قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የግሌ ነው ብለሽ በማትተማመኚበት

ወንድ ላይ ልብሽን አታንጠልጥይ

የማይሆንሽን አትከተይ ራስሽን አታድክሚ።

~
🍓3
قال الشيخ عبد الرزاق في مقدمة الكتاب:

«فإن أولى ما صُرِفت فيه الهمم والعزائم إصلاح القلوب وعلاجها وحفظ صحتها ودفع أسقامها وحمايتها مما يفسدها، وهو المقصود بالقصد الأول؛ لعِظَم خطرها وشدة تأثيرها على الأبدان صلاحا أو فسادا، كما قال ﷺ: «ألا وإن في الجسد مضغة إذا صلحت صلح الجسد كله، وإذا فسدت فسد الجسد كله، ألا وهي القلب».

▪️قال الحسن البصري رحمه الله لرجل: «داوِ قلبك؛ فإن حاجة الله إلى العباد صلاح قلوبهم»، أي: أن مراده منهم إصلاح القلوب التي بصلاحها يصلح البدن وبفسادها يفسد.

https://t.me/https_Aselefya
10-አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 10-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🌴ከአቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ተይዞﷺነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡-

«كل أمتي يدخلون الجنة إلا من أَبَى». قيل: ومَنْ يَأْبَى يا رسول الله؟ قال: «من أطاعني دخل الجنة، ومن عصاني فقد أَبَى».

ሕዝቦቼ ሁሉ ጀነትን ይገባሉ። እምቢ ያለ ሰው ሲቀር። “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ማንኛው ሰው ነው እምቢ የሚለው?” ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም “እኔን የታዘዘኝ ጀነት ይገባል።እኔን ያልታዘዘ ሁሉ በእርግጥም እምቢ ብሏል።” ሲሉ መለሱ።

📚رواه البخاري]
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
‏قَالَ ابْنُ القَيِّمِ - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ


اللهُ تَعَالىٰ يَبْتَلِي عَبْدَهُ

لِيَسْمَعَ شَكْوَاهُ ؛ وتَضَرُّعَهُ ؛ ودُعَاءَهُ


[ بَـدَائِـعُ الـتَّـفْـسِـيْـرِ (١٨٧/٣)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንደት ናችሁ
ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇

@bint_jemal_hasen_aselfy
🧷ሲጀመር ዓላማ ያላት ሴት ለወንድ አታለቅስም🙌

https://t.me/https_Aselefya
👍4
🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
ጥያቄ ⁉️

🌱 በሙስሊሞች ላይ የረመዷን  ጾም ግዴታ ሆኖ የተደነገገዉ በ •┈┈•┈┈• ዓመተ ሒጅራ ነበር።
🧷ኢብኑ ዑሰይሚን  አሏህ  ይዘንለትና እንዲህ አሉ:-

➹" انظُر إِلَىٰ المَرأَة المُتخَمّرة المُغطِّية لِوجهِها، تَجِد أنَّها فِيٰ سَلامةٍ، وَفِيٰ أمَانٍ، وَفِيٰ حِشمَةٍ وَوَقَارٍ، لَا يَطمعُ فِيهَا الطَّامِعونَ"


➹ወደ ተሸፋፈነችዋ ፊቷን ወደ ሰተረችዋ ተመልከትማ እሷ ሰላም ውስጥ ሆና  አማን ውስጥ ሀያዕ መረጋጋት ውስጥ ሆና ታገኛታለህ! በሷ ጎምዢ አይጎመዥም።

📚 سِلْسِلةُ فَتَاوَىٰ نُورٌ عَلَىٰ الدَّرْبِ (٢٦٨)

https://t.me/https_Aselefya
🍓1
የኔ ውድ እህት👒


አንዳንዴ......ልብሽን ረስተሽ የሚገባሽን
ነገር አስታውሽ" አንድን ሰው ስለወድሽው
ብቻ ደካማ እንዲያደርግሽ አትፍቀጂለት።

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تعصي الإله وأنت تزعم حبه
هذا لعمري في القياس شنيعُ

لو كان حبك صادقاً لأطعته
إن المحب لمن أحب مطيعُ
🧷አንድ ባሪያ ለአላህ ባለው ውዴታ ልክ ሰዎች ይወዱታል" አላህን በሚፈራው ልክም ሰዎች እሱን ይፈሩታል"
ለአላህና ለአላህ ክልከላዎች በሚሰጠው ክብር ልክ ሰዎች የእሱን ክብር ይጠብቁለታል።

الداء والدواء


~
🍓1
አይዞሽ ውዷ እህቴ

ለሚያልፍ ቀንማ  እጅ እንዳትሰጭ
ተራመጅ ወደፊት ፍፁም ተስፋ አትቁረጭ

በይ ተነሽ ግዴለም  አትቅሪ ተሰብረሽ
ጌታሽ  አብሮሽ ሆኖ  ለምን ትፈሪያለሽ!?

እጅግ አስተማማኝ  የማይከዳ  ድንገት
ምርኩዝሽ እሱ ነዉ በመከራዉ  ዳገት

ስለዚህ! ተነሺ  ወድቀሽ  እንዳትቀሪ
የስኬት  ጉዞሽን  እንዳዲስ  ጀምሪ
።

~👒
🍓3
"ከሴት ልጅ ተፈጥሮ አንዱ፤ ብታፈቅርም እንኳ (ፍቅሯን ለመግለጽ) ጀማሪ ከመሆን መቆጠቧ ነው።

በኢስላም ሴት ልጅ የምትፈለግ እንጂ ፈላጊ አይደለችም። ወደ እርሷ ይኬዳል (ይደከማል) እንጂ፤ እርሷ ወደ ማንንም አትሄድም። ለእርሷ ሲባል ሺህ ማይሎች ይጓዛሉ፤ እርሷ ግን ፈላጊ ሆነህ እስክትመጣት ድረስ (ካለችበት ክብር) ንቅንቅ አትልም።

(ስትመጣ ግን) እርምጃህን በመሰለ እርምጃ ትቀበልሃለች። እንዲያውም በበጎ ውሎ፣ በርህራሄና በእዝነት ከአንተ ልቃ ልትገኝ ትችላለች። በዚህም ረገድ ከወንዶች ይልቅ ልዩ ደረጃ (ብልጫ) አላቸው።"

ይህ ማለት ግን አንዲት ሴት ዲኑንና ስነ-ምግባሩን የወደደችውን ወንድ ለትዳር (ለሀላል) ብትጠይቅ ወይም ፍላጎቷን በጨዋ መንገድ ብትገልጽ ክብሯ ይቀንሳል ማለት አይደለም።

የምእመናን እናት የሆነችው ታላቋ ኸዲጃ (ረድየሏሁ ዐንሀ) ለረሱል (ሰለሏሁ.ዐለይሂ ወሰለም) የነበራትን ክብርና ፍላጎት ቅድሚያ በመግለጽ የትዳራቸው ሰበብ ሆናለች። ይህ ድርጊቷ የሴትነት ክብሯን አልቀነሰውም፤ እንዲያውም ለራሷና ለልጆቿ የምትመኘውን መልካም መሪ ለመምረጥ ያላትን 'አስተዋይነትና ብልህነት' ነው ያሳየው።

ክብር የሚለካው በመንገዱ ንፅህና ነው። ሴት ልጅ ፈላጊ መሆኗ ነውር አይደለም፤ ፈላጊነቷ ለአላማ (ለትዳር) እና በጨዋነት እስካለ ድረስ፥ መልካምን ባል መፈለግ የብልህ ሴቶች መገለጫ ነው።"

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
11-አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 11-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ተክፊሪይ & ለተሚይ

ዛሬ ለተሚዮች ያመጡት የ(ኢልዛም) ቢድዓ ትላንት ሐጁሪዮች ያመጡትን ራሱኑ ነው። የዛሬ ተክፊዮች የትላንት ሓጁሪዮች አባታችን የሕያ አልሓጁሪይ ሙብተዲዕ ያለውን ካላልክ ብለው ሀገር ሲበጥብጡ ነበር።

የለተሞው መንጋ ደግሞ አባታችን ዓብዱልሐሚድ የለከፈውን ካለከፍክ ሱኒይ አይደለህም ይልሃል። ወደድክም ጠላህም የሕያ እና ዓብዱ በስም እንጅ በጥፋት አይራራቁም። ተከታዮችም ስማቸው እንጅ የተለያየው ተግባራቸው ኮፒ ነው።

ለማንኛውም የመንሃጅ ቂብላ የጠፋበት የተክፊሩ ጎርፍ እና የለተሞው መንጋ ሁኔታ ባጭሩ ሲገለፅ እንዲህ ነው። ከሱፊያ ወይም ከኢኽዋን ወጣሁ ይልና አንድ ሁለት ወር ይቀራል። ከዚያ "አሊፍ" እና "ባ"ን የለየ ሲመስለው ተክፊሪዩ "ጀምዒዮዮዮች፣ ሙርጅኣዎች..." እያለ መጮህ ይጀምራል።

ለተሚዩ ደግሞ "እነፉላን አዲሶቹ ሙመይዖች፣ ኢኽዋን ሁነዋል...ያዙን ልቀቁኝ" እያለ ይቀደዳል። ኢኽዋን ዳቦ ይሁን ቂጣኮ አያቀውም። እስኪ መጀመሪያ ቁርአን በትክክል ቅራ። ከዚያም አደብ ይዘህ ኪታብ ተማር አንብብ አጥና።

ዝም ብለህ "ሲሉ ሰማሁ ብየ እላለሁ ነቢየ" ነገር አትሁን። በጎተቱህ አትጎተት ሰው ነህ በግ አይደለህም። ያለ ዕውቀት አስሩን እየጨረገድክ ነገ አላህ ፊት ማንም አብሮህ አይቆምም ለነፍስህ ስትል አላህን ፍራ።

▫️ ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ አማን አልጃሚይ
ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ኡሱሉ ሰላሳን ብቻ ትማርና ክፍልህን ዘግተህ በሰዎች ላይ ብይን ትሰጣለህ። እገሌ ጣኦት፤ እገሌ ጃሂል፤ እገሌ ሙብተዲዕ፣ ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያላለ እራሱ ሙብተዲዕ ነው። ከነዚህ ምንም ካልተማሩ መሃይሞች በየመስጂዶችና ቤቶች በየአቅጣጫው ፈትዋዎች ይፈበረካሉ። እባካቹህ ለሰዎች እዘኑ። አረ ለነፍሳቹህ እዘኑ።"
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
ሰዎች በስራ ከተሽቀዳደሙህ በኒያ ተሽቀዳደማቸው።

#ማስታወሻ