قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷መሆን እና መምሰል"

አንድ ቃል ኖሩዋቸው በመ ቢጀምሩ
መሆን እና መምሰል መቸም አንድ አይሆኑ
መሆንን የሚሻ ከመምሰል የራቀ
ቃሉን የሚያከብር ከውሸት የራቀ

በጥርሱ የሳቀ በውስጡ እልፍ ሴራ እያፀባረቀ  መሆን አይባልም ከመሆን የራቀ

በመምሰል ተሞልቶ በማይጠቅም ተግባር
ጎደኛውን ትቶ ማፈር አልዘራበት ሲያወራ አፉን ሞልቶ
ሴቷም እንደዛው ናት ያውም ኩሱ ብሳ
የጎደኛ እባብ የልብ ጠባሳ በጥርሷ እየሳቀይ ገድላ ስታነሳ ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷 "የኔ ውድ ነፍስ

በህይወትሽ ላይ ብዙ የሚያጋጥሙሽ ችግሮች ይኖራሉ" ነገር ግን አንድ ነገር እወቂ" ያልፋል"

አዎ ማለፉ አይቀርም"ስለዚ ለሚያልፍ ቀን ብለሽ የማያልፍ መጥፎ ታሪክ ሰርተሽ ከማለፍ ተጠንቀቂ ያመመሽን ደና ትሆኛለሽ። የናፈቅሽውን ትገናኛለሽ። ለተበደልሽው ፍትህን ታገኛለሽ።

ብቻ አንቺ ደና ሀኚ....💧

https://t.me/https_Aselefya
«من أجمـل مساحيق التجمـيل
على وجه الأنثى፡ الخجل، الحياء، والستر...»

«በጣም ቆንጆ ከሆኑት በሴት ፊት ላይ መዋቢያዎች መካከል፦ እፍረት፣ ዓይን አፋርነት እና መደበቅ... !»

 =
t.me/https_Asselefya1
👍1
🔖የሱናዋ እህቴ...!
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት

~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!


=

t.me/https_Asselfya
💯1
" የኔ ውድ እህት "

🧷ትልቁ ነገር እራስሽን ማረም"እራስሽን ማስተካከል"እራስሽን መገምገም"ያለሽበትን  ማወቅ"ካለሽበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት"እራስሽን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው።

እስኪ አሏህ ያበርታን

https://t.me/https_Aselefya
👍1
" የኔ ቆንጆ እህት "

🧷ስሜትሽ ምንም ያክል መራራ ቢሆን
      ድክመትሽን ለማንም ግልፅ አታድርጊ
።

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
«وأحــبُّ وأوقَــعُ الكلامِ على قلبِي أن يُقالَ لِي «أوصــيكِ بتقــوَى الله»

የምወደዉ እና ከልቤ የሚሰማኝ ቃላቶች ከሚባሉኝ ለኔ  «አላህ እንድትፈሪ አደራ እልሻለሁ» የሚለዉ ቃል ነዉ።

◺◿◺◿◺◿◺◿
هكذا سنكون جميعًا…
يفنى الجمال، ويزول المال، وتذهب النِّعَم والملابس والراحة،
ويبقى الجسدُ المترفُ طعامًا للدود،
فهل أعددتَ نفسك لليوم الذي تنتهي فيه كلُّ زينةٍ ومتاع؟

موعظة تبكي القلب نسأل الله الثبات على دينه حتى نلقاه

🍃🌸
🧷 ዱኒያ ልክ እንዴ ዠዋዝዌ ናት፣ አንድ ጊዜ ከፍ "አንድ ጊዜ ዝቅ ብቻ ከዛ ከዚህ ታወዛውዛለች "ታድያ ይችን መወዛወዝ ተቋቁሞ ለማለፍ ሰብር ያስፈልጋል"
አላህ ከሰብረኞቹ ያድርገን።


~
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"

ሱረቱል በቀራ /197

~
      t.me/https_Asselfya