَا ‼️.
يَا لَيْتَنَا تُبْنَا مِنْ قَبْلِ أَنْ تُبْنَى
‼️.
°°
🧷በጥበቡ አንድን ነገር አርቆልን
ከዛ በበለጠና ውብ በሆነው ነገር
የሚቀይርልን አላህ ምስጋና ይገባው {الحمد لله
}
                     
 
https://t.me/https_Aselefya
🍓3