قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
«وَ أعْظمُ الحُبِّ ، حُبُّ الرُوحِ لِرُّوحِ،

«ትልቁና የላቀው ፍቅር አንድኛው ነፍስ ለሌላኛው ነፍስ ያለው ፍቅር ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
👍2
🧷كَانَ مِن دُعَاء مُوسَى عَليهِ السَّلام:
«اللهُمَّ ليِّن قلبِي بالتَوبَة، ولَا تَجعَل قلبِي قَاسياً كالحَجَر».

الزُّهد لأَحمَد بنُ حَنبَل (٣٥٠)

~
‏« وكما أن تقوى الله مَجلَبة للرزق، فتركُ التقوى مجلبة للفقر. فما استُجْلِبَ رزقُ الله بمثل ترك المعاصي »

• ابن القيم | الداء والدواء صـ (١٣٣)

~
🧷ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም።
»»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት
»»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው።


~
🍓4
🧷ቁስልን ማከም እንጂ
ማከክ አያድንም "
ኢላሂ ሰላም ካንተ ነዉ እና
ሰላም አድርገን ያርብ.........💧

~
👍5
13 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 13-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
◦  في #التوحيد غنى القلب
وفي الشرك فقره

(يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ
وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ)

▪️قَالَ الإمَامُ ابنُ القيِّمِ رَحِمَهُ الله

حَقِيْقَةُ غِنَى القَلبِ؛ تُعَلُّقَهُ بِاللَّهِ وَحدَهُ،
وَحَقِيْقَةُ فَقرِهِ المَذمُوْمِ؛ تُعَلُّقُهُ بِغَيرِهِ.

📓 مَدَارِجُ السَّالِكِيْن || ٤٢٠/٢ ]

~
🧷‏إنما " الأُمنياتُ " بيد الله تعالى فتمنّوا ماشِئتُم ، وأنتظروا ولا تيأسوا

" በእርግጥም "ምኞቶች" በአላህ እጅ ናቸው፣ ስለዚህ የፈለከውን ሁሉ ተመኝ፣ ጠብቅ ተስፋ አትቁረጥ።

~
القارئ : أحمد طالب
👍2
የብልሆች ተግባር:-


🔖 የሌሎችን ስኬት ማክበር :ቅናት ና ምቀኝነት ማስወገድ
አእምሮን ማፅዳት :አለባሌ ግምቶችን መራቅ
በአላማ ና በፕሮግራም መንቀሳቀስ
ምስጋናን መለማመድ:በታማኝነት ና በእውነት መናገር
መጥፎ ነገሮችን መራቅ :በመልካም መብቃቃት
ከሱስ መራቅ:በየጊዜው የአካል ብቃት  እንቅስቃሴዎችን ማድረግ
ለሁለቱም ሀገር የሚበጅን ህይወት መምራት
ለደስታም ለሀዘን :ለምቾትም ለችግር:ለእድለኝነትም ሆነ ለእድለ-ቢስነት የመጨረሻ ህይወት አሁን ያለንበት ህይወት ብቻ እንዳልሆነ  በመገንዘብ ነገሮችን በልክ መያዝ ይልቁንስ ከጌታዋ  ያፈነገጠች ነፍስ  እድለቢስ እና ሁል ጊዜ በሃዘንና :በመከራ ውስጥ የምትሆነው በአኸራ እንደሆነ እንድሁም ጉድለት የሌለበት የተሟላ ህይወት የሚገኘው በጀነት ብቻ መሆኑን ማመን።

https://t.me/UstazKedirAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷{በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው}

ከችግር ቡሃላ ድሎት አለ ከህመም ቡሃላ ጤና ይመጣል 

  ከብቸኝነት ወዳ  የሚያጫውት ወዳጅ  ይተካል

ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም💧 ኢንሻአሏህ።


https://t.me/https_Aselefya
💯3
ቲላዋ🍒


القارئ : ياسر الدوسري


https://t.me/https_Aselefya
👍2
ስለ ፍቅር ከተባሉ ንግግሮች 👆👇

"إني أخافُ أن يمسَّكَ عذابٌ من الرَّحمن

~ ትክክለኛና እዉነተኛ ፍቅር ማለት በምታፈቅረው ሰው ላይ እሳትን መፍራት ማለት ነው !


ለአኺራህ የማይጨነቅ ሰው ላንተም አይጨነቅም።
"እኔ እናንተ እንደምታስቡኝ አይደለሁም። ስለኔ  የምታስቡት ግን እናንተን ይግልፃል።"

#ትዝብት
14 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 13-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
« ልብሺን ጠብቂ  ከልቡ የሚወድሽ ድካምሽን ያዉቃል ግን አይጎዳሺም ያጠነክርሻል ደካማ አያደርግሽም ክንፍሺን አይሰብረዉም።»

=
t.me/https_Asselefya1
🧷ቁጥብ ሴት በሮቿን ለሀላል እንጂ¡
ለጂንጀና አትጋብዝም።


~
🧷المعاصي تورثُ الذلَّ
ወንጀል" አሏህን ማመፅ' ውርደትን ታወርሳለች ታከናንባለች¡


ومنها: أنّ المعصيةَ تُورِثُ الذُّلَّ ولابُدَّ؛ فإنَّ العِزَّ كلَّ العِزّ في طاعةِ الله.
ወንጀል ከሚያመጣው መዘዝና ተፅኖ መካከል
አሏህን ማመፅ ወርደትን ታወርሳለች ታከናንባለች ይህ ምንም ቅሮት የለውም"

قال تعالى: ﴿مَن كانَ يُريدُ العِزَّةَ فَلِلَّهِ العِزَّةُ جَميعًا﴾
አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህ በተከበረው መፅሀፉ እንድህ ይላል"
ክብር ልቅናን የፈለገ ሰው ልቅና ክብር ሁሉ ለአሏህ ነዉ "

ታላቁ ዓሊም"ኢብኑ አልቀዩም ረሒመሁሏህ"ይሄን ሲፈስሩ እንድህ ይላሉ"
أي: فليطلُبها بطاعةِ اللهِ، فإنَّهُ لا يجدُها إلا في طاعتهِ.
ይች ክብር የተባለችውን "አሏህን በመታዘዝ ይፈልጋት" እሱምኮ ጉዳዩ 'ይችን ልቅና ክብርን አያገኛትም አሏህን በመታዘዝ ቢሆንጂ"

وكانَ مِنْ دعاءِ بعضِ السَّلَفِ:

ከቀደምቶች አንዱ ዱዓእ ከሚያደርገው ነበር "
اللهُمَّ أعِزَّني بطاعَتِكَ، ولا تُذِلَّني بمعصِيَتِكَ
አሏህ ሆይ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ "አንተን በማመፅ አታዋርደኝ።

ابن القيم | الداء والدواء،

https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from الــعــلـــم نـــور💡
«ዱንያን መሰናበት በህይወታችን ትልቁ ክስተት ነው። ዳግም መመለስ አይታሰብም። ያለ ቀደመ ቀጠሮና ዝግጅት ወደ መረሳት። ዛሬ የሚያስጨንቀን  ሁሉ ትንን፣ ብትን የሚልበት ፍፃሜ።»

ቢሆንም ... 

​ሞት የሕይወት መጨረሻ ሳይሆን፣  ወደ ዘላለማዊው ዓለም (አኺራ) የሚደረግ ሽግግር ነው። የዚህች ዓለም (ዱንያ) ቆይታችን በሙሉ ለዚያች ዘላለማዊ ጉዞ ምርኩዝ የምናዘጋጅበት ጊዜ ነው።

​ስለዚህ...

​ዛሬ ነገ ሳንል ለቀጣዩ ጉዞአችን እንዘጋጅ።

አላህን በመታዘዝ እና መልካም ሥነ ምግባርን በመላበስ የሕይወታችንን ፍጻሜ እናሳምር።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1