🧷የተሰበረን የሚጠግን
የወደቀን የሚያነሳ
ያዘነን የሚያፅናና
ያጎነበሰን የሚያቀና
ላጣ የሚሰጥ
አሏህ ሙሉ ምስጋና ይገባው ።
https://t.me/https_Aselefya
የወደቀን የሚያነሳ
ያዘነን የሚያፅናና
ያጎነበሰን የሚያቀና
ላጣ የሚሰጥ
አሏህ ሙሉ ምስጋና ይገባው ።
https://t.me/https_Aselefya
💯2
" 🍃 የኔ ልዩ እህት 🍃 "
🧷ሰዎች ከአንቺ እንዲማሩ እና
አንችም ከእነሱ እንድትማሪ ተቀላቀያቸው
ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው
ታገኛለሽ"
🍃ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ
ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማሪያለሽ ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰዎች ከአንቺ እንዲማሩ እና
አንችም ከእነሱ እንድትማሪ ተቀላቀያቸው
ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው
ታገኛለሽ"
🍃ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ
ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማሪያለሽ ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷صَاحِب مَن تُصَاحِب
የፈለግከውን ተወዳጅ،
فَواللهِ الذي عَلَىٰ العَرشِ اِستَوَىٰ
በዛ ከአርሹ በላይ ከፍ ባለው ጌታየ እምላለሁ
لَن يُصاحِبكَ فِي قَبرِكَ إِلَّا صَاحِبٌ وَاحِد
በቀብርህ ውስጥ ከአንድ ነገር ውጭ ጓደኛ ሊሆንህ አይችልም"
أَلَا وَهوَ عَمَلكَ الصّالِح
አዋጅ እሱም መልካም ስራህ ብቻ ነው"
فَأَحسِن صُحبتهُ كَي يُحسِن صُحبتك فِي قَبرك،
ጓደኝነትህን አሳምር በቀብር ውስጥ ጓደኛነት ያምርልህ ዘንድ"
https://t.me/https_Aselefya
የፈለግከውን ተወዳጅ،
فَواللهِ الذي عَلَىٰ العَرشِ اِستَوَىٰ
በዛ ከአርሹ በላይ ከፍ ባለው ጌታየ እምላለሁ
لَن يُصاحِبكَ فِي قَبرِكَ إِلَّا صَاحِبٌ وَاحِد
በቀብርህ ውስጥ ከአንድ ነገር ውጭ ጓደኛ ሊሆንህ አይችልም"
أَلَا وَهوَ عَمَلكَ الصّالِح
አዋጅ እሱም መልካም ስራህ ብቻ ነው"
فَأَحسِن صُحبتهُ كَي يُحسِن صُحبتك فِي قَبرك،
ጓደኝነትህን አሳምር በቀብር ውስጥ ጓደኛነት ያምርልህ ዘንድ"
https://t.me/https_Aselefya
• قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله :
ما دام أنّك على الحقّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ، فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.
|[ شرح فتح المجيد ]|.
(٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩)
ما دام أنّك على الحقّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ، فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.
|[ شرح فتح المجيد ]|.
(٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩)
🍓1
🧷
https://t.me/https_Aselefya
የሞኝ ሞኝ ሴት ማለት ሚስቱን ከድቶ
ከእርሷ ጋር የሆነን ወንድ የምታምን ሴት ናት
ነገም ያንች ተራ ነው እሺ"እህቴ
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው'
በሰው ትዳር አትግቡ እህቶቼ የራሳችሁን ነሲብ ጠብቁ። https://t.me/https_Aselefya
💯4
🧷
"የኔ ልዩ ሴት 🌷ሁሌም ቢሆን ለዓላማሽ ተጊ ሁኚ"
https://t.me/https_Aselefya
የዛሬ ትጋት ለነገ እረፍት ነው
መትጋት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ" "የኔ ልዩ ሴት 🌷ሁሌም ቢሆን ለዓላማሽ ተጊ ሁኚ"
https://t.me/https_Aselefya
" በአሏህ እምላለሁ "
ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ¡
ሰዎች መልካም ሥራን እንድሰሩ አዝዠ
እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን"
' እና
"ሰዎች መጥፎ ሥራን እንዳይሠሩ ከልክየ
ያን መጥፎ ሥራ እኔ ራሴ መፈጸምን ነው።
https://t.me/https_Aselefya
ከሚያስፈራኝ ሁሉ በጣም በራሴ ላይ የሚያስፈራኝ ነገር ቢኖር ¡
ሰዎች መልካም ሥራን እንድሰሩ አዝዠ
እኔ ያን መልካም ሥራ አለመተግበርን"
' እና
"ሰዎች መጥፎ ሥራን እንዳይሠሩ ከልክየ
ያን መጥፎ ሥራ እኔ ራሴ መፈጸምን ነው።
ኢላሂ ጠብቀኝ"ከዚህ ነገር አድነኝ🤲https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰላም......ለእነዚያ መልካም ልብ ላላቸው
ጊዜ ለማይቀይራቸው ህይወት ለማታታልላቸው
https://t.me/https_Aselefya
ጊዜ ለማይቀይራቸው ህይወት ለማታታልላቸው
መንገድ ለማይለያያቸው ሰዎች...🌷https://t.me/https_Aselefya
🍓8
ቻናልሽ ላይ ሸር የምታደርጊው"
ከአንቺ"በይበልጥ ሊኖር ይችላልና"
ንግግሮችሽ/ገለፃዎችሽን አሳምሪ"
ከሞትሽ በኋላ ላንቺ ስንቅ ይሆንልሽ ዘንድ።
https://t.me/https_Aselefya
ከአንቺ"በይበልጥ ሊኖር ይችላልና"
ንግግሮችሽ/ገለፃዎችሽን አሳምሪ"
ከሞትሽ በኋላ ላንቺ ስንቅ ይሆንልሽ ዘንድ።
https://t.me/https_Aselefya
💯8