قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ከመጠን ያለፈ ትህትና ወደ ውርደት እንደሚመራ ሁሉ ከመጠን ያለፈ ትዕቢት ወደ ጥላቻ ይመራል።

#ማስታወሻ

~
26 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 26-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷نحن لا نعرف الحق بكثرة الرجال وإنما نعرف الحق بموافقة الكتاب والسنة"

~
አንድን ሰው ስትከዳው  ጅል ነው ሞኝ ነው ለዛ ነው የተከዳው ብለህ አታሥብ

ይልቁንስ በአንተ ምን ያክል ይተማመን እንደነበር አስተውል


~
«بعـد أيـام  سـتُضيء المصـابيـح
وتبــدء صـلاة الــتراويـح ‎اللهـم_بلغنـا !

«ከጥቂት ቀናቶች በኋላ፦ መብራቶቹ ይበራሉ የተራዊህ ሶላት ይጀምራል  አላህ ሆይ ረመዷንን አድርሰን 🤲

=
t.me/https_Asselefya1
🧷በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው"ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት! 

"ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል"

https://t.me/https_Aselefya
' ት. ዝ. ታ¡

በጥሩዉ ትዝታ  ፈገግ እያልን
በአንዳዱ ደግሞ እምባ እያፈሰስን
በድሮ ትዝታ  ስምጥ እንላለን
ወይ እናነባለን አሊያም እንስቃለን
ብቻ እንቆዝማል አይ ትዝታ ብለን

አይ...ትዝታ


https://t.me/https_Aselefya
🧷በህይወቴ የገጠሙኝ ነገሮች ምንም ያክል 
ስብርብር ቢያደርጉኝም መቸም ቢሆን  ስብራቴ ወደኋላ አይጓትተኝም"
እንድጓትተኝም አልፈቅድለትም በሰባራየ ወደፊት ጉዞየን እቀጥላለሁ ካሰብኩበትም ግብ ዐላማ እደርሳለሁ ቢኢዝኒላሂ ዓዘ ወጀለህ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ለራስሽ የምትጠይውን ነገር ለሰወችም ጥሊላቸው"

ለራስሽ የምትወጂውን ነገር ለሰወችም ውደጂላቸው።

የዛኔ  ሙሉ ሰውም ትሆኛለሽ።

https://t.me/https_Aselefya
نصيحتي للنساء 33
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 33

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM


اللهم إرزقنا لذة النظر إلى وجهك الكريم
💧
🧷قال الإمام ابن القيم رحمه الله،

‏« ومثل القلب مثل الطائر، وكلما علا بعد عن الآفات، وكلما نزل احتوَشَتْه الآفات »

الداء والدواء صـ (١٩٠) 📚

https://t.me/https_Aselefya
🧷ተቀይረሻል ትዕግስት የለሽም ይሉሻል መቀየርሽ ትዕግስት ማጣትሽ በእነሱ ምክኒያት መሆኑን ግን አይረዱም።

https://t.me/https_Aselefya
🧷አይሳካልኝም ከሚል ፍርሀት እስካልወጣን ድረስ
የስኬት መንገዳችን ሩቅ ነው" ሁሌም በራሳችን ሳይሆን የማይቻሉ ነገሮችን በሚፈፅመው አሏህ ተስፋን እንሰንቅ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷 በፍጹም ቡና ከሌላ ቡና ጋ አትወዳደርም አትመሳሰልም"

🍃 እያንዳንዱ ቤት የሚሰራው ቡና የራሱ የተለየ ጣዕም አለው"
🍃 እያንዳንዱም እጅ የራሷ ልዩ አሰራር አለው
ምክንያቱም ሰው ሰውን አይመስልምና" ነፍስ ከነፍስ ይለያልና" 

☕እናም....እያንዳንዱ ሰው ትልቅ የሆነ ልዩነት አለው" እንደ ቡና ጣዕም የሁሉም ሰው በባህሪ" በአስተሳሰብ በመሳሰሉ ነገሮች ይለያያል"

 በጥቅሉ ማንንም ከማንም ከሌላ ጋ መነጻጸር አስፈላጊ አይደለም ።


https://t.me/https_Aselefya