قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷لا تقصد المخلوق وربك أقرب

ፍጡርን አትፈልግ፣ ጌታህ ደግሞ ቅርብ ነው።
ومن قصد المخلوق لا شك يتعبُ

​ፍጡርን የተመካ/የፈለገ ያለምንም ጥርጥር ይደክማል።
لا تسألن بُني آدم حاجة

የሰውን ልጅ ምንም ነገር አትለምን/ አትጠይቅ።
وسل الذي أبوابه لا تُحجبُ

​በሮቹ  የማይዘጉት የሆነው አሏህን ለምነው /ጠይቀው ።
الله يغضب إن تركت سؤاله

አለህ ጥያቄውን፣ ኡሱን መለመን ከተውክ ይቆጣል።
وبُني آدم حين يُسأل يغضبُ

የኣደም ልጅ የሰው  ልጅ ግን ሲጠየቅ ይቆጣል

       https://t.me/https_Aselefya        
💯1
ቡናዬ ☕

የኔ ሰላም"ቡናዬ
ከጥዋት ጸሐይ በፊት ትነሳለህ፤
ልቤን በሙቀት ትሞላለህ፣
ቀኔንም በጣፋጭ ጣዕም ትጀምራለህ'

አንዳንድ ጊዜ መራራ ነህ፣
ግን በውስጤ ጣፋጭ ትሆናለህ፤
ልክ እንደ ህይወት ነህ ቡናዬ
ትንሽ መራራ፣ ብዙ ውበት ያለብህ"

በእጄ ስትኖር
ሀሳቤ ይጸጥታል
በልቤ ስትኖር ግን
ዓለሜ ይብራል… ☕

https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from ስለ ቀልባችን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚠️«ከሀያ ዓመት ብኃላ የሰራሁትን የወንጀል መዘዝ አገኘሁት!»

➡️ t.me/Sle_qelbachn1
📺 t.me/Sle_qelbachn1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ከጦርነት"ከረሃብ እና ከስደት አስከፊው የቱ ነው? ተብሎ ሲጠየቅ'

   "አለማንበብና አላዋቂነት" {አለ}

~
💯2
🧷ሻወር ከወሰደ እና ትጥበቱን ከጨረሰ በኋላ ጭቃ ውስጥ መግባት ወይም በቆሻሻ መንከባለል የሚወድ አለ ወይ?

     ከረመዷን በኋላ ወደ ወንጀል የሚመለሱ ሰዎች ምሳሌያቸው እንደዛ ነው።

~
👍1
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ!
ዛሬ ከትናንት የተለየ ቀን ነው
አዲስ መጀመር እንችላለን
ትናንት ያለፈ ነው፣ ዛሬ ዕድል አለ "አድስ ተስፋ አድስ መጀመር..........


https://t.me/https_Aselefya
🧷لن أرد… أصمتُ في طريقي
አልመልስም… በመንገዴ ዝም ብዬ እሄዳለሁ
لكن قلبي لم يُكسَرْ
ግን ልቤ አልተሸነፈም
كل كلمة قد تمرّ
እያንዳንዱ ቃል በርግጥም ሊሂድ ይችላል
لكن قوتي في صمتي تظهر
ነገር ግን ኃይሌ በዝምታዬ ግልፅ ሆኖ ይታያል።

https://t.me/https_Aselefya
تنبهوا لهذا..

قال العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله:

- إذا كنت لا تحب لأخيك ما تحبه لنفسك
فأنت مصر على كبيرة من كبائر الذنوب .

[ فتح ذي الجلال والإكرام (٥٣٦/٣) ]

https://t.me/https_Aselefya
🧷يا عَبْدَ اللَّهِ، لا تَكُنْ مِثْلَ فُلانٍ كانَ يَقُومُ اللَّيْلَ، فَتَرَكَ قِيامَ اللَّيْلِ»

 ዐብደላህ ሆይ" እንደ እከሌ እንዳትሆን ለይል ይሰግድ ነበር: ከዝያም መስገድን ተወ"የረሱል ﷺ ማስጠንቀቂያ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ ስትወድ ብቻውን እሱን ብቻ ለየት አድርጋ ትወደዋለች"

በምትጠላው ጊዜ ደግሞ ከሱ ጋ ሁሉንም ወንዶች ትጠላለች።

https://t.me/https_Aselefya
👍4
ሁሉም ነገር ገዳይ ነበር
ነገር ግን አልሞትኩም...
💧

   በጊዜው እውነት የመሰሉንን ትዝታዎች
ግን በማስመሰል የተሸፈኑ ማንነቶች ያሳለፍንበት...............

https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷በቲንሹ ተፈትኖ ያለፈ በትልቁ ይሸለማል"
ፈተናዋ ቅርቢቷ ህይወት ዱንያ ስትሆን"
ሽልማቱ ደግሞ ዘለአለማዊ ህይወት ጀነት ነው።

https://t.me/https_Aselefya
💯2
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 (𝐙𝑢𝐙𝑢 𝐵ⁱⁿᵗ ℎ𝑎𝑠𝑒𝑛)
🍃ጣፋጭ🍃
ቲ
ላ
ዋ

{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ }


https://t.me/https_Aselefya
👍2
أول من كتب التاريخ الهجري:

عمر بن الخطاب.

(البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (٧/ ٨٥).

أول من تكلّم بالعربية الفصيحة البليغة إسماعيل بن إبراهيم عليهما السلام.

