Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«وَ أعْظمُ الحُبِّ ، حُبُّ الرُوحِ لِرُّوحِ،
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ትልቁና የላቀው ፍቅር አንድኛው ነፍስ ለሌላኛው ነፍስ ያለው ፍቅር ነው።=
t.me/https_Asselefya1
👍2
🧷ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም።
»»ይልቁንም
~
»»ይልቁንም
የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት
»»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው።~
🍓4
◦ في #التوحيد غنى القلب
وفي الشرك فقره
(يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ
وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ)
▪️قَالَ الإمَامُ ابنُ القيِّمِ رَحِمَهُ الله
حَقِيْقَةُ غِنَى القَلبِ؛ تُعَلُّقَهُ بِاللَّهِ وَحدَهُ،
وَحَقِيْقَةُ فَقرِهِ المَذمُوْمِ؛ تُعَلُّقُهُ بِغَيرِهِ.
📓 مَدَارِجُ السَّالِكِيْن || ٤٢٠/٢ ]

የብልሆች ተግባር:-
🔖 የሌሎችን ስኬት ማክበር :ቅናት ና ምቀኝነት ማስወገድ
አእምሮን ማፅዳት :አለባሌ ግምቶችን መራቅ
በአላማ ና በፕሮግራም መንቀሳቀስ
ምስጋናን መለማመድ:በታማኝነት ና በእውነት መናገር
መጥፎ ነገሮችን መራቅ :በመልካም መብቃቃት
ከሱስ መራቅ:በየጊዜው የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ማድረግ
ለሁለቱም ሀገር የሚበጅን ህይወት መምራት
ለደስታም ለሀዘን :ለምቾትም ለችግር:ለእድለኝነትም ሆነ ለእድለ-ቢስነት የመጨረሻ ህይወት አሁን ያለንበት ህይወት ብቻ እንዳልሆነ በመገንዘብ ነገሮችን በልክ መያዝ ይልቁንስ ከጌታዋ ያፈነገጠች ነፍስ እድለቢስ እና ሁል ጊዜ በሃዘንና :በመከራ ውስጥ የምትሆነው በአኸራ እንደሆነ እንድሁም ጉድለት የሌለበት የተሟላ ህይወት የሚገኘው በጀነት ብቻ መሆኑን ማመን።
https://t.me/UstazKedirAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷
https://t.me/https_Aselefya
{በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው}
ከችግር ቡሃላ ድሎት አለ ከህመም ቡሃላ ጤና ይመጣል
ከብቸኝነት ወዳ የሚያጫውት ወዳጅ ይተካል
ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም💧 ኢንሻአሏህ።https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷المعاصي تورثُ الذلَّ
ወንጀል" አሏህን ማመፅ' ውርደትን ታወርሳለች ታከናንባለች¡
ومنها: أنّ المعصيةَ تُورِثُ الذُّلَّ ولابُدَّ؛ فإنَّ العِزَّ كلَّ العِزّ في طاعةِ الله.
ወንጀል ከሚያመጣው መዘዝና ተፅኖ መካከል
አሏህን ማመፅ ወርደትን ታወርሳለች ታከናንባለች ይህ ምንም ቅሮት የለውም"
قال تعالى: ﴿مَن كانَ يُريدُ العِزَّةَ فَلِلَّهِ العِزَّةُ جَميعًا﴾
አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ በተከበረው መፅሀፉ እንድህ ይላል"
ክብር ልቅናን የፈለገ ሰው ልቅና ክብር ሁሉ ለአሏህ ነዉ "
ታላቁ ዓሊም"ኢብኑ አልቀዩም ረሒመሁሏህ"ይሄን ሲፈስሩ እንድህ ይላሉ"
أي: فليطلُبها بطاعةِ اللهِ، فإنَّهُ لا يجدُها إلا في طاعتهِ.
ይች ክብር የተባለችውን "አሏህን በመታዘዝ ይፈልጋት" እሱምኮ ጉዳዩ 'ይችን ልቅና ክብርን አያገኛትም አሏህን በመታዘዝ ቢሆንጂ"
وكانَ مِنْ دعاءِ بعضِ السَّلَفِ:
ከቀደምቶች አንዱ ዱዓእ ከሚያደርገው ነበር "
اللهُمَّ أعِزَّني بطاعَتِكَ، ولا تُذِلَّني بمعصِيَتِكَ
አሏህ ሆይ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ "አንተን በማመፅ አታዋርደኝ።
ابن القيم | الداء والدواء،

Forwarded from الــعــلـــم نـــور💡
«ዱንያን መሰናበት በህይወታችን ትልቁ ክስተት ነው። ዳግም መመለስ አይታሰብም። ያለ ቀደመ ቀጠሮና ዝግጅት ወደ መረሳት። ዛሬ የሚያስጨንቀን ሁሉ ትንን፣ ብትን የሚልበት ፍፃሜ።»
ቢሆንም ...
ሞት የሕይወት መጨረሻ ሳይሆን፣ ወደ ዘላለማዊው ዓለም (አኺራ) የሚደረግ ሽግግር ነው። የዚህች ዓለም (ዱንያ) ቆይታችን በሙሉ ለዚያች ዘላለማዊ ጉዞ ምርኩዝ የምናዘጋጅበት ጊዜ ነው።
ስለዚህ...
ዛሬ ነገ ሳንል ለቀጣዩ ጉዞአችን እንዘጋጅ።
አላህን በመታዘዝ እና መልካም ሥነ ምግባርን በመላበስ የሕይወታችንን ፍጻሜ እናሳምር።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1

Forwarded from قناة أبي نمر مختار لنشر السنة والدروس العربية
ለልብህ ጠቃሚ የሆነ መድሀኒት ትፈልጋለህ ?
خفف من مجالسة أهل الدنيا، المفاخرون بها، المتعلقون بزخرفها وزينتها
ከዱንያ ሰዎች ጋር መቀማመጥን ቀንስ ከነዚያ በሷ ከሚኩራሩ ልባቸዉ በጌጦቿ እና በመሸላለሚያዎቿ ከተንጠለጠለችባቸዉ ሰዎች ጋር ያለህን ግዜ ቀንስ
የመካሪዉን አባት የሐዲሱን ሊቅ የሱፍያን አስ-ሰዉሪይን ምክር ጠበቅ አርገህ ያዝ
" إنما يفسد عليك قلبك مجالسةُ أهل الدنيا وأهل الحرص "
حلية الأولياء (٤٧/٧)
"ልብህን የሚያበላሽብህ በዱንያ እና (በሷ ጉዳዮች ላይ) ጓጊ ከሆኑ ሰዎች ጋር መቀማመጥ ነዉ::"
ወሪያቸዉ ስለ ቀብር እና ስለ አኺራ የሆኑ ሰዎች ዘንድ መቀማመጥን ማብዛት በአሏህ ፍቃድ ለልብ ጤንነት ሁነኛ ከለላ ነዉ ::
منقول من أخي أبي عبيدة محمد

💯2