قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንደት ናችሁ
ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇

@bint_jemal_hasen_aselfy
የጊዜ ጉዳይ እንጂ አላህ ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጀ መልካም ነገር አለ አብሽሩ።

~
08 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 08-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷እናንተ በምላስ እንጂ ከልብ ያላመናችሁ ሆይ! የሰውን ገመና አትከታተሉ። ነውርንም ለመግለጥ አትጣር" የሰውን ነውር የሚከታተልን አላህ ይከታተለዋል" አላህ የተከታተለው ሰው ጓዳ ዉስጥ እንኳን ቢደበቅ ያጋልጠዋል።

•
t.me/Sle_qelbachn1

~
💯4
🧷ምላሽ ሳትጠብቂ በሰጠሽ ቁጥር
ባልተጠበቀ መንገድ ትረዘቂያለሽ።


https://t.me/https_Aselefya
👍1
أنفِق يابلال، ولا تخشَ من ذي العرشِ إقلالًا

وصيةُ النبيِّ ﷺ لمن خاف الرزق.

ያ ቢላል ስጥ ከአርሹ ባለቤት ያንስበታል ብለህ አታስብ"
የነቢዩ ﷺ አደራ ለሁላችንም ነው"
ስጥ ይሰጠሃል ሰድቅ በረካ ታገኛለህ

አሏህ ከሰጪዎች ያድርገን።


~
🧷ውብ ሰዎች ሁል ጊዜም ውብ ናቸው ማንም ሊቀይራቸው አይችልም ።

ሰላም ለእነዚያ ንፁህ ልብ ላላቸው።

https://t.me/https_Aselefya
🧷‏عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :

قال رسول الله ﷺ:

" إن العبد ليتكلم بالكلمة ما يتبين ما فيها، يهوي بها في النار أبعد ما بين المشرق والمغرب
"

አንድ ባሪያ አንድትን ንግግር ይናገራል በሷ ውስጥ ምን እንዳለ የሚናገረው መልካም ነው መጥፎ ሀራም ነው ሀላል ሳይገነዘብ በሷም ምክኒያት እሳት ላይ ይጣላል ከምስራቅ እስከ ምዕራብ እሩቅ በሆነ የጀሀነም ሸለቆውስጥ ይጣላል።

📚رواه مسلم 2988

ينبغي للإنسان أن لا يكثر الكلام.
يجب على الإنسان أن يحفظ لسانه في كل أحواله، كالغضب والرضا، وألا يتكلم فيما لا يعنيه.
يتبين: يفكر أنها خير أم لا.
يزل: يسقط.

https://t.me/https_Aselefya
09 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 09-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷ውዷ እህቴ
መስኮቱን የከፈትሽው ራሥሽ ሁነሽ ሳለ
ስለተበላሹብሽ ነገሮች እንደት ንፋስን እወቅሻለሽ ¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሀያዕ የሌላት ሴት
መዓዛ እንደሌላት አበባና
ብርሃን እንደሌላት ፀሐይ ናት ።

https://t.me/https_Aselefya
🔖 ያ ረቢ
መረጋጋትን እና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን
ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ አላገኘናቸውምና
እባክህን ወደ አንተ ጥሩ አመላለስን መልሰን ።

        
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
ተቅዋ

🧷አላህን መፍራት ከጭንቅ ከመከራ
መዉጫ ስበብ ነዉ።


وَمَن يَتَّقِ ٱللَّهَ يَجْعَل لَّهُۥ مَخْرَجًۭا
አላህን የሚፈራ የሆነ ሠዉ
መዉጫ ቀዳዳን ያደርግለታል።

ተቅዋ አላህን መፍራት የርዚቅ ሰበብ ነዉ።

وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ
ካላሠበዉ አቅጣጫ አላህ ሲሳይን ይሠጠዋል።

~