قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ወቅት በሄደ ቁጥር ቀን በቀን በተተካ ቁጥር #ሳምንቱ በሳምንት ወሩ በወር በተተካ ቁጥር አካል እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ ለወቅታችን ስስት ሊኖረን ይገባል ።ወቅት በሄደ ቁጥር እኛ ወደአጀላችን እየቀረብን ነዉ።

👉ወቅትን በተመለከተ ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ።

أن إضاعة الوقت اشد من الموت ، لأن إضاعة الوقت تقطع عن الله و الدار الآخرة ، والموت يقطع عن الدنيا وأهلها)
~ወቅትን (ግዜን ማባከን ከሞት የበረታ ነዉ። ምክንያቱም ወቅትን ማባከን  ከአላህና ከአኼራ ሀገር ትቆርጥሀለች።ሞት ግን ከዱኒያና ከባለቤቶቿ ትቆርጥሀለች።

ግዜ ሊሳሱለት የሚገባ ታላቅ ንብረት ነዉ ።
ወቅት ጀነትን መግዣ ነዉ።

https://t.me/https_Aselefya
👍2💯1
🧷ዝቅ ብለህ እና   ወድቀህ እንዳዩህ የፈለጉ አንዳንድ ጥላቶችህን  እራስህን በማጠንከር በልጠህ አሳያቸዉ" ይቃጠሉ አዎ አትልፈስፈስ ጠንክር።  እዛ እጣሉብህ ቆሻሻ ቦታ ላይ  ድጋሚ እንዳያገኙህ።

https://t.me/Asselefya2
👍2
وَإِنْ ضَاقَتْ بِكَ الْأَرْضُ بِمَا رَحُبَتْ، وَضَاقَتْ بِكَ نَفْسُكَ، فَاعْلَمْ أَنَّ لَا مَفَرَّ مِنَ اللَّهِ إِلَّا إِلَيْهِ.....
አንዳንዴ  መሄድ ባለብሽ ሰኣት      ሂጂ   ማርፈድ    ትርፉ  ጌዜን ማቃጠል  ነው
ከማይሆንሽ ሰው ጋ ነገሽን አታስቢ!!

~
👍6
✍ፅ_ና_

ቀን ሳለ ቢጨልም ድቅድቁም ቢያስፈራ፣
ስቃይ ቢደራረብ ሙጥኝ ቢል መከራ፣
መሰናክል ሁሉ ለብርታት ነውና፣
በአሏህ ተመካ በመንገድህ ፅና።

https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷አዕምሮ ሲበስል
ምላስ ወሬ ይቀንሳል"
ወሬ ሲበዛ ልብን ያደርቃል።


https://t.me/https_Aselefya
🧷የሚታይ ፈገግታ የማይታይ ቁስል
ስንት ታማሚ አለ ጤነኛ የሚመስል።

ኣህ ሶብረን ያ ነፍሲ...💧


https://t.me/https_Aselefya
💯3
«لقد فُرض الحجاب ليصرف الأنظار عنك.  فإذا صار جالبًا للأنظار فقد خالفتِ مقصود الشرع منه.!

«ሂጃብ የተደነገገው ትኩረትን ከአንች ለማዞር ነው። ትኩረት የሚስብ ከሆነ የሸሪዓን  ዓላማ ተቃውመሻል ማለት ነው።»

رحم اللّٰـه امرأة فـَقِهت هــذا !🎀
«ይህንን የተረዳች ሴት አላህ ይዘንላት !

=
t.me/https_Asselefya1
-
وأحبُّ شيء إلى الشَيطان: أن يُحزِّن العَبد ليقطَعه عن سيرهِ، ويوقِفه عن سُلوكه.

ـ ابن القيّم رحمه الله


~
‏إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب .

የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍3
01 አዳእ ወደዋእ (ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 1-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
02 አዳእ ወደዋእ (ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 2-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
03 አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
ወንድም አቡ ሱፍያን
📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 3-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
04 አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር).mp3
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 4-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
"                   የኔ ውድ እህት                   "

🧷አንኳኩተው የሚሮጡ ልጆች አሉና ተንኳኳ ብለሽ የልብሽን በር ዝም ብለሽ አትክፈች።

https://t.me/https_Aselefya
💯5