قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
እርኮት :- ከቆዳ የሚዘጋጅ አነስ ያለ የውሃ መያዣ / መጠጫ እቃ። በብዙ ሐዲሦች ውስጥ ስሙ ተጠቅሶ እናገኘዋለን። ለምሳሌ ያህል፦

عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ : عَطِشَ النَّاسُ يَوْمَ الْحُدَيْبِيَةِ، وَالنَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ بَيْنَ يَدَيْهِ رِكْوَةٌ فَتَوَضَّأَ، فَجَهِشَ النَّاسُ نَحْوَهُ، فَقَالَ : مَا لَكُمْ ؟ قَالُوا : لَيْسَ عِنْدَنَا مَاءٌ نَتَوَضَّأُ وَلَا نَشْرَبُ إِلَّا مَا بَيْنَ يَدَيْكَ. فَوَضَعَ يَدَهُ فِي #الرِّكْوَةِ فَجَعَلَ الْمَاءُ يَثُورُ بَيْنَ أَصَابِعِهِ كَأَمْثَالِ الْعُيُونِ، فَشَرِبْنَا وَتَوَضَّأْنَا. قُلْتُ : كَمْ كُنْتُمْ ؟ قَالَ : لَوْ كُنَّا مِائَةَ أَلْفٍ لَكَفَانَا، كُنَّا خَمْسَ عَشْرَةَ مِائَةً.
رواه البخاري

ስለዚህ ركْوَةِ የአማርኛው ስሙ እርኮት ይባላል።

የቴሌግራም ቻናል፡-
=
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🧷ሰዎች ማዕበሉን ካለፉ በኋላ ያሻገራቸውን እንደሚረሱ የታወቀ ቢሆንምኳ"መልካምነትህን ቀጥልበት ማን ያውቃል ሌላ ማዕበል ሲያጋጥማቸው ያስታውሱህ ይሆናል።
 

https://t.me/https_Aselefya
💯3
نصيحتي للنساء 21
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 21

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ከአሏህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ🌷
🧷በስተመጨረሻም አንቺ አንቺ እያሉ ሊወቅሱሽ ይመጣሉ ለፍርድም ሊያቀርቡሽ ይመጣሉ ግን ውዷ እህቴ አንቺ በዚያቺው በሀቅ ላይ ፅኝ መራራ ቢሆንም ወጥ አርጊና ቁሚበት
ሴት ልጅ የቆመችበት ቁስል አያማትም።
👍1
🧷ውዷ እህቴ
ሁሌም" በሁለቱም አገር በሚጠቅምሽ ነገር ላይ
በራስሽ  ቢዚ ሁኝ"
ጠቃሚና መልካም የሆነ ሥራንም ሰንቂ "
የኔ ውድ እህት ከዝንጉዎቹ አትሁኝ"


https://t.me/https_Aselefya
ውዷ እህቴ ለራስሽ ስትይ ጠንካራ ሁኝ 🍃

'             አብሽሪ        '

ተሰብራ ነበር ተጠገነች
አጥታ ነበር አገኘች~አዝና ነበር ሳቀች"
የምትባይበት ቀን ይመጣል ።     <ኢንሻአሏህ>

https://t.me/https_Aselefya
👍5
نصيحتي للنساء 22
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 22

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam