قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷በስተመጨረሻም አንቺ አንቺ እያሉ ሊወቅሱሽ ይመጣሉ ለፍርድም ሊያቀርቡሽ ይመጣሉ ግን ውዷ እህቴ አንቺ በዚያቺው በሀቅ ላይ ፅኝ መራራ ቢሆንም ወጥ አርጊና ቁሚበት
ሴት ልጅ የቆመችበት ቁስል አያማትም።
👍1
🧷ውዷ እህቴ
ሁሌም" በሁለቱም አገር በሚጠቅምሽ ነገር ላይ
በራስሽ  ቢዚ ሁኝ"
ጠቃሚና መልካም የሆነ ሥራንም ሰንቂ "
የኔ ውድ እህት ከዝንጉዎቹ አትሁኝ"


https://t.me/https_Aselefya
ውዷ እህቴ ለራስሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝ 🍃

'             አብሽሪ        '

ተሰብራ ነበር ተጠገነች
አጥታ ነበር አገኘች~አዝና ነበር ሳቀች"
የምትባይበት ቀን ይመጣል ።     <ኢንሻአሏህ>

https://t.me/https_Aselefya
👍5
نصيحتي للنساء 22
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 22

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷አንድም ሰው መልካም ነገርን አላገኘም"
በትዕግስት ቢሆን እንጂ።


ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷ከመልካም ጓደኛ መገለጫዎኝ"
ለጓደኛው ጓደኛ ጓደኛ መሆን አለበት።
          ኢማሙ ሻፊዒ

~
🍓5
🧷በአሏህ ላይ ብቻ የተደገፈ የተመካ እሱ አሏህ በቂው ነዉ🌷
አንድ ቀን የምንፈልገውን ሁሉ እናገኛለን
ለረዥም ጊዜ ስንመኛቸው የነበሩትን ነገሮች
እፊታችን አግኝተነው እንደሰታለን
አላህ በእሱ ያመነን እና ጥርጣሬውን ያሳመረ
አካልን አያዋርድም ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
نصيحتي للنساء 23
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 23

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam