قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
" 🍃                  የኔ ልዩ እህት            🍃 "

🧷ሰዎች ከአንቺ እንዲማሩ እና
አንችም ከእነሱ እንድትማሪ ተቀላቀያቸው

ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው
ታገኛለሽ"
  🍃ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ
ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማሪያለሽ ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷  ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ''

አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "
ያልፋል"

https://t.me/https_Aselefya
لا تغتر بهؤلاء الأربع
حاتم الأصم رحمه الله
🧷ክንፏ ተሰብሮ
ሰማይ ሰማዩን እንደምታይ ወፍ
ናፍቆትን የሚገልፅ ነገር አለ ወይ!
💧

https://t.me/https_Aselefya
🍓4
🧷صَاحِب مَن تُصَاحِب
የፈለግከውን ተወዳጅ،

فَواللهِ الذي عَلَىٰ العَرشِ اِستَوَىٰ
በዛ ከአርሹ በላይ ከፍ ባለው ጌታየ እምላለሁ

لَن يُصاحِبكَ فِي قَبرِكَ إِلَّا صَاحِبٌ وَاحِد
በቀብርህ ውስጥ ከአንድ ነገር ውጭ ጓደኛ ሊሆንህ አይችልም"

أَلَا وَهوَ عَمَلكَ الصّالِح
አዋጅ እሱም መልካም ስራህ ብቻ ነው"

فَأَحسِن صُحبتهُ كَي يُحسِن صُحبتك فِي قَبرك،
ጓደኝነትህን አሳምር በቀብር ውስጥ ጓደኛነት ያምርልህ ዘንድ"

https://t.me/https_Aselefya
• قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله :

ما دام أنّك على الحقّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ، فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.

|[ شرح فتح المجيد ]|.

(٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩)
🍓1
🧷የሞኝ ሞኝ ሴት ማለት ሚስቱን ከድቶ 
ከእርሷ ጋር የሆነን ወንድ የምታምን ሴት ናት
ነገም ያንች ተራ ነው እሺ"እህቴ
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው'
በሰው ትዳር አትግቡ እህቶቼ የራሳችሁን ነሲብ ጠብቁ
።

https://t.me/https_Aselefya
💯4
'            ባል ሁን! '


🧷ምርጥ ባል ማለት ሲሞት ብቻ እንጂ
ሚስቱ የማታለቅስበት ጀግና ወንድ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
🧷የዛሬ ትጋት ለነገ እረፍት ነው
መትጋት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ"


"የኔ ልዩ ሴት 🌷ሁሌም ቢሆን ለዓላማሽ ተጊ ሁኚ"


https://t.me/https_Aselefya
" በአሏህ እምላለሁ "
ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ¡

ሰዎች መልካም ሥራን እንድሰሩ አዝዠ
እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን"
'                       እና
"ሰዎች መጥፎ ሥራን እንዳይሠሩ ከልክየ
ያን መጥፎ ሥራ እኔ ራሴ መፈጸምን ነው።

ኢላሂ ጠብቀኝ"ከዚህ ነገር አድነኝ🤲

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰላም......ለእነዚያ መልካም ልብ ላላቸው
ጊዜ ለማይቀይራቸው ህይወት ለማታታልላቸው
መንገድ ለማይለያያቸው ሰዎች...🌷

https://t.me/https_Aselefya
🍓8
ቻናልሽ ላይ ሸር የምታደርጊው"
ከአንቺ"በይበልጥ ሊኖር ይችላልና"

ንግግሮችሽ/ገለፃዎችሽን አሳምሪ
"
ከሞትሽ በኋላ ላንቺ ስንቅ ይሆንልሽ ዘንድ።

https://t.me/https_Aselefya
💯8
✍
     የጨረቃ ቁራጭ የመሰለች ቆንጆ መርጦ ፈልጎ ያገባል። ዱንያ ላይ አንድም መሲል የሌላት መስላው ይደሰትባታል (ካለመሆኗም ጋ) ዓመታት ሲያልፉ፣ ልጆች ሲከታተሉ፣ ዕድሜዋ ሲገፋ; ፊቷ ተሸብሽቦ፤ መልኳ ደብዝዞ: ከቀን ወደቀን ከዓይኑ ላይ እያነሰች... እያነሰች ትሄድበታለች።

   ሌላኛው ደግሞ አላህ የዐይኑ መስበሪያ ካደረጋት ውስጥ የአላህ ድንበር ጠባቂ የሆነችዋን አፈላልጎ ይጠቀልላል። ጊዜው ሲሄድ፣ ልጆች ሲጨምሩ፣ ቤተሰብ ተባዝቶ፣ ሕይወት በቀጠለች ጊዜ ከዕለት ዕለት ኢማኗ እየዳበረ: ለጌታዋ ያላት ፍራቻ እና ለባልዋ ያላት ታዛዥነት እየዳበረ: ለእሷ ያለው ክብር እና ውዴታ እየጨመረ ይሄዳል።

ሀቢቡና፦
  «ዲነኛዋን መርጠህ ያዝ: ካልሆነ እጅህ አመድ ይፈስ» ያሉበት ምክንያት ግልፅ ነው ኣ???


نسخ
💯1