قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
تكريم الإسلام للمرأة (1).pdf
1.2 MB
✍ምርጥ ስጦታ ለሴቶች በተለይ አሁን ላይ ላለን ወጣቶች አሪፍና ወሳኝ ኪታብ ነው

📖የኪታቡ ስም:-- 
እስልምና ሴትን ልጅ እንዴት
     እንዳከበራትና እንዳላቃት
🌸«رسالة لطالبة العلم »🌸

✍ የሸይኻ ዑሙ ዓብዲላህ ቢንት ሸይኽ ሙቅቢል (رحمه اللَّــہ  وحفظها اللَّــہ تعالى ) ሪሳላ ናት!!

⛈ እናውርደው እናንብበው إن شاء الله تعالى እንጠቀምበታለን...ለሌሎችም በማስተላለፍ የኸይር ሰበብ ተጠቃሚም እንሁን...
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from الموت حق
ትዳር ማለት........

ትዳር ልክ በሁለት በሬዎች አንገት ላይ እንተደረገ ቀንበር ነው
አንደኛው አባያ ሆኖ ከተኛ አንዱ በሬ ብቻውን መሳብ አይችልም።

ትዳርም ሁለታቸውም በእኩልነት ሲጨነቁለት እና ሲንከባከቡት ነው ውጤታማ የሚሆነው

ትዳር ትልቅ ሀላፍትና ያለበት ለጀማሪዎች አድስ ህይወት ነው።

ትዳር ደስ የሚል የህይወታችን ቅመም ነው
ነገር ግን በመካከሉ እንቅፋቶች የሉም ማለት አይደለም።

በትዳር ውስጥ ብዙ ሚስጥሮች አሉት
እነዚህን ሚስጥሮች ግን አንድ አካል
ኒካህ ስላሠረ ብቻ ያውቃቸዋል ማለት አይደለም።

በትዳር ውስጥ ያሉ ሚስጥሮችን የምንረዳው ኒካህ ስላደረግን ብቻ ሳይሆን አብረን ስንኗኗር ነው

እናማ አድስ ተጋቢዎችን ስለትዳር መጠየቅ ጨውን እና ስኳርን አቅርቦ ሳትቀምስ የትኛው አሻቦ የትኛው ስኳር ነው ብሎ እንደማስመረጥ ነው።

ጨው በከተሜዎቹ ሲሆን በእኛ ደግሞ አሻቦ ይባላል
Audio
➹رااحة القلب

➹እደ ቁርዓን     ሀኪም   የለም ቁርዓን  ለበሽተኛ  ሁሉ  ሀኪምነው።‼️

➹ቁርአን  በሙሉ    ልብ    ልብ  ብለን  እናዳመጠው‼️


قَلبٌ مَع اللّٰـهِ إِتَّصَل، بِاللّٰـه قُل لِي هَل يُضَام ؟
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا🌸
ከችግርም ጋር ምቾት አለ፡፡
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا

ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ🥀

https://t.me/https_Aselefya
_فضائل_القرآن_للشيخ_محمد_بن_عبدالوهاب_1.pdf
4.1 MB
🕋⁩ ኪታብ ፈዷኢል አልቁርዐን


📚️ كتاب  فضائل القرآن
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from أبُو عَبد الرحْمن
تيسير العلام شرح عمدة الأحكام.pdf
14.7 MB
تمكن من تحرير ملفات PDF وتوقيعها ومشاركتها أثناء التنقل. اعمد إلى تنزيل تطبيق Acrobat Reader: https://adobeacrobat.app.link/Mhhs4GmNsxb
فعليك في بياض نهارك أن لا تشتغل إلا بما ينفعك في معادك ومعاشك الذي لا تستغني عن الاستعانة به على معادك .
العلامة الغزالي الشافعي رحمه الله

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk