قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ያለሁበትን ሁኔታ ለመግለፅ
"ደክሞኛል " ከሚለው ቃል ውጭ
የሚመጥነው አንድም ቃል የለም
።

https://t.me/https_Aselefya
🧷የምፈልገው ስሳሳት የሚያርመኝን
ወዳጅ እንጂ¡
በትንሽ ስህተቴ ትቶኝ የሚሄድን አስመሳይ አይደለም
።

https://t.me/https_Aselefya
🌷ኡሚ
......ፍቅርሽ  ካልታከለ  ........
በተለየ ስራ ታጥረሸ በፍቅረ አለም
ከደግነት በቀር ላንች ምንም የለም

የኔን ደስታ  ናፍቀሽ  አዝነሽ እንዳላይሽ
ቢከፈሽምኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ

ኑሮ ባይደላሽመም ሁኖ የሚያስመርር
ካንችጋ ይኖራል  ማይለዉጥ ፍቅር

መተኪያ የለዉም ያንችማ ዉለታ
እንደዉ ዘመን ያልፋል   መቼም ሳይገታ

ጤናሽን አድሎሽ ኑሪልኝ ዘላለም
ፍቅርሽ ካልታከለ ያለ ሁሉ የለም
የአላህ ስጦታ ነሽና የኔ አለም
ዛሬ ባንገናኝ  አንድላይ ባኑልም
ሁሌም በዉስጤነሽ ኡሚዬ
እናታለም።

🌷
اللهُـم إني أدعـوك ڪمَا أمرتَني
فبشِرني ڪمَا وعدتَـني💧
ጠንካሮች ማለት የማይወድቁ ሳይሆን
በወደቁ ቁጥር የሚነሱ ናቸው።


https://t.me/https_Aselefya
اللهم إني توكلت عليك وسلمت أمري إليك ، لا ملجأ ولا منجى منك إلا إليك ، أدخلني مدخل صدق ، وأخرجني مخرج صدق،
واجعل لي من لدنك سلطانًا نصيرًا،💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷የቱንም ያክል ጠንካሮች ብንሆንም
ከጎናችን ሆኖ የሚያፅናናን ወዳጅ ያስፈልገናል
።

https://t.me/https_Aselefya
🧷وأطلـب العلـم ولا تكـسل فمـا
أبعـد العلـم على أهـلِ
الكسـلْ،

https://t.me/https_Aselefya
🧷ያወቁሽ ሲመስላቸው ስለ አንቺ ሀ ሁ ብለው አብዝተው ያወራሉ..¡

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷እንክብካቤና ትኩረት ፍቅርን ሲጨመር
ችላ ባይነት እና መራራቅ ግን ፍቅርን እንዳልነበር ያደርገዋል
።

https://t.me/https_Aselefya
" . የኔ ውድ እህት . "

🧷ስትኖሪ ሁሌም ፈተና አለ ስትፈተኚ መውደቅ አለ" ዋናው ነገር ግን ከውድቀትሽ መነሳት እንጂ መተኛት አያስፈልግም "በአሏህ ታግዘሽ በርች።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከራሥሽ ስትማሪ ልምድ ይባላል¡
ከሰዎች ስትማሪ ደግሞ‛ጥበብ′ ይባላል
...🌷

https://t.me/https_Aselefya