قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ሁልጊዜ ትክክል ወይም ፍጹም ለመሆን እየሞከርኩኝ አይደለም,ካለፈው ዓመት, ካለፈው ወር,ከትናንትናው ከቅድሙ የተሻለ ሰው ለመሆን እየሞከርኩ ነው ،

ውድድሬ ከራሴ ጋ እንጅ ከሌሎች ጋ አይደለም፣
ማንንም ለመማረክ ወይም ከማንም አድናቆትን
ለማግኘት ብዬ አይደለም።

https://t.me/https_Aselefya
🍓4
ይድረሰው  ለኔው ጉድ ለተመላላሹ

ዙረህ ዙረህ መጣህ ጨርሰህ ሴቶቹን
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አልካቸው ስቶቹን
አየ ያንተ ነገር እደት ትመጣለህ ሸውደከኝ ሄደህ
ከኔ በተሻሉ በሌላ ተክተህ እንደትስ ቻልክበት
ያችንም እኔንም አፈቀርኩሽ ማለት

ብቻ እኔ ልገርህ ከግድህ በቅቶኛል
ያንተ መመላለስ ከአሞት መሮኛል
በቃ ሂድ አትምጣ  ውሸትህ በቅቶኛል

ሰው እንደት ይኮራል ውሸት ተሸክሞ
ከኔ ወዳ አዋቂ ሌላ የለም ብሎ ?
ደግሞኮ ኩራትህ ከዚሄው አዳርህ
ብዙ አመት ኑሬለሁ ካንተ ፍቅር ይዞኝ በደምብ ሳላውቅህ
ፍቅር ለካ እውር ነው አያሳይም ገልፆ
በሚገርም ሁኔታ አፈቀረህ ልቤ ከሁሉም አብልጦ

አሁን ግን አብቅቷል ጨርሶ ተሞጦ
እንኳንስ ላፈቅርህ ልወድህ ይቅርና ስምህ ይቀፈኛል ስላተ ስሰማ

ወጣ ከመቃብር ተገለጠ እውነቱ  እደትስ
ወደድኩህ ጥያቄው መብዛቱ
ባፈቀርኩህ ሰአት ካንተ ወዳ ቆንጆ ማለትን ሳስበው
አሁን ባለሁበት እደት ደባሪ ነው

ለካሀዱ ልብህ  ለስለቱ ቃልህ እንደ ዛመሆኔ
ስተሄድ ስሸኝህ ስትመጣ ስቀበል ምንም ብታጠፋ ለሰው ሳልናገር ችየህ ኑሬ ነበር በታፈነ ፍቅር አሁን ግን አብቅቷል

እኮንስ ልመለስ ላፈቅርህ ይቅርና ልቀበልህ
ደግሞ እዳለፈው ጊዜ ጭራሽ አታስበው
አብቅቷል መውደዴ ተሞጦ ተጠርጎ የለም አልቆል ሂዶ

ልክ እደለመድከው ምክኒያት ብትደረድር
ልቤን ለማሸፈት ቃላት ብታሳምር ምንህም
አይጥመኝ ልክ እንደ እሬት ስር።

https://t.me/https_Aselefya
👍3
"بكيتُ خوفاً من ضياع حلمي
ህልሜ እንዳይኮላሽ በመፍራት አለቀስኩ

فأبكاني الله فرحاً بتحقيقه"
አላህ ህልሜን በማሳካት በደስታ አስለቀሰኝ

አላህ ሆይ ጉዳያችንን ወዳንተ አስጠግተናል።

~
የዋህ ሰው በተፈጥሮው አዛኝ
እንጂ ሞኝ አይደለም።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷ጠንካራ ብርቱ ሴት ማለት አስተዋይ
ሰምታ እንዳልሰማች አይታ እዳላየች
አላማዋ ላይ ብቻ ትኩረት ያላት ናት።

https://t.me/https_Aselefya
👍4
🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

اِحرص على أنْ تَصحَبَ أُناساً أهْلَ خَيْرٍ،
∙يُرشِدُونك إذا غَوَيْت،
∙يَهْدُونَك إذا ضَلَلْت،
∙يُذَكِّرُونَك إذا نَسِيت،
∙يُعَلِّمُونَك إذا جَهِلْت.

√ ስትስት የሚመሩህ፣
√ ስትጠም(መንገድ ስትስት)  የሚመሩህ፣
√ ስትዘነጋ የሚያስታውሱህ፣
√ ሳታውቅ  የሚያስተምሩህ
ጥሩ ሰዎችን ወዳጅ ለመሆን ትጋ(ጣር)።

كُتب ( شرح صحيح البخاري - ٦٢/١ )

=
t.me/https_Asselefya1
💯3
📎ውዷ እህቴ በህይወትሽ ወደአንች የሚመጡ ነገራቶችን ለአንች ጭማሬ እንጅ የጎደሎሽ መሙያ አታድርጊያቸው

ይህ ማለት የጎደለሽ የለም ማለት አይደለም ነገር ግን ጎደሎሽ የራስሽ ቦታ እንጅ ሌላ የሚሞላው አይደለም።

በማንኛውም ሁኔታሽ ከአንችጋ የምትቆየው አንችና አንች ብቻ ነሽ።

ሌላው አንችጋ ባገኘው የራሡ ጥቅም ልክ ነው አብሮሽ የሚሆነው

https://t.me/https_Aselefya
💯3
አንዳንድ ጊዜ ልባችን የሚደማዉ ደካማ ስለሆን ሳይሆን ጠንካራ መስሎ ለመታየት በምናደርገዉ ልፋት ነዉ

የሰዉ ልጅ ጥንካሬ በድክሙቱ ዉስጥ ነዉና ወድቆ መቅረትን እንጂ ደክሞ መዉደቅን አትፍሪ።

~
💯2
ربِّ اغفر لي و لوالديّ ربِّ ارحمهما كما ربياني صغيرا .
እህህህ.... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ ...💧

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يقول ابن القيم رحمه الله : " مامن عبد يعيبُ على أخيه ذنبًا  ، إلا ويُبتلى به ، فإذا بلغك عن فلان سيئةً فقل : غفر الله لنا وله "
‏ﻻ تراقب الناس ، وﻻ تتبع عثراتهم - لا تكشف سترهم ، وﻻ تتجسس عليهم - اشتغل بنفسك وأصلح عيوبك ، فسوف تسأل فقط عن نفسك ﻻ عن غيرك ، فالله أرحم بهم منك
💯3
٠١٦ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 16 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠١٧ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 17 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠١٨ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 28 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠١٩ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 19 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٠ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 20 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢١ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 21 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٢ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 22 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٣ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 23 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٤ تـقـرير عـقيدة السلف
كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي