🧷لو تعلمُ المرأة كيف ينظُـر إليها بَعض الرجال لَـغطَّـت نفسهَـا بالحدِيــد"
አንድ ሴት ከፊል ወንዶች እንዴት እንደሚመለከቷት ብታውቅ ኑሮ እራሷን በብረት በሸፈነች ነበር።
https://t.me/https_Aselefya
አንድ ሴት ከፊል ወንዶች እንዴት እንደሚመለከቷት ብታውቅ ኑሮ እራሷን በብረት በሸፈነች ነበር።
https://t.me/https_Aselefya
👍2
🔖 ሸይኽ ሷሊህ አል ሸይኽ እንዲህ ብለዋል፦
المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم .
«
=
t.me/https_Asselefya1
المرأة عليها واجبٌ كبير في الدعوة إلى الله عز وجل، لذلك لابد أن تكون متسلحة بالعلم .
«
ሴቶች ወደ አላህ በመጣራት ትልቅ ግዴታ አለባቸው ስለዚህ እውቀትን የታጠቁ መሆን አለባቸው።»
📚 المحاضرات ٥٥٨/٥.
=
t.me/https_Asselefya1
🧷ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-
«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»
https://t.me/https_Aselefya
«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»
https://t.me/https_Aselefya
- مَـهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ :
የሴቶች ጥፋት በአራት ነገሮች ዉስጥ ነዉ፦
- طُول اللِّسان
⭆የምላስ መርዘም
- كَثرة الشّكاة
⭆
- كُفران العَشِير
⭆
- التّبرج.
⭆
- فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!
🔖
=
t.me/https_Asselefya1
የሴቶች ጥፋት በአራት ነገሮች ዉስጥ ነዉ፦
- طُول اللِّسان
⭆የምላስ መርዘም
- كَثرة الشّكاة
⭆
ቅሪታ(ስሞታ) ማብዛት- كُفران العَشِير
⭆
ቅሬታ ሲፈጠር መልካም የዋለላቸዉ አለማመስገን !- التّبرج.
⭆
መገላለጥ..- فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!
🔖
ከነዚህ ከ4ቱ የዳነች(የተጠበቀች)፦ በሁለቱም ሀገር ሰላም ታገኛለች።=
t.me/https_Asselefya1
🍓2
የእኔም ተራ ሲደርስ ጌታዬ ሲፈቅደዉ
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ በጣፋጭ አንደበት
በእቅፌ አኖራለሁ ፍቅርን እየቀሰምኩ
በእናት ማዕረግ ኑሮን እያጣጣምኩ
🍃የአብዲላህ ሸጋ እናት🍃
አንተኮ ምንም ነገር አይሳንህም ጀሊሌ በአንተ ተስፋዬ ሙሉ ነዉ....ከእለታት አንድ ቀን ምኞቴን በአይኔ አያለዉ ረበል ዓለሚን የፈቀደዉ ለታ።
https://t.me/https_Aselefya
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ በጣፋጭ አንደበት
በእቅፌ አኖራለሁ ፍቅርን እየቀሰምኩ
በእናት ማዕረግ ኑሮን እያጣጣምኩ
🍃የአብዲላህ ሸጋ እናት🍃
አንተኮ ምንም ነገር አይሳንህም ጀሊሌ በአንተ ተስፋዬ ሙሉ ነዉ....ከእለታት አንድ ቀን ምኞቴን በአይኔ አያለዉ ረበል ዓለሚን የፈቀደዉ ለታ።
https://t.me/https_Aselefya
💯2👍1
ይሄ አዝመራ ማማ ላይ ሆኖ ለሚመለከተው የውስጡ ክፍተት አይታየውም
አንዳንድ ሠዎችም ማማ ላይ ይሠቅሉሽና ምንም ስህተት የለለብሽ ሠው መሆንሽን የረሡ እስከሚመስል አግዝፈው ይመለከቱሻል
ልብ ማለት ያለብሽ እነዚህ ሠዎች አንችን ለመወርወር ትንሽዬ ነው የሚበቃቸው ከአንች አልጠብቅም ብለውሽ ይሄዳሉ
ቢገጩት ቢገፉትም ቢመቱትም ነቅነቅ የማይለው ግዑዝ ነገር ብቻ ነው
እየተዛዘን እንጅ ጎበዝ
እናማ አንች ውዷ እህቴ የሠዎች አድናቆት ከደረጃሽ ቅንጣትን ከፍ እንደማያደርግሽ ሁሉ ትችታቸውም አንችነትሽን አይቀይረውም
ከአንድ አላህጋ ያለሽን ግንኙነት አሳምሪ ሌላው ይሄዳል ይመጣል
በርቀት ሆኖ ለሚሸነቁጥሽ እጅ አትስጪ አንችን ለመውደድም ለማክበርም ለመጥላትም መጀመሪያ አንችን ማወቅ ግድ ይላቸዋል
በርቀት ከሚወዱን ይልቅ ቀርበው አይተውን የጠሉን ለእኛ ቅርብ ናቸው።

👍2💯2
🧷الرجَال يُــــحبون الزوجات المطيعات الغير عنيدات ولو خيروا الرجل بين الجميلة وَالمطيعة الخاضعة لأختــــــــــــــارالمطيعــة الخاضعة
ወንዶች ታዛዥ የሆኑና እልሀኛ ያልሆኑ ሚስቶችን ይወዳሉ
ወንዶች እንደው ቢያስመርጧቸው በውቧ እና ታዛዥና ለእሡ ዝቅ በምትልለት መካከል፣ ታዛዥና ዝቅ የምትልለትን ይመርጣሉ።
https://t.me/https_Aselefya
ወንዶች ታዛዥ የሆኑና እልሀኛ ያልሆኑ ሚስቶችን ይወዳሉ
ወንዶች እንደው ቢያስመርጧቸው በውቧ እና ታዛዥና ለእሡ ዝቅ በምትልለት መካከል፣ ታዛዥና ዝቅ የምትልለትን ይመርጣሉ።
https://t.me/https_Aselefya
ውደታ ብሎ ማለት _ ሀብታም የሆነ ወንድ
ወይም ቆንጆ የሆነች ሴት ማለት አይደለም "
https://t.me/https_Aselefya
ወይም ቆንጆ የሆነች ሴት ማለት አይደለም "
ውደታ ብሎ ማለት_እውነተኛ የሆነ ወንድ እና ታማኝ የሆነች ሴት ማለት ነዉ።
https://t.me/https_Aselefya
📎ጠንካራ ሁኒ ግን በራስሽ ላይ ጨካኝ አትሁኒባት
🌸መልካም ሁኒ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት ድንበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።
https://t.me/https_Aselefya
🌸መልካም ሁኒ ግን መልካምነትሽ ሠዎች መልካምነትሽን በማየት ድንበርሽን እንዲያልፉ አትፍቀጂላቸው።
https://t.me/https_Aselefya
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كلام يوزن بماء الذهب 🌱