(البِدَايَةُ وَالنِّهَايَةُ لِابْنِ كَثِيرٍ) (١/ ١٣٨).
🧷ربي لا تذرني فردا وانت خير الوارثين
ጌታየ ብቻየን አትተወኝ አንተ ከወራሾች ሁሉ መልካሙ ነህ

💧ህመም ከባድ ነው ፈውስ ይፈልጋል  ያአሏህ  ብለን ጉዳያችንን መዘርዘር የሚያቅተን በብዙ ነገር የታመምን ሰወች አለን ያረብ ...ያረብ ...ያረብ.

የልመናየን ተዓምር  በቅርቡ አሳየኝ አሏህየ ያረሂም።

~
👍2
Forwarded from ስለ ቀልባችን
አላገባሽም!
~
ቃል መግባት ማለት ተራ የቃላት ድርድር አይደለም፤ ቃል መግባት የነፍስን ውል መፈረም ማለት ነው። በተለይም ትዳርን የመሰለ የተባረከ ስምምነትን አስመልክቶ ቃል ገብቶ፣ የሴት ልጅን ተስፋ ሰቅሎ፣ ለወራትና ለዓመታት በአጉል ተስፋ አደንዝዞ፣ በመጨረሻም ያለምንም በቂ ምክንያት «አልፈልግሽም» ብሎ መተው በሰውም በአላህም ፊት የሚያስጠይቅ ታላቅ በደል ነው።

አንተ ቃልህን አጥፈህ ጀርባህን ስታዞር፣ የሰረቅኸው የጥቂት ሰዓታት ወሬ ሳይሆን ውድ የህይወት ዘመኗን እንደሆነ ታውቃለህ? ላንተ ስትል ስንት የመጣላትን፣ ስንት የመከሩላትን፣ ስንት የፈለጓትን ትዳሮች «ሰው አለኝ፣ ቃል ገብቶልኛል» በሚል እምነት በሯን ዘግታ ስትጠብቅህ ኖራለች። አንተ ዛሬ «አልሆነም» ስትል እሷ ግን ያመለጧትን እድሎችና የባከነውን ወጣትነቷን የት ታገኘዋለች?

በነገርህ ላይ...የሴት ልጅ እንባ መሬት ላይ አይፈስም፤ በአላህ ፊት ትልቅ ዋጋ አለው። አንተ ዛሬ በምክንያት ብዛት ራስህን ልታታልል ትችላለህ፣ ነገር ግን ልቧን የሰበርከው ያቺ ምስኪን ሴት ሌሊት ላይ አላህ ፊት ቆማ ስታለቅስ በአንተና በእሷ ዱዓ መካከል ምንም መጋረጃ የለም። አላህ «ተበዳይን እረዳለሁ» ብሎ ቃል ገብቷል።የተበዳይ እንባ የሰማይና የምድርን ዙፋን ያናውጣል፤ የዛሬው ቀልድህ የነገው የህይወትህ ጨለማ እንዳይሆን ፍራ!

አላህ ፊት ስትቆም የምትጠየቀው ስለ ሰገድከው ብቻ አይደለም፤ ስለሰበርከው ልብ፣ ስለበላኸው ጊዜ፣ በውሸት ተስፋ ስላቆሰልከው ስሜት ጭምር ነው። በቂ ምክንያት ሳይኖርህ ቃልህን ማፍረስህ "ሙናፊቅነት" እንደሆነ ታውቃለህ? የሙናፊቅ አንዱ ምልክት "ቃል ገብቶ ማፍረስ" ነውና።

ዛሬ አታለልኳት ብለህ ትስቅ ይሆናል፤ ነገር ግን በደል ተራ ላይ ተቀምጣ የምትጠብቅ ዕዳ ናት። በዘራኸው ልክ ታጭዳለህ። ዛሬ በአንተ ምክንያት የወጣው የሴት ልጅ እንባ፣ ነገ በአንተ ህይወት፣ በስራህ፣ ወይም በምትወዳቸው ሰዎች ላይ መቅሰፍት ሆኖ ሊመጣ እንደሚችል አትዘንጋ። የአላህ ሂሳብ ዘገምተኛ ቢመስልም ጥብቅ ነው።

አሁንም ጊዜ አለህ! የሴት ልጅን ህይወት በማበላሸትህ አላህ ፊት ከመቆምህ በፊት፣ ያቺን ምስኪን ይቅርታ ጠይቃት፤ ካልሆነም የበደልከውን በደል ካስ። የሰው እንባ ይዞ መኖር መጨረሻው ጥፋት ነው። ቃል ማፍረስ "ክህደት" ነው፤ ክህደት ደግሞ የጀግና ሳይሆን የፈሪና የባንዳ ስራ ነው።

ልብ በል! ያቺ ዛሬ የምታለቅሰው ሴት፣ ነገ በአላህ ፊት ከሳሽህ ሆና ስትቆም ምንም አይነት የምክንያት ድርድር አይሰራልህም።
~
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
🧷አንዴ የከዳሽ ሰው ሁሌም ይከዳሻል
የባህርን ውሃ ጨዋማነት ለማረጋገጥ
ሁሉንም መጠጣት አይጠበቅብሺ።


https://t.me/https_Aselefya
👍2
' የኔ ውድ እህት '

ጊዜ ወድ ነዉ ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚበት🌷

https://t.me/https_Aselefya